"ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሆነ መንግሥት ጽኑ እምነት አለው" - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
#ethiopia | የርዕሰ ብሔሩተጨማሪ ቁልፍ ንግግሮች፦
🔸 ከሥርዓት መለዋወጥ ጋር የማይናዱ ተቋማት ለመፍጠር የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡
🔸 ብሔራዊ የጸጥታና የደኅንነት ተቋማት የሥርዓት ለውጥን የሚሻገሩ እና የሀገርን ቀጣይነት የሚያረጋግጡ ብርቱ ተቋማት እንዲሆኑ መንግሥት በቁርጠኝነት ይተጋል፡፡
🔸 የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴያጂያዊ ቁመና ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ተሻግሯል፡፡
🔸 የልማት አቅጣጫችን ትኩረት ውስን ከሆኑ ዘርፎች ወደ ባለብዙ የኢኮኖሚ መሠረቶች መቀየር ላይ ይገኛል።
🔸 መንግሥት ኢኮኖሚውን ከዕዳ ጥገኝነት በማላቀቅ ወደ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ለማሸጋገር የሚያስችል ወሳኝ ምዕራፍ ከፍቷል።
🔸 በአዲሱ ዓመት መባቻ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ያስመረቅንበት ይህ ዘመን በታሪካችን በጉልህ የሚወሳ ነው።
#sputnik

10 months ago