3 months ago
የታዋቂ ሰዎች የስፖርት ፌስቲቫል በዓመቱ ተመልሷል!
#ethiopia | ባሳለፍነው ዓመት በደመቀ ሁኔታ ተጀምሮ የብዙዎችን ትኩረት የሳበው "የታዋቂ ሰዎች የስፖርት ፌስቲቫል" ለሁለተኛ ጊዜ ሚያዚያ 22 እና 25 ይደረጋል።
ዘንድሮም ከታዋቂው ፔፕሲ (Pepsi) ጋር በመተባበር የሚቀርበው ይህ ታላቅ ስፖርታዊ ድግስ፣ ታዋቂ የኪነ-ጥበብ ሰዎችን እና የሶሻል ሚዲያ ኮከቦችን በአንድ አረንጓዴ ሳር ላይ ያገናኛል።
ውድድሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ በሚገኘው አዲስ እና ዘመናዊው ኤፍ ቢ (FB) ሜዳ የሚደረግ ሲሆን፦
ሚያዚያ 22 (ከ8፡00 ሰዓት)፦ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ (ጋዜጠኞች ከ አርቲስቶች፤ ቲክቶከሮች ከድምፃውያን)
ሚያዚያ 25 (ከ8፡00 ሰዓት)፦ የፍጻሜው እና የዋንጫ ውድድር።
የዋንጫው ሽሚያ ባለፈው ዓመት ሻምፒዮን የነበሩት ጋዜጠኞች ዋንጫውን ላለማስረከብ ሲፎክሩ፤ አርቲስቶች፣ ድምፃውያን እና ቲክቶከሮች ደግሞ "ዘንድሮ ዋንጫው የኛ ነው!" በሚል ጠንካራ ፉክክር ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።
በውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው ቡድን የገንዘብ ሽልማት የሚበረከትለት ሲሆን፣ ከቲኬት ሽያጭ የሚሰበሰበው ገቢ በሙሉ ለበጎ አድራጎት ተግባራት እንዲውል ይደረጋል።
#celebrityfootballcup #pepsiethiopia #sportforcharity #kidamemedia
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

#fastmereja I ባሳለፍነው ዓመት በደመቀ ሁኔታ ተጀምሮ የብዙዎችን ትኩረት የሳበው "የታዋቂ ሰዎች የስፖርት ፌስቲቫል" ለሁለተኛ ጊዜ ሚያዚያ 22 እና 25 ይደረጋል።

• ሚያዚያ 22 (ከ8፡00 ሰዓት)፦ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ (ጋዜጠኞች ከ አርቲስቶች፤ ቲክቶከሮች ከድምፃውያን)።
• ሚያዚያ 25 (ከ8፡00 ሰዓት)፦ የፍጻሜው እና የዋንጫ ውድድር።

ሚያዚያ 22 እና 25 በስድስት ኪሎ ኤፍ ቢ ግቢ እንገናኝ!

4 months ago
ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ እና ቢዩ ድሊቨሪ አብረው ለመስራት ተስማሙ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የለስላሳ መጠጥ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ከሆኑት አንዱ የሆነው ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ እና የዲጂታል ግብይት አማራጭ የሆነው ቢዩ ድሊቨሪ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ ሆቴል ተፈራርመዋል።
ይህ ስምምነት በዋናነት የሞሐ ምርቶችን ተደራሽነት ይበልጥ ለማስፋትና ለደንበኞች ምቹ የሆነ ግብይትን ለመፍጠር ያለመ ነው።
የስምምነቱን ዝርዝር አስመልክቶ የሞሐ የለስላሳ መጠጦች የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ንጉሱ ሰለሞን እንደገለጹት፣ ደንበኞች ከቢዩ ድሊቨሪ ምግብ በሚያዙበት ወቅት የፔፕሲ የፕላስቲክ ምርቶችን በቀላሉ በአንድ ላይ ማግኘት የሚችሉበትን ዕድል ይፈጥራል።
ሞሐ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩኘ ስር መካተቱን ተከትሎ ባገኘው ጠንካራ የፋይናንስ አቅም፣ የማምረት ሂደቱ ምንም አይነት እክል ሳይገጥመው እየቀጠለ መሆኑን አቶ ንጉሱ ገልጸዋል።
ይህ የትብብር ስምምነት የንግድ ትስስርን ከማጠናከር ባለፈ፣ ከ3,500 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል የፈጠረውን ቢዩ ድሊቨሪን አቅም በማሳደግ ረገድ የራሱ ድርሻ ይኖረዋል።
ስምምነቱ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የደንበኞችን ፍላጎት በቤትና በቢሮ ሆኖ ለማርካት ትልቅ እርምጃ መሆኑ ተመልክቷል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #mohasoftdrinks #beudelivery #ethiopiabusiness #pepsiethiopia #digitaleconomy #medrocinvestmentgroup

Comments