5 days ago
ያለ በረራ ፈቃድ ለ17 ዓመታት አውሮፕላን ሲያበር የነበረው ካፒቴን ክስ ተመሰረተበት
አንድ የቀድሞ የኤር ካናዳ (Air Canada) አውሮፕላን አብራሪ ለዓመታት ተገቢው ፈቃድ ሳይኖረው በካፒቴንነት ሲያበር በመቆየቱ በቁጥጥር ስር ውሎ ክስ እንደተመሰረተበት የካናዳ ፖሊስ አስታወቀ።
የኦንታሪዮ ግዛት ነዋሪ የሆነው ጄፍሪ ዎል (Geoffrey Wall) የተባለው የ59 ዓመት ግለሰብ ከፈረንጆቹ 2009 እስከ 2025 ባሉት 17 ዓመታት ውስጥ ትላልቅ የንግድ የመንገደኞች አውሮፕላኖችን ለማሽከርከር የሚያስችለው ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው በካፒቴንነት ሲሰራ መቆየቱን የፒል ክልላዊ ፖሊስ ገልጿል።
በዚህ የፈረቃ ዘመኑም ከ900 በላይ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ በረራዎችን ማድረጉ ታውቋል።
የፖሊስ ምክትል አዛዥ ኒክ ሚሊኖቪች እንደገለጹት ግለሰቡ የተጭበረበሩ የፈቃድ ሰነዶችን በመጠቀም ቀጣሪውን ተቋምና ተቆጣጣሪ አካላትን ሲያታልል ቆይቷል።
አዛዡ ሁኔታውን ሲያስረዱ "ይህ ድርጊት ልክ የቤተሰብ ህክምና ለመስጠት ፈቃድ ያለው ሐኪም በራሱ ቢሮ ውስጥ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እንደማድረግ ያህል ነው" ብለዋል።
ኤር ካናዳ በበኩሉ ባደረገው ማረጋገጫ ግለሰቡ የንግድ አውሮፕላን አብራሪነት ፈቃድ የነበረው ቢሆንም የትራንስፖርት አውሮፕላን አብራሪነት (Airline Transport Pilot License) ፈቃድ ሳይኖረው በተሳሳተ መንገድ ወደ ካፒቴንነት ማዕረግ ማደጉን አምኗል።
ጉዳዩ በሰነድ ፍተሻ ወቅት በታዩ ጉድለቶች ይፋ መሆኑንና ለተቆጣጣሪው አካል ሪፖርት መደረጉን ተቋሙ ገልጿል።
አየር መንገዱ አብራሪው ከስራው መታገዱንና በአሁኑ ወቅት የድርጅቱ ሰራተኛ እንዳልሆነ የገለጸ ሲሆን በበረራዎች ደህንነት ላይ የደረሰ ምንም ዓይነት አደጋ አለመኖሩንና በሌሎች አብራሪዎች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻም መሰል ችግር እንዳልተገኘ አስታውቋል።

