4 months ago
ዝሆን ገድሎ 5,000 ብር ቅጣት አበቃለት
#ethiopia | ኢትዮጵያ ጠንካራ የዱር እንስሳት ጥበቃ ህግ ልታፀድቅ ነው
"የአንድ ዝሆን የህይወት ዘመን የቱሪዝም ገቢ 1.6 ሚሊዮን ዶላር ሆኖ ሳለ፣ የገዳዩ ቅጣት 5,000 ብር ብቻ መሆኑ ሊያበቃ ነው!"
የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ላለፉት 18 ዓመታት በስራ ላይ የቆየውንና ለህገ-ወጦች "ምቹ" የነበረውን ህግ በአዲስና እጅግ ጠንካራ በሆነ ህግ ለመተካት ዝግጅቱን አጠናቋል።
አዲሱ ህግ እስከ እድሜ ልክ እስራትና የ234 ሺህ ዶላር ቅጣት የሚጥለውን የኬንያን ጥብቅ ተሞክሮ መሰረት ያደረገ ነው።
በአሁኑ ህግ ሁለት ዝሆኖችን ገድሎ የተገኘ ግለሰብ የሚቀጣው በ5,000 ብር ብቻ ሲሆን፣ ይህም ከሀገር ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ አንጻር "አስተማሪ" እንዳልሆነ ባለስልጣኑ ገልጿል።
ከቅጣት ባለፈ "የተፈጥሮ ሀብትን ያወደመ አካል የጠፋውን ሀብት እንዲተካ" የሚያስገድድ አሰራር በረቂቁ ተካቷል።
ህገ-ወጥ ንግዱን "አክሳሪ" በማድረግ ብርቅዬ እንስሳትን ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍና የቱሪዝም ገቢን ማሳደግ።
ተፈጥሮን መጠበቅ ለነገው ትውልድ የሚተርፍ ቅርስ መገንባት ነው!
#getu #wildlifeprotection #ethiopianews #saveelephants #tourismethiopia #newlaw #biodiversity #natureconservation #የዱርእንስሳት #ኢትዮጵያ #ሰበርዜና #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments