በዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ለሩብ ፍፃሜ አለፈች
******************
በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የ16ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓራጓይን የገጠመችው ፈረንሳይ 1 ለ 0 አሸንፋ ወደ ሩብ ፍፃሜ ተሸጋግራለች።
የፈረንሳይን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ 70ኛው ደቂቃ ላይ ኪሊያን ምባፔ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።
ፈረንሳይ በሩብ ፍፃሜ መርኃ ግብር ሞሮኮን የምትገጥም ይሆናል።
#worldcup #fifaworldcup #france #paraguay #mbappe #football #sports
Comments