7 days ago
ያንጎ ጉዞ የትራንስፖርት አገልግሎቱን በሐዋሳ ከተማ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ
#ethiopia | ዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ያንጎ ግሩፕ አካል የሆነው ያንጎ ጉዞ፣ ዘመናዊና ተመጣጣኝ የዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎቱን በሐዋሳ ከተማ በይፋ ማስጀመሩን ገልጿል።
ይህ አዲስ አሠራር በሲዳማ ክልል ዋና ከተማ የተዘረጋው ከሀገር ውስጥ ድርጅቶች ማለትም ከኤልና ትሬዲንግ እና ከኮንትራስት ትሬዲንግ ጋር በመተባበር ሲሆን፣ ዓላማውም በከተማዋ ያለውን የትራንስፖርት ሥርዓት ማዘመንና ማቀላጠፍ ነው።
በአዲሱ መተግበሪያ ላይ ባጃጅ፣ ባለ አራት እግር ባጃጅ እና የሞተር ሳይክል አገልግሎቶች የተካተቱ ሲሆን፣ ተሳፋሪዎች በመጀመሪያዎቹ ሦስት ጉዞዎቻቸው የ30 በመቶ ቅናሽ ያገኛሉ።
አገልግሎቱ በሁለት የታሪፍ ክፍሎች የሚሰጥ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች የጉዞ ዋጋውን አስቀድመው ማወቅ ስለሚችሉ ከመንገድ ላይ መኪና ከማስቆም የተሻለና አስተማማኝ አማራጭ ይሆንላቸዋል።
የባጃጅ ታሪፍ ባለ ሦስትና ባለ አራት እግር ተሽከርካሪዎችን የሚያካትት ሲሆን፣ የሞቶ ታሪፍ ደግሞ ፈጣን እንቅስቃሴ ለሚፈልጉ ተሳፋሪዎች የተዘጋጀ ነው።
ይህ የቴክኖሎጂ ፕላትፎርም ለአሽከርካሪዎችም ሰፊ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል።
የያንጎ የጉዞ ማዛመጃ ዘዴ አሽከርካሪዎችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ ተሳፋሪዎች ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ በመሆኑ፣ ያለሥራ የሚቆዩበትን ጊዜ በመቀነስ ዕለታዊ ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል።
ከተሽከርካሪ አሽከርካሪዎች መካከል ዳዊት ይድነቃቸው እንደገለጸው፣ መተግበሪያውን መጠቀም ከጀመረ ወዲህ ደንበኞችን በቀላሉ ማግኘት እንደቻለና የሥራ ሂደቱ እንደተቀየረለት ገልጿል።
ከ560 ሺህ በላይ ሕዝብ ያላትና በንግድና ቱሪዝም ዘርፍ በፍጥነት እያደገች የምትገኘው ሐዋሳ፣ ያንጎ ከአዲስ አበባ ውጪ አገልግሎቱን ያስፋፋባት የመጀመሪያዋ ከተማ ሆናለች።
የያንጎ ኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር የቀናዓለም አበበ እንደተናገሩት፣ የኩባንያው ዋና ዓላማ እያንዳንዱን የከተማ ጉዞ ለተሳፋሪዎች ምቹ ማድረግና ለአጋር አሽከርካሪዎች ደግሞ የተሻለ ጥቅም ማስገኘት ነው።
ያንጎ ግሩፕ በትራንስፖርት፣ በማድረስ፣ በመዝናኛና በሌሎች ዲጂታል ዘርፎች በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአውሮፓና በመካከለኛው ምሥራቅ ከ30 በላይ ሀገራት ውስጥ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ዓለም አቀፍ ተቋም ነው።
#yango #hawassa #sidama #transport #digital #taxi #tech #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
Ethiopian Airlines celebrates its 80th anniversary with a Static Airshow and a Global Cultural Day. The events were graced by His Excellency Dr. Alemu Sime Transport and logistics Minister, high level government officials, ambassadors, board members, Mr. Mesfin Tasew Ethiopian Airlines Group CEO, and the airline’s executives.
The two events highlighted the airlines’ eight decades of fleet legacy and its role as a significant link, fostering global cultural exchange. #flyethiopian #80yearsofexcellence

Sponsored by
Surafel

5 months ago
15th Ethio-Chamber International Trade Fair
February 4–8, 2026
Meskel Square, Addis Ababa
Don’t Miss Africa’s Growing Business Gateway!
The 15th Ethio-Chamber International Trade Fair brings together business leaders, investors, innovators, manufacturers, traders, and entrepreneurs from Ethiopia and around the world under one roof.
This landmark event is your best platform for trade promotion, investment opportunities, market expansion, and high-level business networking.
Buy Ethiopian! Invest in Ethiopia!
________
Sectors
• Manufacturing
• Agro-Processing
• Import & Export
• Wholesale & Retail
• Mining
• Telecommunications & ICT
• Transportation & Logistics
• Automotive
• Coffee & Agribusiness
• Services
• Small & Medium Enterprises (SMEs)
• And many more
________
Why Participate?
✔ Connect with local and international investors
✔ Discover new markets and partnerships
✔ Showcase products, innovations, and services
✔ Explore trade and investment opportunities
✔ Strengthen your brand visibility
Register Now & Secure Your Place!
Email: ethiochambereventgmail.com
Website: event.ethiopianchamber.com
Call: 0993 512 930 | 0912 495 739
Organized by:
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
in collaboration with Ministry of Trade and Regional Integration (MoTRI)

