4 months ago
አንድ ሳንቲም የበጎ አድራጎት ድርጅት በይፋ ስራ ጀመረ
#ethiopia | በከፍተኛ የህክምና ወጪ ለሚቸገሩ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ዓላማ ያነገበው "አንድ ሳንቲም" የተሰኘው ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በዛሬው ዕለት ማምሻውን በግዮን ሆቴል ስነ-ስርዓት በይፋ ስራውን ጀምሯል።
ይህ የበጎ አድራጎት ድርጅት በተለይም የልብ፣ የኩላሊት እና የካንሰር ታማሚዎችን ለመርዳት በኢትዮጵያውያን ተመስርቶ በቅርቡ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ መውሰዱ በመርሃግብሩ ላይ ተገልጿል።
ድርጅቱ ከህዝብ የሚሰበሰበው መዋጮ ምንም አይነት የአስተዳደር ወጪ ሳይቀነስበት 0% የአስተዳደር ወጪ መቶ በመቶ ለታለመለት የህክምና እርዳታ ብቻ የሚውል መሆኑ ተገልጿል።
የድርጅቱ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ሹምዬ ባደረጉት ንግግር የድርጅቱን ዋና ፍልስፍና ሲያስረዱ፦
"ድርጅታችን ከውጭ ሀገር የሚጠበቅ ምንም አይነት እርዳታ አይጠይቅም። ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥና በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ብቻ የሚንቀሳቀስ ነው። ይህ መርሃ-ግብር ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ችግር በራሳቸው አቅም መፍታት እንደሚችሉ ማሳያ ከመሆኑም በላይ፣ በራስ የመተማመን መንፈስን የሚያጎለብት ነው" ብለዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ
#ethiopia #charity #yeandsantim #healthsupport #selfreliance #addisababa #philanthropy

5 months ago
የሕፃናትን ልብ በደስታ የምንሞላበት አዲስ ተስፋ
"ኸርት ቱ ኸርት" (Heart to Heart)! ❤️
#ethiopia | የልብ ሕሙማን ሕፃናትን ያለክፍያ በማከም ረገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ የሚገኘው የኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል፣ አገልግሎቱን ይበልጥ ለማስፋፋት "ኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤድ" (Heart to Heart Children's Aid) የተሰኘ ፋውንዴሽን በይፋ መስርቷል።
🌟 አዲሱ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር፦
የካቲት 18/2018 ዓ.ም በማርዮት ሆቴል በተከናወነ ስነስርዓት፣ ወጣት አዶናይ ብርሃነ የፋውንዴሽኑ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኖ ተሹሟል። አዶናይ ሕፃናትን መርዳት የልጅነት ሕልሙ እንደነበር ገልጾ፣ የልብ ሕሙማን ሕፃናትን ያለ ምንም ክፍያ ለመደገፍ ቃል ገብቷል።
📢 ለአሜሪካ ነዋሪዎችና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የቀረበ ጥሪ፦
ፋውንዴሽኑ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ የምስረታና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል።
ቀን፦ ማርች 21/2026 (መጋቢት 12)
ቦታ፦ ዋሽንግተን ዲሲ ማርዮት ሆቴል (Washington DC Marriott Hotel)
ቅስቀሳው፦
ከማርች 13 ጀምሮ በአሜሪካ በሚገኙ ሚዲያዎች የሚደረገውን ቅስቀሳ ወጣት አዶናይ የሚመራው ይሆናል።
💰 እስካሁን የተሰሩ አስደናቂ ስራዎች፦
የኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል መስራችና የፋውንዴሽኑ ሰብሳቢ አቶ ብርሃን ተድላ እንደገለጹት፤ ሆስፒታሉ እስካሁን ከ 120 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለ 113 ሕፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና አድርጓል። ሆኖም አሁንም በርካታ ሕፃናት በተራ በመጠባበቅ ላይ ስለሚገኙ የሁላችንም ርብርብ ያስፈልጋል።
🙏 የመንግስት ድጋፍ፦
በዕለቱ የተገኙት የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር አስቻለው ወርቁ፣ ሆስፒታሉ የሚሰጠውን ነፃ አገልግሎት አድንቀው፤ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እንዲህ ያሉ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመደገፍና የሕግ ማዕቀፎችን ለማስተካከል ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።
አንድ ላይ በመሆን የሕፃናትን ልብ እናድን!
በአሜሪካ የምትገኙ ወገኖቻችን በዚህ ታላቅ የሰብአዊነት ስራ ላይ በመሳተፍ የሕፃናትን ሕይወት እንድትታደጉ ጥሪ ተላልፏል።
#hearttoheart #ethiopianistanbulhospital #savechildrenshearts #philanthropy #ethiopia #washingtondc #adonayberhane #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

