4 months ago
የቢዝነስ ጋብቻ ወይስ የዝና ዝሙት? በኢትዮጵያ የብራንድ አምባሳደርነት “ቅጣ አምባሩ” መጥፋት
የክብር ሽያጭ በዲጂታሉ ገበያ
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የንግድ ዓለም ውስጥ ልብ የሚሰብርና ግራ የሚያጋባ ክስተት እየተስተዋለ ነው። ለዓመታት በብዙ ድካምና ጥረት ስማቸውን የገነቡ የንግድ ተቋማት፣ ዛሬ ማንነታቸውንና ክብራቸውን “ብራንድ አምባሳደር” በሚል ስም ከማህበራዊ ሚዲያ (በተለይም ከቲክቶክ) ለወጡ የግርግር ሰዎች አሳልፈው እየሰጡ ነው። ይህ ሂደት ከቢዝነስ ሳይንስና ከዓለም አቀፍ የብራንድ ግንባታ ፍልስፍና አንጻር ሲፈተሽ “ቅጣ አምባሩ የጠፋው” እና የተቋማቱን የሞራል መሰረት የሚያናጋ ሆኖ ይገኛል።
ብራንድ አምባሳደርነት በባህሪው "ስትራቴጂካዊ ጋብቻ" መሆን ሲገባው፣ በሀገራችን ግን ለጊዜያዊ ጩኸትና ለተከታይ ቁጥር ማደን ሲባል የሚደረግ "የዝና ዝሙት" መስሏል። ተቋማት የረጅም ጊዜ ዝናቸውን (Reputation) ለአጭር ጊዜ "ቫይራል" የመሆን አባዜ አሳልፈው እየሰጡት መሆኑ እጅግ ያሳዝናል።
የቢዝነስ ምሁራን እይታ፡ “ተከታይ ቁጥር ተጽዕኖ አይደለም”
የቢዝነስና የማርኬቲንግ ምሁራን እንደሚነግሩን፣ አንድ ብራንድ አምባሳደር ማለት “የተቋሙ ሕያው ልሳን” ነው። አምባሳደሩ የተቋሙን እሴት፣ ስነ-ምግባርና ራዕይ በአካሉ ተሸክሞ የሚዞር፣ የብዙዎችን ልብ የሚያሸንፍ መሆን አለበት።
በኢትዮጵያ ግን እየታየ ያለው “የቁጥር አምልኮ” (Vanity Metrics) ነው። የንግድ ተቋማት አንድን ሰው የሚመርጡት “ምን አይነት እሴት አለው?” ብለው ሳይሆን “ስንት ተከታይ አለው?” በሚል ብቻ ነው። ምሁራን እንደሚሉት፣ ተከታይ (Follower) እና ገዢ (Customer) የተለያዩ ናቸው። አንድ የቲክቶክ ተጠቃሚ አንድን ግለሰብ የሚከተለው ለሳቅ፣ ለጭፈራ ወይም ለፀብ (Drama) ሊሆን ይችላል።
ያ ተከታይ አምባሳደሩ የጠቆመውን የንግድ ተቋም አገልግሎት ለመጠቀም ያለው ፍላጎት ዜሮ ሊሆን ይችላል። ይህ “የተከታይ ብዛት” ሽያጭን እንደማያመጣ የገበያ ጥናቶች ቢመሰክሩም፣ ተቋማቱ ግን አሁንም በጭፍን ቁጥር እያደኑ ነው።
የሀገራት ተሞክሮ፡ “ከስኬትና ከውድቀት ትምህርቶች”
በዓለም አቀፍ ደረጃ የብራንድ አምባሳደርነት ጥበብ የንግድ ተቋማትን ከፍ ሊያደርግ ወይም ገደል ሊከታ ይችላል።
የውድቀት ምሳሌ (Bud Light - አሜሪካ)፦ በቅርቡ የቢራ አምራቹ ባድ ላይት (Bud Light) ከገበያውና ከደንበኞቹ እሴት ጋር የማይሄድ የሶሻል ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ በመምረጡ፣ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው የቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ደርሶበታል። ደንበኞች “ይህ ሰው እኔን አይወክልም” ብለው ምርቱን በማኩረፋቸው ተቋሙ ትልቅ ትምህርት ቀስሟል።