6 months ago
የዱባይ መንግስት ይፋዊ የስራ ማስታወቂያ ፖርታል dubaicareers.ae በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ባሉ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ለማንኛውም ሀገር ዜግነት ላላቸው አመልካቾች ክፍት የሆኑ ማስታወቂያዎችን አውጥቷል።
ከላይ በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ማመልከት ትችላላቹ።
አንዳንዶቹ የስራ መደቦች እስከ 40,000 የኤምሬትስ ድርሃም ወርሃዊ ደሞዝ አቅርበዋል።
ከወጡት ስራዎች መሀል;
1. Housing Supervisor
Company: Dubai Foundation for Women and Children
Focus: Manage client housing, orientation, medical needs, room allocation and recreational activities for abused women and children.
Qualifications: Secondary school, experience in medical/hospitality services.
Category: Social Care
Salary: AED 10,000
2. Specialist - Digital Services Development
Company: Roads and Transport Authority (RTA)
Focus: Digital Services Project Coordination, System Integration, UAX Improvement, Performance Monitoring and Compliance with IT Governance.
Qualifications: Bachelor's Degree in IT/Computer Science, 5+ years of experience.
Department: Electrical Engineering/Digital Services.
Salary: Unspecified
3. Engineer - Bus Depot (RTA)
Focus: Oversee depot operations including fuel, maintenance, bus readiness, health and safety and budget oversight.
Qualifications: Bachelor's degree in Mechanical/Industrial Engineering.
Category: Administration
Salary: Unspecified
4. Senior Site Engineer
Company: Mada Media
Focus: Billboard and Signage project supervision, technical plan review, compliance testing, reporting and coordination with internal/external entities.
Qualifications: Bachelor's degree in Civil Engineering, 5-7 years of experience
Category: Civil Engineering.
Salary; AED 30,001-40,000
5. AV Editor
Company: Dubai Government Media Office
Focus: Create and edit video/photo content for social media, events and news; support media production projects and partnerships.
Qualifications: Bachelor's degree in film/video production or visual communication, 3+ years of experience, Adobe/Final Cut skills.
Category: Media
Salary: AED 10,001-20,000
6. Emergency Medical Technician (EMT) - DCAS
Focus: Pre-hospital emergency care, patient management, ambulance readiness and field support.
Qualifications: EMS Diploma or Nursing Degree, DCAS Licensed, BLS and Trauma Certification, 2-3 years of relevant experience.
Category: Emergency Medical
Salary: AED 10,001-20,000
7. Senior Engineer - Bus Depot

Focus: Leading depot operations, ensuring bus readiness, managing maintenance, HSE compliance, crisis response, KPI analysis and technical improvements.
Qualifications: Graduate in Mechanical/Industrial/Electrical/Civil Engineering, 2-5 years of experience.
Category: Civil Engineering
Salary: Unspecified
8. Lead Specialist - HR Business Affairs

Focus: Manage HR projects, performance monitoring, contracts, audits, reporting and strategic HR support across the department.
Qualifications: Graduate in Business/HR, 11+ years of experience, strong leadership and analytical skills.
Department: Human Resources
Salary: Unspecified
9. Systems and Applications Development Specialist (Hyperion/EPM)
Company: Dubai Department of Finance
Focus: Developing and improving central financial systems, implementing IT policies, monitoring projects and optimizing system performance.
Qualifications: Bachelor's degree in IT or related field, 8+ years of experience (4+ for Masters).
Category: IT
Salary: AED 20,001-30,000
10. Specialist - Innovation & Leadership

Focus: Innovation Lab management, research and partnership planning, excellence program support and leadership project oversight.
Qualifications: Bachelor's degree in Business/Management (Master's degree preferred), 14+ years of experience, EFQM certification, ISO 9001, Six Sigma preferred.
Department: Organizational Performance and Development

