1 year ago
ኢትዮጵያዊ ያለወርቅ
#ethilpia | ኬንያ በ800 ሜትር ሴቶች የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘቷን ተከትሎ በ7 የወርቅ ሜዳሊያ በአለም ሻምፒዮናው ታሪክ ትልቁን ውጤቷን አስመዝግባለች።
ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ሁለት የብር እና ሁለት ነሐስ በድምሩ አራት ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች።
ኢትዮጵያ ባገኘቸው የሜዳልያ ብዛት መሰረት አጠቃላይ ከተሳታፊ ሀገራት 21ኛ ደረጃ በመያዝ የቶኪዮ ቆይታዋን ቋጭታለች፡፡
አሜሪካ 13 ወርቅ 5 ብር እና 4 ነሃስ በድምሩ 22 ሜዳሊያዎች በማግኘት ከዓለም 1ኛ በመሆን ሻምፒዮናውን በበላይነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡
በጃፓን ቶኪዮ ሲካሄድ የቆየው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል።
Medal Table 🏅 🥈 🥉
World Athletics Championship Tokyo 2025.
Comments