2 days ago
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁልጊዜም የፖርቱጋል ታላቁ የእግር ኳስ ምልክት ሆኖ ይኖራል" — ብሩኖ ፈርናንዴዝ
#ethiopia | የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን አማካኝ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በሰጠው አስተያየት፣ ሮናልዶ ለሀገሩ እና ለብሔራዊ ቡድኑ ያበረከተው አስተዋጽኦ እና ታላቅነት በምንም መልኩ የማይቀየር መሆኑን ገለጸ።
ብሩኖ ከሮናልዶ ጋር መነጋገሩን ጠቅሶ፣ "ክርስቲያኖ ለብሔራዊ ቡድናችን እና ለሀገራችን ሁልጊዜም ቢሆን የሁሉጊዜም ታላቁ ምልክት እንደሆነ እና እንደሚቀጥል ነግሬዋለሁ" ሲል ተናግሯል።
የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን የተከፋፈለ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ አንድ እንደሆነ እና ይህ አንድነት ለቡድኑ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ገልጿል።
መፈታት ያለባቸው ጉዳዮች በቡድኑ ውስጥ በሚደረግ ውይይት ለሁለቱም ወገኖች መልካም በሆነ መንገድ መጠናቀቅ እንዳለባቸው አስምሮበታል።
ሮናልዶ ከታሪክ ታላላቅ ተጫዋቾች ተራ መመደቡ ብቻ ሳይሆን፣ በሁሉም ፖርቱጋላውያን ልብ ውስጥ ሁልጊዜም ልዩ እና የጸና ቦታ ያለው ተጫዋች መሆኑን አረጋግጧል።
#portugal #ronaldo #cristianoronaldo #brunofernandes #football #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

4 days ago
Bruno Fernandes and Diogo Dalot both provided assists as Portugal beat Denmark on Thursday night 🅰️

5 days ago
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋልን ካምፕ ለቆ ወደ ማድሪድ አቀና
#football | የፖርቹጋል ካፒቴን ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዴንማርክ ኮፐንሃገን የሚገኘውን የብሔራዊ ቡድኑን የሥልጠና ካምፕ በድንገት ለቆ ወደ ማድሪድ መጓዙ ተረጋግጧል።
41 ዓመቱ ሮናልዶ የፖርቹጋል አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ በዴንማርክ ላይ በሚደረገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ እንደማይጀምር ካስታወቁ በኋላ ካምፑን ለቆ ወጥቷል። ከዚያም ከየፖርቹጋል ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፔድሮ ፕሮኤንሳ ጋር ከተወያየ በኋላ የመልቀቅ ውሳኔውን እንዳደረገ ሮናልዶ ገልጿል።
ሮናልዶ ለፖርቹጋላውያን የመልቀቁን ምክንያት “በተገቢው ጊዜ እውነቱን እነግራችኋለሁ” በማለት በማህበራዊ ሚዲያ ገልጿል።
ከኮፐንሃገን ወደ ማድሪድ የተነሳው የሮናልዶ የግል አውሮፕላን በFlightRadar24 ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲከታተሉት ነበር፤ የበረራው ክትትልም በወቅቱ ከዓለም በጣም ትኩረት ካስተናገዱ በረራዎች መካከል ሆኗል።
የፖርቹጋል ፌዴሬሽን ሮናልዶ ካምፑን መልቀቁን በይፋ አረጋግጧል። ሆኖም ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ጡረታ እንደወጣ አላስታወቀም፤ ስለዚህ የብሔራዊ ቡድን የወደፊት ቆይታው ላይ የተረጋገጠ ውሳኔ እስካሁን የለም።
ፖርቹጋል ዛሬ ከዴንማርክ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ያለ ሮናልዶ ትጫወታለች።
#cristianoronaldo #portugal #football #nationsleague #ronaldo #cr7 #ethiopia

3 months ago
ስፔን ፖርቹጋልን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተሸጋገረች
*****************
በ16ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ ስፔን ከ ፖርቹጋል ያደረጉት ጨዋታ፤ በስፔን 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ለስፔን ሚኬል ሜሪኖ በጭማሪ ሰዓት (90+1 ደቂቃ) ላይ በፌራን ቶሬስ አመቻችነት ብቸኛዋን እና የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል።
ወደ ሩብ ፍፃሜው የተሸጋገረችው ስፔን በቀጣይ ከአሜሪካ እና ቤልጂየም አሸናፊ ጋር ትጫወታለች።
#spain #portugal #football #sports #roundof16 #quarterfinal #ebc

Sponsored by
Surafel
3 months ago
50"
ስፔንና ፖርቹጋል ያለ ግብ ወደ ሁለተኛው አጋማሽ ተሸጋገሩ
#ethiopia | በ23ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የ16 ዙር ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ስፔን እና ፖርቹጋል እያደረጉት ያለው ፍልሚያ የመጀመሪያ አጋማሹ 0–0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
ሁለቱም ቡድኖች በጥንቃቄ ጨዋታቸውን ሲያካሂዱ ቢታዩም፣ ግብ ለማስቆጠር የተፈጠሩ እድሎችን ወደ መረብ መቀየር አልቻሉም። በመሆኑም ተጠባቂው ፍልሚያ ያለ ግብ ወደ ሁለተኛው አጋማሽ ተሸጋግሯል።
የዚህ ጨዋታ አሸናፊ ወደ ሩብ ፍጻሜ የሚያልፍ ሲሆን፣ ቀጣዩ 45 ደቂቃዎች የጨዋታውን ውጤት የሚወስኑ ይሆናሉ።
#fifaworldcup #spain #portugal #worldcup2026 #football #sports

ስፔን 0 - 0 ፖርቹጋል፦ የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
****************
በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የ16ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ ስፔን ከፖርቹጋል እያደረጉት ያለው ጨዋታ፤ የመጀመሪያው አጋማሽ ያለ ግብ ተጠናቋል።
#worldcup #fifaworldcup #portugal #spain #knockoutstage #football #sports

ፖርቹጋል ወደ 16ቱ ጥሎ ማለፍ ተሸጋገረች
*************************
በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የ32ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ ያደረጉት ጨዋታ፣ በፖርቹጋል 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
ለፖርቹጋል የማሸነፊያዎቹን ግቦች ክሪስቲያኖ ሮናልዶ (በፍፁም ቅጣት ምት) እንዲሁም ጎንካሎ ራሞስ አስቆጥረዋል።
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በ6 የዓለም ዋንጫ ተሳትፎው 11ኛ ግቡን ነው ያስቆጠረው።
ለክሮሺያ ብቸኛዋን ግብ ኢቫን ፔሪሲች ከመረብ አሳርፏል።
ወደ 16ቱ ጥሎ ማለፍ የተሸጋገረችው ፖርቹጋል በቀጣይ ጨዋታዋ ከስፔን ጋር ትጫወታለች።
#worldcup #fifaworldcup #portugal #croatia #cr7 #football #sports

የክርስቲያኖ ሮናልዶ ወርቃማው ጫማ
*******************
የፖርቹጋል የቡድኑ መሪ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በልምምድ ሜዳ ላይ በታየበት ሜርኩሪያል ሱፐርፍላይ 11 ወርቃማው ጫማ (Gold Scorpion) የተሰኘ ልዩ ጫማ የአድናቂዎችን ቀልብ በከፍተኛ ሁኔታ ስቧል።
ይህ ልዩ ዲዛይን የተዘጋጀው ሮናልዶ በስድስት ተከታታይ የዓለም ዋንጫዎች ላይ ግብ በማስቆጠር በዓለም እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን ላስመዘገበው ድንቅ ስኬት እውቅና ለመስጠት ነው። ጫማው የፊት አጥቂውን ታሪካዊ የሙያ ጉዞ የሚዘክር እና ለስኬቱ የተበረከተ ክብር ነው።
ከኡዝቤኪስታን ጋር በነበረው ጨዋታ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የዓለም ዋንጫ ግቦቹን ወደ 10 ከፍ ያደረገው ሮናልዶ የኤውሴቢዮን የረዥም ጊዜ ክብረ ወሰን በመስበር የፖርቹጋል የዓለም ዋንጫ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
ፖርቹጋል ከኮሎምቢያ ጋር የመጨረሻውን የምድብ ጨዋታ የምታደርግ ሲሆን የሮናልዶ ወርቃማ ጫማ እና አዲስ ታሪክ የጻፈው የግብ ማስቆጠር ብቃት በደጋፊዎች ዘንድ ከፍተኛ ተስፋን ፈጥሯል።
በሃና ምንዳሁን
#ebcsports #cr7 #portugal #worldcup2026 #goldscorpion #cristianoronaldo #footballnews #recordbreaker

4 months ago
የ52 ዓመታት በኋላ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጎል አገባች
#ethiopia | የዓለም ዋንጫ ውድድር በከፍተኛ እልህ አስጨራሽ ጨዋታዎች የቀጠለ ሲሆን፥ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፖርቹጋል እና የዲሞክራቲክ ኮንጎ ፍልሚያ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
ይህ ጨዋታ በማዕድን ሀብቷ ለምትታወቀው አፍሪካዊቷ ሀገር ልዩ የታሪክ ምዕራፍ የተጻፈበት ሆኗል። ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ማለትም ከ52 ዓመታት የጎል ድርቅ በኋላ በዓለም ዋንጫ ታሪኳ የመጀመሪያዋን ግብ ማሥቆጠር ችላለች።
በኒውካስትል ቆይታው አስቸጋሪ የውድድር ዘመን ያሳለፈውና ዘንድሮም ከጉዳት ጋር ሲታገል የነበረው ዮና ዊሳ ለሀገሩ ይህንን ወሳኝ እና ታሪካዊ ግብ አስገኝቷል።
ሀገሪቱ ቀደም ሲል በታዋቂው ፕሬዝዳንት ሞቡቱ ሴሴሴኮ ዘመን ዛየር በሚል ስያሜዋ በ1974ቱ የምዕራብ ጀርመን የዓለም ዋንጫ ላይ ተሳትፋ ነበር። በወቅቱ በምድብ ጨዋታዎች ከዩጎዝላቪያ፣ ስኮትላንድ እና ብራዚል ጋር ተጫውታ 14 ጎሎች ሲቆጠሩባት እሷ ግን አንድም ጎል ሳታስቆጥር በቶሎ መሰናበቷ ይታወሳል።
አሁን ግን ዊሳ ይህንን ታሪክ ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል።
በሌላ በኩል በጨዋታው መጀመሪያ ላይ ፖርቹጋል በጁኣ ኔቬስ አማካኝነት መሪነቱን ይዛ የነበረ ቢሆንም ማቆየት አልቻለችም።
በዚህ ጨዋታ ላይ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በ5 የዓለም ዋንጫዎች ላይ በመሳተፍ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር ያለውን ታሪካዊ ክብረወሰን ለመጋራት በቅቷል።
#worldcup #football #drcongo #portugal #yoanewissa #ronaldo #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ የ22 ዓመታት የማይታመን የነገሥታት ጉዞ
#ethiopia | ከ2004 እስከ 2026… ዓመታት ተቀያየሩ፣ የኳስ ስልቶች ተለዋወጡ፣ ትውልዶች መጡ፣ ትውልዶች አልፉ፤ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቬሮ ግን አሁንም በዓለም እግር ኳስ ትልቁ መድረክ ላይ እንደጸና አለ።
አንዳንዶች ዕድሜን የውድቀት ማብሰሪያ እና የከፍታ ገደብ አድርገው ሲያስቡት፣ ይህ የሜዳው ላይ ተአምረኛ ግን ዕድሜን ተራ ቁጥር ብቻ አድርጎት ጉዞውን ቀጥሏል። ለ22 ዓመታት የዘለቀውና የማይታመን የተባለው ይህ ታላቅ ጉዞ፣ ሪከርዶችን በመስበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ታሪኮችን በራሱ ቀለም በመጻፍ ዓለምን በግርምት ማስደነቁን አላቋረጠም።
ቁርጠኝነትን፣ የማይበገረውን ጥረትና የማይጠፋውን የማሸነፍ ጥማት በጉልህ በሚያሳየው በዚያው ለዘለዓለም በማይደበዝዘው ፈገግታው ታጅቦ፣ ሮናልዶ የእግር ኳስን ታሪክ በራሱ ስም አስውቦ ዛሬም በክብር መድረክ ላይ ይገኛል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#cristianoronaldo #worldcup2026 #footballlegend #cr7 #historymaker #portugal #agelessgoat