8 months ago
አቶ መስፍን ጣሰው ለአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት እድገት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጣቸው
#ethiopia | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት እድገትና ትስስር ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ ከጂ.ኢ ኤሮስፔስ ኩባንያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በመረሃ-ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ኢርቫን ማሲንጋ፣ የጂ.ኢ ኤሮስፔስ ኩባንያ የኮሜርሻል እና ኢንጅን አገልግሎት ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሩሴል ስቶክስ፣ የአየር መንገዱ ከፍተኛ አመረራር አባላትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።
የጂ.ኢ ኤሮስፔስ ኩባንያ የኮሜርሻል እና ኢንጅን አገልግሎት ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሩሴል ስቶክስ በዚሁ ወቅት፤ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የተቋሙን ስኬት እና ስትራቴጂካዊ ዕድገት በማስቀጠል ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን አንስተዋል።
በተጨማሪም የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት እድገትና ትስስር እንዲፋጠን ላሳዩት ቁርጠኛ አመራር ሰጭነት ጭምር ሽልማቱ የተበረከተላቸው መሆኑንም ገልጸዋል።
ከጂ.ኢ ኤሮስፔስ ኩባንያ ጋር በአጋርነት ለአየር መንገዱ የላቀ እድገትና ጥራት ያለው አገልግሎት በቅርበት እንዲሰራ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን አንስተዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፣ የጂ.ኢ ኤሮስፔስ ኩባንያ ላበረከተላቸው እውቅና ምስጋና አቅርበዋል።
በቀጣይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን ከመላው ዓለም ጋር በማስተሳሰር የላቀ አገልግሎት መስጠቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል በማስታወስ፣ ሽልማቱ የግሌ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መላው ሰራተኞች ድምር የስራ ጥረት ውጤት ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስኬትና ዕድገት ማስቀጠል የቻሉት የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በቅርቡ የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ በአሜሪካን እንዲሁም “Leadership in Connecting Africa through Transport Award” በአክራ ጋና ተሸላሚ መሆናቸው ይታወሳል።
#ethiopianairlines

“የመንገድ ሶልዩሽን ያዘመነው አዲስ የትራንስፖርት አገልግሎት ካርድ በመጠቀም አውቶብስ መሳፈር የሚያስችል ዘመናዊና ያደጉት ሀገሮች የሚጠቀሙበት አዲስ አሰራር ለተጠቃሚዎች ይፋ አደረገ።
ሀገራችን በተለይ መዲናችን አዲስ አበባ በትራንስፖርትዘርፍ በኩል እጅግ ፈጣንና የላቀ እድገት እያሳየች ትገኛለች፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የትራንስፖርት አገልግሎትን የኤሌክትሪክ አውቶቢሶች አሰጣጡንበቴክኖሎጂ ታጅቦ ዘመናዊ ያደረገው በመንገድ ሶሉሽንየቀረበው “መንገድ” የተሰኘ አዲስ ሲስተም እየዘመነች ላለችውአዲስ አበባ የሚመጥን አዲስ ቴክኖሎጂ በዕቅድና በጥናት ላይተመስርቶ እውን ያደረገው ሲሆን ወደ ተግባር ሲገባም በመጀመሪያ “ቅድሚያ ለታላላቆች” በሚል ለ1500 አረጋዊያን 100 (በአንድ መቶ ብር/ የተሞሉ የቅድሚያ ክፍያ መጓጓዣ ካርዶቹን በነጻ በመስጠት ሥራውን ማስጀመሩ በራሱ ተቋሙንማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንርፃር ለሌሎችም አርአያየሚያደርገው እንደሆነ ተገልጿል ።
ይህ የመንገድ ሶሉዩሽን አዲስ ዲጂታላይዝድ ሲስተም ሁሉም ዜጐች /መንገደኞች/ በቀላሉና በተቀላጠፈ ሁኔታ በትራንስፖርት ካርድ አገልግሎቱን እንዲጠቀሙ የሚያስችል ሲሆን ይህም አገልግሎት በአደጉ አገራት እየተሰራበት ያለ ሲስተም እንደመሆኑ መጠን መዲናችን አዲስ አበባን ከስመጥር የዓለማችን ከተማዎች እኩል በፍጥነት መራመድ እንድትችል ያድርጋታል ተብሏል ።
መንገድ ሶልዩሽን እነዚህን የትራንስፖርት ካርዶች ለህብረተሰቡ በሰፊው ማቅረብ የጀመረ ሲሆን፣ ካርዱን ለመግዛትና በፈለጉት መጠን ሞልቶ ለመጠቀም እንዲሁም የተጠቀሙበትን ካርድ መልሰው ለመሙላት ሲፈልጉ በቦሌና በሜክሲኮ ተርሚናል እና በሁሉም የቬሎሲቲ አውቶብሶችውስጥ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል፡፡
የመንገድ የትራንስፖርት ካርድን ሲይዙ ቫሊዴተር ማሽን በማስነካት ክፍያዎትንፈፅመው ቀሪ ሂሳቦትንም ተመልክተው ይጓዛሉ፡፡ትኬትለመቁረጥና ዝርዝር መልስ ለመቀበል የሚወስድቦትን ጊዜ ይቆጥባሉ ገንዘቦትን በአግባቡ ቆጥበው ይጠቀማሉ፡፡
እነዚህ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች ከዚህ በፊት ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የዲጂታል ፖስ ማሽን የትኬት አሰራርበተጨማሪ በመንገድ የትራንስፖርት ካርድ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ በስማርት ፎን አማካይነት ክፍያዎን መፈፀምናመንገደኞች የተለያዩ አማራጮችን ተጠቅመው አገልግሎትእንዲያገኙ እያደረገ ይገኛል፡፡ ይህም አገልግሎት ITS (Intelligent transportation system) እና FCS (Fair Collection System) በተሰኘእጅግ የተራቀቁ ዘመናዊ መተግበሪያዎች ያሉት ነው፡፡ ይህ አገልግሎት በመንገድ ሶሉዩሽን በሀገራችንኢትዮጵያ የተመረተ ነው፡፡