የስኬት ምሳሌ (George Clooney & Nespresso - ስዊዘርላንድ)፦ ተዋናዩ ጆርጅ ክሉኒ ለኔስፕሬሶ ቡና የረጅም ጊዜ አምባሳደር ነው። የእሱ መረጋጋት፣ ክብርና ውበት ከቡናው ጥራት ጋር ተጣጥሟል። እዚህ ጋር ጋብቻው “የዝና ዝሙት” ሳይሆን “የእሴት ትስስር” ነው።
በኢትዮጵያ ግን የንግድ ተቋማት እንደ ታይገር ውድስ (Tiger Woods) የሞራል ግድፈት ሲፈጽሙ ውላቸውን ወዲያውኑ እንደሚያቋርጡት እንደ ኒክ (Nike) ያሉ ድርጅቶች ቆራጥ አይደሉም። አምባሳደሩ ማህበረሰቡን የሚጸየፍ ተግባር ቢፈጽም እንኳ ተቋማቱ “ዝምታን” ይመርጣሉ። ይህ የሚያሳየው ተቋማቱ ለብራንዳቸው ያላቸው ክብር ዝቅተኛ መሆኑን ነው።
የፊልም ተዋናዮችና የ“ገጸ-ባህሪ” ሽሚያ
በኢትዮጵያ የብራንድ አምባሳደርነት ታሪክ ውስጥ የፊልም ተዋናዮች ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛሉ። ይሁን እንጂ እዚህም ጋር ትልቅ የቢዝነስ ስህተት ይፈጸማል። ብዙ ጊዜ ተቋማት ተዋናዩን የሚቀጥሩት በፊልሙ ላይ ባለው “ገጸ-ባህሪ” እንጂ በግል ስብዕናው አይደለም። ተዋናዩ በገሃዱ ዓለም ስነ-ምግባሩ የላላ ከሆነ፣ ደንበኛው በተቋሙ ላይ ያለው እምነት ይላላል።
በአሁኑ ወቅት አንድ ተዋናይ የሳሙና፣ የኮንስትራክሽንና የንግድ ድርጅት አምባሳደር ሆኖ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሊታይ ይችላል።
ይህ Overexposure (ከመጠን በላይ መታየት) ይባላል። ተዋናዩ በታየ ቁጥር ደንበኛው “ምርቱን ወዶት ሳይሆን ተከፍሎት ነው” የሚል ድምዳሜ ላይ ይደርሳል።
የታዋቂነት ምንጭና የብራንድ መርከስ (Brand Dilution)
በዓለም አቀፍ የቢዝነስ ፍልስፍና፣ አምባሳደሮች ባለሙያዎች ወይም ተምሳሌቶች መሆን አለባቸው። በኢትዮጵያ ግን አራተኛውና አደገኛው ዘርፍ ነግሷል፦ “በምንም ታዋቂ የሆኑ” (Famous for nothing)። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ራቁቱን በመደነስ፣ ሰውን በመሳደብ፣ ወይም የቤተሰብ ምስጢርን አደባባይ በማውጣት “ታዋቂ” የሆኑ ግለሰቦች የሀገሪቱ ትልልቅ የንግድ ተቋማት ፊት ሲሆኑ ይታያል። ይህ በቢዝነስ ቋንቋ Brand Suicide ወይም የብራንድ እራስን ማጥፋት ይባላል።
አንድን ምርት "ሁሉ ያውቀዋል" ማለት "ሁሉ ይወደዋል" ማለት አይደለም። የጥራት መገለጫ የሆነ ተቋም በባለጌ ተጽዕኖ ፈጣሪ (Influencer) ሲወከል፣ ምርቱ የነበረውን "Premium" ስሜት አጥቶ የባዛር እቃ ይመስላል።
በቅርቡ አንዳንድ ትልልቅ የንግድ ተቋማት በሚሊዮን ተከታይ ያላቸውን የቲክቶክ ወጣቶች ሾመዋል። አምባሳደሮቹ ማታ የቀጥታ ስርጭት (Live) ላይ ወጥተው ሰውን ሲሳደቡ ወይም የሞራል እሴት የጎደለው ድርጊት ሲፈጽሙ ታይተዋል። ተቋሙ ያተረፈው "እይታ" (Views) እንጂ "ተዓማኒነት" (Trust) አልነበረም።
መፍትሄውና የወደፊት አቅጣጫ
ተቋማት ከዚህ “የግርግር አዙሪት” ወጥተው የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ አለባቸው፦