7 months ago
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ ይርቃል!
#ethiopia | የእግር ኳሱ ንጉስ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በገጠመው የጡንቻ (Hamstring) ጉዳት ምክንያት ለተወሰኑ ሳምንታት ከጨዋታ ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል። የሳውዲው ክለብ አል-ነስር እንዳሳወቀው ከሆነ፣ ፖርቹጋላዊው ኮከብ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ የጊዜ ገደብ ተቀምጦለታል።
📌 ቁልፍ መረጃዎች፦
* የጉዳቱ አይነት፦ የሀምስትሪንግ (የጭን ጡንቻ) ጉዳት።
* የመመለሻ ጊዜ፦ እንደ አሁኑ መረጃ ከሆነ ኮከቡ ከ 2 እስከ 4 ሳምንታት የሚወስድ የህክምና እና የእረፍት ጊዜ ያስፈልገዋል።
* ያለበት ሁኔታ፦ ይህ ጉዳት ሮናልዶን ለክለቡ አል-ነስር ብቻ ሳይሆን ለሀገሩ ፖርቹጋልም ትልቅ ራስ ምታት ሆኗል።
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስጋት
ፖርቹጋል በቅርቡ ከሜክሲኮ እና ከአሜሪካ ጋር የምታደርጋቸው የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ይጠበቃሉ። ይሁን እንጂ የሮናልዶ ከሜዳ መራቅ በእነዚህ ጨዋታዎች ላይ የመሳተፍ እድሉን አጠራጣሪ አድርጎታል።
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ለነዚህ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን ስብስብ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ቢጠበቅም፣ የሮናልዶ ስም በዝርዝሩ ውስጥ ይካተት ወይም አይካተት የሚለው አሁንም አጠራጣሪ ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #cristianoronaldo #alnassr #portugal #injuryupdate #ronaldo #footballnews #አልነስር #ሮናልዶ #ፖርቹጋል

8 months ago
🏆 የ2030 ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ፦ ስፔን ወይስ ሞሮኮ? ፍጥጫው በርትቷል!
#ethiopia | የ2030 ዓለም ዋንጫን በጋራ የሚያዘጋጁት ሀገራት በፍፃሜው ጨዋታ ቦታ ላይ መስማማት አልቻሉም። የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ራፋኤል ሉዛን ጨዋታው በስፔን እንደሚካሄድ በልበ ሙሉነት ተናግረዋል።
"ፍፃሜው ስፔን ውስጥ ይደረጋል!"
ፕሬዝዳንት ሉዛን ስፔን ውድድሩን የማዘጋጀት ብቃቷን ያረጋገጠች ሀገር መሆኗን ገልጸው፣ ሞሮኮን ግን በጠንካራ ቃላት ተችተዋል። ፕሬዝዳንቱ በቅርቡ በሞሮኮ በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የታዩ ክስተቶችን በማንሳት፣ "የዓለም እግር ኳስን ገጽታ ያበላሹ ነገሮችን ተመልክተናል" ሲሉ የሞሮኮን ብቃት ጥያቄ ውስጥ ከትተዋል።
የስታዲየሞች ክፍፍል፦
ለ2030 ዓለም ዋንጫ የተመደቡት ስታዲየሞች ብዛትም የስፔንን የበላይነት ያሳያል ተብሏል፦
* ስፔን፦ በ11 ስታዲየሞች (አብዛኛውን ጨዋታ ታስተናግዳለች)
* ሞሮኮ፦ በ6 ስታዲየሞች
* ፖርቹጋል፦ በ3 ስታዲየሞች
ሞሮኮ በበኩሏ ለፍፃሜው ጨዋታ የሚሆን እጅግ ግዙፍ እና ዘመናዊ ስታዲየም እየገነባች መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን፣ ይህ የፕሬዝዳንቱ ንግግር በሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ እና ስፖርታዊ ግንኙነት ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ እንደሚፈጥር በጉጉት የሚጠበቅ ሆኗል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#worldcup2030 #spain #morocco #portugal #fifa #footballnews #rafaelluzan #worldcupfinal #ethiopia #sportsnews

10 months ago
Fully Funded Portugal Scholarships 2026 for International Students | Study in Portugal Without IELTS
Apply Link: https://montessoriline.com...
1. Host Institutions: University of Porto, Lisbon, Aveiro, Minho, Government of Portugal, Erasmus Mundus
2. Programs Offered: Bachelor’s | Master’s | Ph.D.
3. Fully Funded Scholarships – Tuition, Living, Travel Covered
4. Eligibility: Open for All International Students

11 months ago
🚨The official 𝐅𝐈𝐅𝐀 World Cup account 𝐝𝐞𝐥𝐞𝐭𝐞𝐝 this photo after Ronaldo’s fanbase protested that he 𝐰𝐚𝐬𝐧’𝐭 included. ❌
An hour later, they uploaded a new photo showing Messi 𝐥𝐢𝐟𝐭𝐢𝐧𝐠 the 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝 𝐂𝐮𝐩 and Youssef En Nesyri’s goal that 𝐤𝐧𝐨𝐜𝐤𝐞𝐝 Portugal 𝐨𝐮𝐭 with the caption “What’s your favorite moment from Qatar 2022? ” ⭐️
Even FIFA is doing irony with Ronaldo 👀