ስሜ አይጠቀስ ያለው ሰውዬ ከተማዋን በወርቅ እና በዶላር አምበሸበሻት
📌ያልታሰበው "ሲሳይ"
#ethiopia | በኦሳካ የከተማ አስተዳደር ቢሮ አቅራቢያ በድንገት የተገኙት እነዚህ ሁለት ሳጥኖች፣ በውስጣቸው እጅግ ውድ የሆነ ሀብት ይዘው ነበር። ስጦታው በድንገት መገኘቱ ብቻ ሳይሆን፣ የተበረከተበት ዓላማም ለጋሹ ለከተማው ያለውን ጥልቅ ግድየለሽነት ያሳያል።
የስጦታው ዝርዝርና የለጋሹ ፍላጎት
* የንብረቱ መጠን፦ 29 ጥፍጥፍ ወርቆች።
* የገንዘብ ግምት፦ 3.6 ሚሊዮን ዶላር።
* ዓላማ፦ በከተማዋ ውስጥ ለሚያረጁ የንጹህ ውኃ ቧንቧዎች ጥገናና ለተለያዩ የሕዝብ አገልግሎቶች እንዲውል።
* ማስታወሻ፦ ለጋሹ ከወርቁ ጋር ባስቀመጠው አጭር መልዕክት፣ ገንዘቡ ለተጠቀሱት የማህበረሰብ አገልግሎቶች እንዲውል ፍላጎቱን ገልጿል።
የከተማዋ አስተዳደር ምላሽ
የኦሳካ ከተማ ከንቲባ ለዚህ "የማይታወቅ ጀግና" ያላቸውን ጥልቅ ምስጋና ገልጸዋል። ከተማዋ የውኃ መስመሮችን ለማደስ ከፍተኛ በጀት በሚያስፈልጋት ወቅት የተገኘው ይህ ስጦታ፣ በአስተዳደሩ ዘንድ "የሰማይ ሲሳይ" ተብሎ ተሞካሽቷል።
ለጋሹ ምንም ዓይነት አድራሻም ሆነ ማንነቱን የሚጠቁም ምልክት ባለማስቀመጡ፣ ድርጊቱ ለከተማዋ ነዋሪዎች ትልቅ መነጋገሪያና የበጎ አድራጎት ተምሳሌት ሆኗል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ebc #ኦሳካ #ጃፓን #ወርቅ #በጎ_አድራጎት #osaka #japan #philanthropy #goldgift

8 months ago
የአማራ ክልል የቀዳማይ ልጅነት ልማት ላይ የተሰራዉ የመነሻ ዳሰሳ ጥናት ግኝት ዛሬ በባህር ዳር ይፋ ይሆናል
ባህርዳር፣ ህዳር 21 ፣2018 ዓም --- የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል የአማራ ክልልን የቀዳማይ ልጅነት ልማት መነሻ የዳሰስ ጥናት ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር ያተከናወነ ሲሆን የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት በምን ደረጃ እና ሁኔታ ላይ እንዳለ ያመለከተና ለዉሳኔ ሰጪዎች ተጨባጭ መረጃ ለማድረስ ታስቦ የተሰራ ነዉ፡፡
ጥናቱ ለክልሉ የመጀመሪያና ሁለንትናዊ ሲሆን የአለም አቀፍ መስፈርቶችን በመከተል የተሰራ ነዉ። ከክልሉ መንግስትና አጋር አካላት ጋር በማስተባበር ሊወስድ ስለሚገባዉ የመፍትሄ እርምጃ እና የትኩረት አቅጣጫዎችን አመላክቷል፡፡
ጥናቱ ጨዋታን መሰረት ያደረገን የቀዳማይ ትምህርት እድልን፣ የጤናና የስርአተ-ምግብን ፣የህፃናትን ጥበቃና ከለላን እና ልሎች አስፈላጊ የሆኑ መለኪያዎችን ጨምሮ በህፃናት ልማት ውጤቶች ላይ ያተኮረ ነዉ።
ጥናቱ በክልሉ የዞን ከተሞችና በዙሪያቸዉ ያለውን ገጠራማ ወረዳዎች በማካተት የዳሰሰ ነዉ።
ከ6,000 በላይ ተሳታፊዎች በዚህ ጥናት የተካተቱ ሲሆን ከሰባት ዓመት በታች ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦችን እንዲሁም ከ4–6 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን የቀዳማይ ትምህርት የሚከታተሉ ሕፃናት ላይ አተኩሮ የተሰራም ነዉ።
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረላቸዉን የምርምር ዘዴዎች በመጠቀም የቀዳማይ ልጅነት አገልግሎት ጥራትን፣ የህፃናትን ተንከባካቢዎችንና ወላጆችን ሁንታዎችን ጨምሮ ሁለንተናዊ እድገታቸዉን የዳሰሰም ነበር።
የአፍሪካ የቀዳሚ ልጅነት ልማት ማዕከል ጥናቱን ለማካሄድ ይህን ከBig Win Philanthropy የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ ያገኘ ሲሆን ጥናቱንም ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር አከናዉኗል ።
Bahir Dar to Host Release of Amhara Regional State’s Groundbreaking ECD Baseline Survey Report Today
Bahir Dar - November 30, 2025- The African Center For Early Childhood Development (AfC-ECD) in partnership with the Bahir Dar University Bahir Dar,Ethiopia will today officially release the findings of the groundbreaking Early Childhood Development (ECD) Baseline Survey conducted in the Amhara Regional State.
The report, to be unveiled in Bahir Dar—the beautiful lakeside city on the shores of Lake Tana—highlights critical insights into child development outcomes, including growth, early learning, health, nutrition, and other indicators essential to children’s well-being.
More than 6,000 participants took part in the study, which focused on households with children under seven years of age, as well as pre-primary school children aged 4–6 years.
The study covers five clusters of zonal towns in the region and including their surrounding rural districts.
Researchers from Bahir Dar University employed internationally validated research tools—the Caregiver-Reported Early Development Instruments (CREDI) for children under three, and the International Development and Early Learning Assessment (IDELA) for children aged 3–6—to assess early childhood service quality, caregiver practices, systemic challenges, and children’s developmental outcomes.
These tools helped measure physical, cognitive, social, and early learning developmental milestones for young children, including developmental scores for pre-primary learners aged 4–6.
The African Center for Early Childhood Development received financial and technical support from Big Win Philanthropy to outsource the survey to Bahir Dar University.

Comments