የእሴት ትስስር (Value Alignment)፦ የአምባሳደሩ የግል ህይወት ከተቋሙ እሴት ጋር መጣጣሙ መፈተሽ አለበት። አንድ ቁጥብና አስተማማኝ መሆን የሚፈልግ የንግድ ተቋም፣ "ዱርዬ" ተብሎ የሚታወቅን ሰው መሾም የለበትም።
ማይክሮ-ኢንፍሉዌንሰሮች
በሚሊዮን የሚቆጠር ተከታይ እና “የማይረባ” ይዘት ካለው ሰው ይልቅ፣ በቁጥር ጥቂት ግን በዘርፉ ተሰሚነት ያለውን ባለሙያ መምረጥ ውጤታማ ነው።
የሞራል ውል (Morality Clause)፦ አምባሳደሩ ስም የሚያጎድፍ ስራ ሲሰራ ውሉ ወዲያውኑ የሚቋረጥበት ህጋዊ ስምምነት ሊኖር ይገባል።
ማጠቃለያ፡ የክብር ጩኸት
በኢትዮጵያ ያለው የብራንድ አምባሳደርነት ሁኔታ “ቅጣ አምባሩ የጠፋው” ለጊዜያዊ ጩኸት በመገዛቱ ነው። ቢዝነስ ሳይንስ ነው፤ ብራንድ ደግሞ ክብር ነው። ክብራቸውንና ሳይንሱን የጣሉ የንግድ ተቋማት የሰውን አይን (Views) ቢቆጣጠሩ እንኳ የደንበኞቻቸውን ልብ ግን ሊገዙት አይችሉም።
ጊዜው ተቋማት ከ “ዝና ዝሙት” ወጥተው ወደ “እሴት ተኮር የቢዝነስ ጋብቻ” የሚመለሱበት መሆን አለበት። አምባሳደርነት የገንዘብ መክፈያ መንገድ ብቻ ሳይሆን፣ የተቋሙን ማንነት ለትውልድ የማስተላለፊያ ድልድይ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። ይህ ካልሆነ ግን፣ የገነቡት ስም በጩኸት መካከል ድምፁ ጠፍቶ ይቀራል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራ ምስል

5 months ago
የቬንዙዌላው ሰው ቱታ ''ቀን ወጣለት''
የደራው መጽሔት
#yederaw | በቅርቡ በአሜሪካ ኃይሎች ቁጥጥር ስር የዋሉት የቬንዙዌላው ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ፣ በወቅቱ ለብሰውት የነበረው የናይኪ (Nike) ብራንድ ቱታ ባልተጠበቀ ሁኔታ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተፈላጊነትን እያገኘ መሆኑ ተዘግቧል።
📈 ገበያው የደራለት ናይኪ
ማዱሮ በቁጥጥር ስር ሲውሉ የሚያሳዩ ምስሎች በዓለም መገናኛ ብዙኃን ከተሰራጩ በኋላ፣ እርሳቸው ለብሰውት የነበረው ተመሳሳይ ቱታ በአሜሪካ እና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሚገኙ የናይኪ መደብሮች ውስጥ ሙሉ በሙሉ እስከመሸጥ ደርሷል። ኩባንያው ከዚህ ክስተት በኋላ የቱታው ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ እንደጨመረለት ታውቋል።
⚽ የማዮርካ ተጫዋቾች
ይህ ቱታ ወደ ስፖርቱ ዓለምም ዘልቋል። በትናንትናው ዕለት የስፔኑ ክለብ ማዮርካ ተጫዋቾች ለጨዋታ ወደ ስታዲየም ሲያመሩ፣ ሁሉም ተመሳሳይ የሆነውን የማዱሮ የናይኪ ቱታ ለብሰው መታየታቸው የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። ይህም ክስተት በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል።
🔍 ለምን ትኩረት ሳበ?
