6 months ago
🌍 "ብሪክስ የተፈጠረው በምዕራባውያን ቁጥጥር ስር ያለውን ዓለም አቀፍ ስርዓት ለመቃወም ነው!"
- የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት 🇧🇷🇷🇺🇮🇳🇨🇳🇿🇦
* የዶላር እጥረት ላለባቸው ሀገራት ብሪክስ ትልቅ እፎይታ ነው
#ethiopia | የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ታምራት ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ-ምልልስ፤ የብሪክስ መስፋፋት ዋና ምክንያት አሁን ያለው ዓለም አቀፍ ስርዓት በምዕራባውያን ቁጥጥር ስር መውደቁ መሆኑን ገልጸዋል።
የሉዓላዊነት ጥሰት ማሳያ:
ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ በቅርቡ በቬኔዙዌላ ፕሬዚደንት ኒኮላስ ማዱሮ ላይ ያደረገችውን እንቅስቃሴ እንደ ማሳያ በመጥቀስ፤ "የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት የደፈጠጠችበት መንገድ ዓለም አቀፍ ስርዓቱ አደጋ ላይ እንደወደቀ ያሳያል" ብለዋል።
የተቋማት ከአድሎአዊነት:
እንደ ዓለም ባንክ እና የተባበሩት መንግሥታት ያሉ ተቋማት ሁሉንም ሀገራት በእኩልነት ማገልገል ሲገባቸው፤ የምዕራባውያን መሳሪያ መሆናቸው ሀገራት አማራጭ እንዲፈልጉ አስገድዷቸዋል።
የዶላር ጫና እና መፍትሄው:
ብሪክስ ከዶላር ለመላቀቅ (De-dollarization) የሚያደርገው ጥረት በተለይ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ላለባቸው ታዳጊ ሀገራት ትልቅ ተስፋ ነው። "በሂደት ሀገራት በራሳቸው ገንዘብ መገበያየት ሲጀምሩ በዶላር ላይ ያለው ጥገኝነት እየቀነሰ ይመጣል" ሲሉ ታምራት ተስፋዬ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
#brics #geopolitics #economy #dedollarization #ethiopia #sputnikafrica #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments