12 months ago
ጥንቃቄ እንዳይለያችሁ - ፖሊስ
#ethiopia | የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ እንደገለፁት ከሚዛን ቦንጋ እና ከቦንጋ ሚዛን በሚወስደዉ መስመር በካፋ ዞን በጊምቦ ወረዳ ዉሽዉሽ ቀበሌ ልዩ ስም ቦጫች ተብሎ የሚጠራበት አከባቢ በከባድ ዝናብ ምክንያት መንገዱ የመንሸራተት አደጋ መድረሱን ተናግረዋል።
ስለዚህ አሽከርካሪዎች በምታሽከረክሩበት ወቅት ፍጥነታችሁን ቀንሳችሁ እንድታሽከረክሩ ሲሉ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኔኬሽን መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል።
#swethiopia #ቦንጋ #ሚዛን #ካፋዞን #ምስራቅ

Comments