አብዛኛውን ጊዜ የዓለም መሪዎች በቁጥጥር ስር ሲውሉ የሚለብሷቸው አልባሳት ለታሪክ ማስታወሻነት ወይም ለተቃውሞ ምልክትነት ይውላሉ። አሁን ግን ይህ የናይኪ ቱታ ከፖለቲካዊ ትርጉሙ ይልቅ እንደ ዘመናዊ የፋሽን ምርጫ (Fashion Statement) እየታየ ይገኛል።
የደራው መጽሔት
''ፀሐይ አትጠልቅም''
#yederaw #maduro #niketracksuit #mallorca #fashiontrend #breakingnews #nike #sportsfashion #venezuela #currentevents

የማዱሮ በአሜሪካ ወታደሮች ሲያዙ የለበሱት የናይኪ ስፖርት ልብስ ተመሳሳይ ምርት በአሜሪካ ተሽጦ አለቀ
ዶናልድ ትራምፕ የኒኮላስ ማዱሮን በስፖርት ልብስ የተነሳውን ፎቶ በትሩዝ ሶሻል (Truth ላይ ለጠፉ። ከዚያም ብዙም ሳይቆይ የናይኪ ስፖርት ልብሱ በአሜሪካ ውስጥ ተሸጦ አለቀ።
የአሜሪካ ልዩ ኃይሎች ማዱሮን በቅዳሜ ምሽት ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር አውለው ወደ አሜሪካ አመጡት። ፎቶው የ63 ዓመቱን ማዱሮ በዩኤስኤስ አይዎ ጂማ የጦር መርከብ ላይ እጆቹ በካቴና ታስረው፣ ዓይኖቹ ተሸፍነውና የጆሮ መከላከያ አድርገው ያሳያል።
እጃቸው ላይ በፕላስቲክ ያለ ውሃ ይዘው ግራጫማ "Nike Tech Fleece Hoodie" ለብሰዋል።
ምስሉ በኢንተርኔት ላይ እንደተሰራጨ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች በሁኔታው ተናወጡ።
ዓለም በማዱሮ ሰፋ ያለ አለባበስ (baggy look) አብዷል!
አለባበሱ በኢንተርኔት ላይ "የማዱሮ ፊት" (Maduro Fit) በሚል ተሞገሰ፤ ትውስታዎች (memes) ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቀለቁት፤ የግራጫው "Nike Tech Fleece" ሽያጭም በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። "ሀይፕቢስት" የተሰኘው የላይፍ ስታይል ድረ-ገጽ እንደዘገበው፣ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ "Dark Grey Heather/Black" የተባለው ቀለም በናይኪ የአሜሪካ የኦንላየን መስመር ላይ መደብር ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተሸጦ አልቋል።
ጥቂት የማይባሉ ትናንሽ ቀሪ ክምችቶች ብቻ ናቸው የተገኙት።
"ቢልድ" እንደዘገበው ከሆነ፣ ከ2013 ጀምሮ በገበያ ላይ የነበረው ይህ የስፖርት ልብስ በአውሮፓም ጭምር በድንገት በከፍተኛ ሁኔታ ከሚሸጡ ዕቃዎች ተርታ ተሰልፏል።

"ኦፕሬሽን አብስሉት ሪዞልቭ" (Operation Absolute Resolve)
በየኔታ ትዩብ
የኒኮላስ ማዱሮ በቁጥጥር ስር መዋል የተከናወነበት ኦፕሬሽን
በአደገኛነቱና በዝግጅቱ ረቂቅነት ለታሪክ የሚቀመጥ ድንቅ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ነው። ክትትሉና ጥቃቱ እንዴት እንደተከናወነ የሚገልጸው ዝርዝር መረጃ እነሆ
1. ድምፅ አልባው የጥላ ክትትል (The Invisible Surveillance)
ኦፕሬሽኑ ከመጀመሩ ከወራት በፊት የአሜሪካ የስለላ ተቋማት (CIA እና NSA) በማዱሮ ላይ ጥብቅ ክትትል ጀምረው ነበር።
ይህ ክትትል ተራ የሳተላይት ምስል ብቻ አልነበረም የደህንነት ባለሙያዎቹ የማዱሮን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እስከ ጥቃቅን ዝርዝር ድረስ ያጠኑ ነበር።
* የልምድ ጥናት፦
ማዱሮ በምን ሰዓት እንደሚተኙ ምን ዓይነት ልብስ እንደሚለብሱ፣ምን እንደሚመገቡ እና እንዲያውም የሚወዷቸው የቤት እንስሳት (Pets) እንቅስቃሴ ሳይቀር በዝርዝር ተጠንቷል።
* ሰው ሰራሽ ምሳሌ (Replica)፦
የዴልታ ፎርስ (Delta Force) አባላት ኦፕሬሽኑን ለመለማመድ ማዱሮ የሚኖሩበትን የ "ፉዌርቴ ቲዩና" (Fuerte Tiuna) ወታደራዊ ግቢን በትክክል የሚመስል ህንፃ በአሜሪካ ውስጥ ሰርተው ለሳምንታት ሲለማመዱ ከርመዋል።
2. ጨለማን የመጎናጸፍ ጥበብ (Plunging into Darkness)
ጥር 3 ቀን 2026 ሌሊት 8:00 ሰዓት (2:00 AM) ላይ ካራካስ ከተማ በድንገት ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ወደቀች።
የአሜሪካ የሳይበር እና የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት ክፍሎች የከተማዋን የኤሌክትሪክ ሃይል እና የመገናኛ ዘዴዎች ሙሉ በሙሉ አሽመደመዱ።
ከ150 በላይ የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች የቬንዙዌላን የአየር መከላከያ ጣቢያዎች እና ወታደራዊ ማዕከላት በአንድ ጊዜ ደበደቡ።
ይህ የሆነው የማዱሮ ጠባቂዎች ግራ እንዲጋቡና ወደ ቤተ መንግስቱ የሚመጣውን እርዳታ ለመቁረጥ ነበር።
3. የደቂቃዎች ኦፕሬሽን (The Strike)
በዚያው ቅጽበት፣ "የሌሊት አሳዳጆች" (Night Stalkers) በመባል የሚታወቁት የልዩ ሃይል ሄሊኮፕተሮች ድምፃቸውን አጥፍተው የማዱሮ መኖሪያ ላይ አረፉ።
የብረት በሮች እና የጋዝ መቁረጫዎች፦
ማዱሮ እና ባለቤታቸው ሲሊያ ፍሎሬስ ወደ የብረት ክፍል (Safe Room) ለመግባት ቢሞክሩም የዴልታ ፎርስ አባላት ፈጣን ነበሩ።
ፕሬዝዳንቱ በሩን ዘግተው እንዳያመልጡ ወታደሮቹ ግዙፍ የጋዝ መቁረጫዎችን (Blowtorches) በመጠቀም የብረት በሮቹን ሰባብረው ገቡ።
* ያልተጠበቀ ፍጥነት፦
አጠቃላይ የማዱሮን መኖሪያ የመቆጣጠር ስራ የተከናወነው ባልተሟላ 30 ደቂቃ ውስጥ ነበር።
ማዱሮ በቁጥጥር ስር ሲውሉ የስፖርት ልብስ (Nike Tech sweatsuit) ለብሰው ነበር።
4. የሽኝት ጉዞ (The Extraction)
ማዱሮ እና ባለቤታቸው ወዲያውኑ አይናቸው ተሸፍኖና ድምፅ እንዳይሰሙ የሚያደርግ የጆሮ ማዳመጫ ተደርጎላቸው በሄሊኮፕተር ተወሰዱ።
መጀመሪያ በካሪቢያን ባህር ላይ ወደምትገኝ "ዩኤስኤስ አይዎ ጂማ" (USS Iwo Jima) የጦር መርከብ በመቀጠልም በቀጥታ ወደ ኒው ዮርክ ተወሰዱ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህንን ኦፕሬሽን በኋይት ሃውስ ውስጥ ሆነው በቀጥታ ስርጭት (Real-time) ይከታተሉት የነበረ ሲሆን "በጣም የተሳካ እና ድንቅ ስራ" በማለት ገልጸውታል።

መረጃ‼️
በፓስተር ሄኖክ ግርማ ሰላሌ ላይ የሕግ ምርመራ ተጀመረ
የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቤ ሕግ መምሪያ፣ የሰላሌን ሕዝብ ክብር የሚነኩ ንግግሮችን አድርገዋል የተባሉትን ፓስተር ሄኖክ ግርማን ለሕግ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ።
የፊቼ ከተማ ዓቃቤ ሕግ እና የከተማዋ ፖሊስ በቅንጅት በጀመሩት ምርመራ፣ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ወይዘሮ ባዩሽ ዓለማየሁ ከበደ የተባሉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ዓቃቤ ሕግ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምጦ ጣና በሰጡት መግለጫ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አንስተዋል፦
1 "ብሔርን መስደብ፣ ስም ማጠልሸትና በሕዝብ መካከል ሁከት የሚፈጥሩ ንግግሮችን ማድረግ በሕግ የሚያስጠይቅ ከባድ ወንጀል ነው።"
2 ፓስተሩ በአሁኑ ወቅት በሌላ ክልል እንደሚገኙ የጠቆሙት ኃላፊው፣ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከፌዴራል የሕግ አካላት ጋር የቅርብ ክትትልና ንግግር እየተደረገ መሆኑን አረጋግጠዋል።
3 የጀግኖች መፍለቂያ፣ የኩሩው ኦሮሞ ሕዝብና የተለያዩ ሃይማኖቶች በክብር የሚኖሩባት ሰላሌ ስም መነካቱ የሕዝብ ቁጣ የቀሰቀሰ በመሆኑ፣ ሕጉ ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል ብለዋል።
ዓቃቤ ሕግ መምሪያው የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ እንደሚወስድና የምርመራውን ውጤት በየጊዜው ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
Via Komunikeshinii Shawaa Kaabaa
Gursha
seledadotio

የሰሜን ሸዋ ኮሙኒኬሽን መግለጫ አወጣ::
ሰበር ዜና፦ በፓስተር ሄኖክ ግርማ ሰላሌ ላይ የሕግ ምርመራ ተጀመረ

10 months ago
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአስርተ አመታት በላይ ሲጠቀምበት የኖረውን የንግድ ምልክት (Logo) በአዲስ የንግድ ምልክት ለመቀየር 600 ሚሊዮን ብር በጀት መድቦ ሲሰራ ነበር:: በዚህም መሰረት ባንኩ አዲሱን የንግድ ምልክት ይፋ የማድረጊያ ሰዓት ላይ ዕቅዱን ሰርዟል::
ምክንያቱ ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትሩ አዲሱ ሎጎ የፈጠራ እና የኢትዮጵያዊነት ገጽታ ጎድሎታል በሚል ባቀረቡት ትችት እንደሆነ ዛሬ ሪፖርተርስ ዘግቧል:: ከዚህ ጋር ተያይዞ ለፕሮጀክቱ የተመደበው በጀት ብዙዎችን ሲያነጋግር ውሏል:: እኔ ግን እንደ ማርኬቲንግ እና ብራንዲንግ ባለሙያ ከገንዘቡ መነጋገሪያነት ባሻገር በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የግሌን ምልከታ እና ጥያቄ ማስፈር ፈለግኩ::
በመጀመርያ ደረጃ የንግድ ምልክት (Logo) ምንድነው? ሎጎ ማለት የድርጅትን ብራንድ ማንነት (Brand Identity) ፣ እሴት (Values) እና ራዕይ (Vision) በአንድ ምስል ወይም ምልክት የሚያጠቃልል የምስል መታወቂያ (Visual Identity) ነው። በቀላል አገላለጽ ሎጎ የአንድ ድርጅት ምርት ወይም አገልግሎት መለያ የሆነ ምልክት ነው። እንደ ሰው ስም ሎጎም አንድ ድርጅቱ በሌሎች ድርጅቶች ወይም ምርቶች መካከል በቀላሉ እንዲታወቅ ያደርገዋል።