12 months ago
🤩🔥Evening of thrilling football
Spain faces Georgia in the battle for group leadership, demonstrating their dominance and attacking pace. Meanwhile, in Lisbon at José Alvalade Stadium, Portugal, led by Ronaldo, ready to continue their perfect run against Ireland.
Support the favorites and make big with Melbet!
Promo - SELEDAINF
Link - https://bit.ly/4gXrkuQ

1 year ago
ልጆች ሳሉ አብሮነትን መረጡ። አብሮ በአንድ ክፍል ተማሩ። አብሮ አጠኑ። አብሮ ተፈተኑ። አብሮ አደጉ።
ገና ለጋ ሳሉ አብሮ ከመንደራቸው ወጡ። ፖርቶን ለቆ አብሮ ድንበር አቋርጦ አብሮ ሌላ አገር ኖሩ። አብሮ ለስኬት ዳከሩ። አብሮ ከአገር አገር በረሩ።
አልጋ በአልጋ ባይሆንም የድሉን መንገድ አገኙ። ተሳካላቸው። ዓለም አወቃቸው። ተዘመረላቸው።
በቀዝቃዛዋ ከተማ ቤታቸው ሞቀ። በልጅ ሳቅና ጨዋታ ደመቀ። ከወራት በፊት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ብቻ ሳይሆን ሶስተኛ ልጅቻውንም ለመሳም በቁ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሰርግ አላስፈለጋቸውም። የጋብቻ ሰርቲፊኬት አላሰሩም። ዕድሜያቸውም 28'ን አልተሻገረም።
ከሁለት ሳምንታት በፊት የጋራ ስኬታቸውን አብሮ አከበሩ። እልል ያለ ሰርግ ደግሶ በልጆቻቸው ፊት ቀለበት አሰሩ። በወዳጆቻቸው ተከቦ ተያይዞ ጨፈሩ። ሁለት አጫጭር ጥንዶች ረጅም የስኬት ታሪክ መፃፍ ጀመሩ።
በቀናት ነገሮች ተገላባብጦ ያ ውብ ደስታ በሀዘን ተተካ። ሳቅ ለቅሶ ሆነ። ሩት ካርዳሶ ይህን መዓት እንዴት ትቻል.? የልጅነት አብሮ አደጓን፣ ፍቅረኛዋን፣ ባሏን፣ ሙሽራዋን፣ የሶስት ልጆቿን አባት፣ ባለ ብዙ ሕልም ለጋ ወጣት፣ የቤቷን ምሶሶ አጥታ እንዴት አዲስ ሕይወትን ትለመድ..? ምን ቢታደርግ ሃዘኑ ይወጣላታል..? በምን ለቅሶ ልቧ ይቁርጥላት...?
ብቻ ያማል..! በአስከሬን ሳጥኑ ላይ ተደፍታ ስታለቅስ ማየት ይከብዳል። ምስሉ የሕመሟን ጥግ ጮኾ ይናገራል።
ሁለት ወርቅ ልጆቻቸውን በአንድ አደጋ ያጡ ወላጆችስ ምን ይውጣቸው....የማይቻል መሪር ስብራት!
በዚህ ሁሉ የመከራ መዓት ውስጥም ሊቨርፑል ዘንድ ዛሬም ግርማ አለ። ቤተሰባዊነት አለ። እንደ ሁልጊዜው [ Class ] አለ። በሕብር የደመቀ የማይደበዝዝ ቀይ ቀለም አለ። በቀዩ ጥላ ስር አብሮነት አለ። በአብሮነቱ ውስጥ ከፍያለ ክብር አለ።
ክለቡ ሊቨርፑል ነውና ዲዮጎ ዦታ ሞተዋል ተብሎ ውሉ አይቀደድም። ደመወዙ አይቋረጥም። ኮንትራቱ ይፈፀማል። ለሁለት ዓመታት በሳምንት 140 ሺህ ፓውንድ ገደማ [አጠቃለይ ከ14 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ለቤተሰቡ ይከፈላል። ሊቨርፑል ከቶውንም ውለታ አይረሳም። እሱ የለበሰው 20 ቁጥር ማለያ ዳግም በማንም ላይለበስ ቃል ታስሯል። ከእነ ክብሩ ይሰቀላል። ዝንተዓለም በእሱ ስም ይዘከራል። በአንፊልድ ሮድ ሕብረ ዝማሬ ሁሌም ይታወሳል።
[ Oh, he wears the No 20 / He will take us to victory. He’s a lad from Portugal. Better than Figo don’t you know...? Oh, his name is Diogo! ] 💔
via: ጥለዬ ያሚ

Comments