9 months ago
በአፄ ፋሲል ቤተመንግስት ጊቢ ታሪክ ነፍስ ዘርቶ አየን! 🇪🇹
~ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ
#ethiopia | “ህይወት በአብያተ መንግስት” የቀደምት ንጉሳዉያንን አኗኗር፣ አለባበስና ይከተሏቸው የነበረ ትውፊቶችንና ክዋኔዎችን ለጎብኚዎች የሚያስቃኘው ቋሚ ትእይንት በጎንደር አብያተ-መንግስታት ጊቢ ውስጥ ዛሬ አስጀምረናል።
በእድሜ ብዛትና በተለያዩ ምክንያቶች አደጋ ተጋርጦበት የነበረው የጎንደር አብያተ-መንግስታት ጊቢ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አማካኝነት ታድሶ ለትውልድ ማስተላለፍ መቻሉ ትልቅ ስጦታ ነው።
ይህንን የአለም ቅርስ ደግሞ በጥንታዊ ክዋኔዎች አድምቆ ጎብኚዎች በስፍራው ረዘም ያለ ቆይታና አይረሴ ጊዜ እንዲያሳልፉ ማድረግ ነው የ"ህይወት በአብያተ መንግስት" ትዕይንት አላማ።
ትዕይንቱ ከ300 በላይ ወጣትና አንጋፋዎችን በማሳተፉ ተጨማሪ የስራ እድልን መፍጠርም አስችሏል።
ይህ ለማሳያነት በጎንደር የጀመርነው ታሪክን ነብስ ዘርቶ የማቅረብ ስራ በሌሎችም ጥንታዊ አብያተ መንግስታት ለማስፋት እንሰራለን።
ኑ!
የጎንደር ጥንታዊ ታሪክ፣ ባህልና ትውፊት ነብስ ዘርቶ ተመልከቱ!
የታሪኩም አካል ሁኑ!
The Camelot of Africa, Alive in Gondar! 🇪🇹
- H.E. Selamawit Kass is the Minister of Tourism for Ethiopia
At the majestic Royal Enclosure of King Fasil in Gondar, with the launch of “Life in the Royal Court”, visitors were transported back in time witnessing the grandeur of Ethiopia’s former kings, their pageantry, traditions, and the daily life of the royal court.
Thanks to the restoration of the Gondar Royal Enclosure under the leadership of H.E. Prime Minister Dr. Abiy Ahmed, this priceless world heritage now shines again, ready to inspire generations.
The show, brought to life with the participation of over 300 performers, celebrating our history and creating new opportunities for our youth.
This is just the beginning!
Gondar’s living history will soon be shared across other royal sites of Ethiopia.
Come and experience Gondar’s ancient history, culture, and pageantry.
Be part of history yourself! 🇪🇹
#visitethiopia 🇪🇹 #landoforigins #worldtourismday2025 #gondar

