25 days ago
የምባፔ እና የሴናተሯ ፍጥጫ! የፎርብስ መጽሔት የፖለቲከኛዋን ሚስጥር አጋለጠ! #mbappe #kylianmbappe #footballdrama #soccernews #france
2 months ago
በዓለም ዋንጫ ከ100 በላይ ግቦች ያስቆጠረች 8ኛዋ ሀገር ሆነች ኔዘርላንድ
#ethiopia | በ23ኛው የፊፋ የሴቶች ዓለም ዋንጫ ምድብ ስድስት ሁለተኛ ጨዋታ፣ ስዊድንን 5 ለ1 ያሸነፈችው ኔዘርላንድ አዲስ ታሪክ ሰርታለች።
በጨዋታው ያስቆጠረቻቸው አምስት ግቦች ኔዘርላንድ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከ100 በላይ ግቦችን እንድታስቆጥር አስችለዋታል።
በዚህም ኔዘርላንድ በዓለም ዋንጫ ታሪክ 100 እና ከዚያ በላይ ግቦች ያስቆጠረች 8ኛዋ ሀገር ሆናለች።
ከዚህ ቀደም ይህንን ታሪካዊ ምዕራፍ የተሻገሩት ሰባት ሀገራት ብቻ ሲሆኑ፣ እነሱም ብራዚል፣ ጀርመን፣ አርጀንቲና፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ስፔን እና እንግሊዝ ናቸው።
ኔዘርላንድ በዚህ ስኬት የዓለም ዋንጫ ታሪክ ውስጥ ስሟን በወርቃማ ፊደል አስፍራለች።
በአብርሃም አድማሱ
#worldcup #football #netherlands #sports #ebc #worldcuphistory #dutchfootball #soccernews #sportsupdate #ethiopiasports Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

4 months ago
አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ ከሊቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር መለያየታቸውን ገለጹ
#ethiopia | የቀድሞው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ስኬታማ አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ፣ በሊቢያ ብሔራዊ ቡድን የነበራቸውን የአንድ ዓመት ቆይታ በይፋ ማጠናቀቃቸው ታውቋል።
ባለፉት 12 ወራት የሊቢያን "የሜዲትራኒያን ፈረሰኞች" ሲመሩ የቆዩት ሲሴ፣ ቡድኑን በአስር ጨዋታዎች ላይ መርተዋል።
አሊዮ ሲሴ ከሊቢያ ጋር መለያየታቸውን ተከትሎ፣ ስማቸው ከሌላኛው የአፍሪካ ግዙፍ ተገዳዳሪ ጋና (ጥቁር ከዋክብት) ጋር በስፋት እየተያያዘ ይገኛል።
ሲሴ ሴኔጋልን ለረጅም ዓመታት በመምራትና የአፍሪካ ዋንጫን በማንሳት የነበራቸው ልምድ፣ ለጋና ብሔራዊ ቡድን ትልቅ ግብዓት ሊሆን ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።
አሊዮ ሲሴ በተለይ በሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ለ9 ዓመታት በቆዩበት ወቅት ለሀገራቸው የመጀመሪያውን የአፍሪካ ዋንጫ በማምጣት ትልቅ ታሪክ የሰሩ ድንቅ አሰልጣኝ መሆናቸው ይታወሳል።
አሁን ደግሞ አዲስ ፈተና ፍለጋ ወደ ጋና የሚያደርጉት ጉዞ እውን ይሆን እንደሆን ወደፊት የሚታይ ይሆናል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #alioucisse #libyafootball #ghanablackstars #africanfootball #soccernews #senegal #footballcoach

Sponsored by
Surafel
Comments