በአፄ ፋሲል ቤተመንግስት ጊቢ ታሪክ ነብስ ዘርቶ አየን! 🇪🇹
Selamawit Kassa
“ህይወት በአብያተ መንግስት” የቀደምት ንጉሳዉያንን አኗኗር፣ አለባበስና ይከተሏቸው የነበረ ትውፊቶችንና ክዋኔዎችን ለጎብኚዎች የሚያስቃኘው ቋሚ ትእይንት በጎንደር አብያተ-መንግስታት ጊቢ ውስጥ ዛሬ አስጀምረናል።

10 months ago
FULLY FUNDED - Knight-Hennessy Scholarship Program 2026 in the USA
University: Stanford University
Link: https://scholarshipscorner...
Benefits: The scholarship covers
1) Tuition and associated fees
2) A Stipend for living and academic expenses (such as room and board, books, academic supplies, instructional materials, local transportation, and reasonable personal expenses)
3) An economy-class ticket
4) A one-time relocation stipend
5) A supplementary grant will be provided to enrich educational insight through conferences and travel.
Knight-Hennessy scholars receive up to three years of funding to pursue graduate studies at Stanford. This includes the JD, MA, MBA, MD, MFA, MS, DMA, and Ph.D. programs and joint- and dual-degrees.
KHS Application Deadline: October 08, 2025.

11 months ago
የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...
በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።
አሁንም ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን።
Driving & Transportation
1. Light Vehicle Driver
2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader Operator)
3. House Driver
4. Trolley Operator
Security & Safety
5. Security Guard
6. CCTV Surveillance Operator
7. Office Security Personnel
8. Plumber
9. Electrician
10. HVAC Technician
11. AC Technician
12. Pumper
Domestic & Facility Services
13. Housekeeper
14. House Maid
15. House Cleaner
16. Housekeeping Supervisor
17. Houseman
18. Caretaker
19. Steward
20. Laundry Attendant
21. Bellman
Hospitality & Food Services
22. Receptionist
23. Waiter/Waitress
24. Barista
25. Sous Chef
26. Pastry Chef / Dessert Chef
27. Garde Manger Chef
28. Arabica Cuisine Chef
29. Kitchen Assistant
30. Private Cook
31. Room Attendant
32. Hotel Assistant Manager
Healthcare & Caregiving
33. Nurse
34. Junior Nurse
35. Home Care Nurse
36. Private Nurse
37. Junior Midwife / Clinical Nurse
38. Elderly Care Assistant
39. Live-in Support Assistant
40. Neonatal Intensive Care Unit (NICU) Nurse
41. Junior Physiotherapist
Childcare Services
42. Babysitter
43. Childcare Worker
Beauty & Salon Services
44. Hairdresser
45. Hairstylist
46. Beauty Therapist
47. Salon Manager
48. Nail Technician
49. Nail Art Instructor
50. Massage Therapist
51. Makeup Artist
Agriculture & Farming
52. Indoor Farmer
53. General Farm Worker
Administrative & Marketing
54. Junior Administrative Assistant
55. Junior Marketing Assistant
56. Junior Account Manager
57. Sales Representative
58. Purchaser
Skilled Labor
59. Construction Worker
60. Laborer
61. Tailor
62. Storekeeper
63. Supervisor
Retail & Customer Services
64. Cashier
65. Promoter
https://forms.gle/TF5BcYBt...
መልካም ዕድል!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
Via: ሙፈሪያት ካሚል

Comments