ከዚህም ባሻገር ሎጎ የአንድ ድርጅት እና ደንበኛን ስነ-ልቦና የሚያስተሳስር በማስተሳሰር በደንበኞች አዕምሮ ውስጥ የሚገነባ ስሜት ነው:: ይሄም በጊዜ ሂደት በደንበኞች ዘንድ እምነት እና ታማኝነት (Trust and Loyalty) ይገነባል። ደንበኞች አንድ ሎጎን ሲያዩ ከምስሉ ባለፈ የተለያዩ ስሜቶችን ፣ ትውስታዎችን እና ልምዶችን ያስታውሳሉ::
ለምሳሌ “Just Do It” የሚል ቃልን ድንገት ብንመለከት ወደ አዕምሯችን ጓዳ በፍጥነት ብቅ የሚለው Nike ጫማ ነው:: እንዲሁ ደግሞ የተጎመጠ የአፕል ፍሬ ምስል ብናይ ወደ አዕምሯችን በፍጥንት ብቅ ሊል የሚችለውን ብራንድ እና ምርትም ግልፅ ነው::
በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ለረዥም ጊዜ ሲጠቀምበት የኖረው ሎጎ ከህዝቡ ጋር ጥልቅ የስነ-ልቦና ትስስር የፈጠረ የብራንድ ካፒታል (Brand Equity) መገንባቱ የማይካድ ሃቅ ነው። ይህ ሎጎ ባንኩን ለሚያውቁት ሁሉ የረጅም ጊዜ ግንኙነት ምልክት ሆኖ አገልግሏል። እንደየደንበኛው ማንነት ሁሉም የራሱ የሆነ የስነ-ልቦና ትስስር ይኖረዋል:: (ቁጠባ ፣ የሲስተም ችግር ፣ መጉላላት ፣ የደህንነት ስሜት ፣ ሽልማት ፣ ወለድ ፣ ዕዳ ፣ ቦታ ጠቋሚነት ወዘተ) እነዚህ በሙሉ ባንኩ ከደንበኞቹ ጋር በሎጎው የሚፈጥረው ስነ-ልቦና ትስስር ናቸው:: ታዲያ ንግድ ባንክ አሁን ይሄን ሎጎ ለምን ሊቀይረው ፈለገ?
የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት አንድ ድርጅት ሎጎውን ለመቀየር ወይም Rebrand ለማድረግ እጅግ አሳማኝ ምክንያት ሊኖረው ይገባል ብለው ይስማማሉ:: ለምሳሌ ወደ አዲስ የገበያ ዘርፍ የሚገባ ከሆነ:: የንግድ አቅጣጫ የሚቀይር ከሆነ:: ያለበትን አሉታዊ ምስል ለመቀየር ከፈለገ ወዘተ ብለው ያስቀምጣሉ:: ታዲያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሎጎውን ሊቀይር የፈለገው ከእነዚህ አሳማኝ ምክንያቶች በአንዱ ምክንያት ነው? ወይስ በኢ-ምክንያታዊ በፋሽን እና በውድድር መንፈስ ብቻ? ባንኩ የዘመናዊነት ገጽታን ለማላበስ ቢፈልግም ደንበኞቹ የለመዱትን ማንነት ችላ ማለቱ ትክክል ነው ወይ?
ንግድ ባንክ ድንገተኛ የሎጎ ለውጥ ማድረጉ ወደፊት የሚያመጣበት አሉታዊ ተፅዕኖዎችም አሉት:: ይኼም የደንበኞችን የረጅም ጊዜ የስነ-ልቦና ትስስር ማፍረስ ነው። ይህን ነገር ከዚህ በፊት የሞከሩ ድርጅቶችም ከፍተኛ ዋጋ ከፍለዋል። ለአብነት ያህል:-
ታዋቂው የልብስ ድርጅት Gap ቀድሞ ሲጠቀምበት የነበረውን ሎጎ በድንገት በመቀየሩ ደንበኞቹ በንዴት ዘመቻ ከፍተውበት በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ቀድሞው ሎጎ እንዲመለስ አስገድደውታል። ሌላው የብርቱካን ጭማቂ አምራች ድርጅት የሆነው Tropicana ነው:: ትሮፒካና በ2009 ሎጎውንና ማሸጊያውን ሲቀይር ሽያጩ በ20% በመውረዱ በወር ውስጥ ወደ ነበረበት ተመልሷል።
እነዚህ ምሳሌዎች የሚያሳዩት ሎጎ የድርጅቱን ማንነት ብቻ ሳይሆን የደንበኞችንም ስሜት የሚወክል መሆኑን ነው። የንግድ ባንክ ሎጎውን በመቀየሩ ከላይ ከተጠቀሱት አሉታዊ ተፅዕኖዎች በተጨማሪ በህዝቡ ዘንድ የተገነባውን Emotional Attachment ሊያሳጣው ይችላል::
በብራንድ ማኔጅመንት ዘርፍ ታዋቂው ምሁር ማርቲ ኒውማየር (Marty Neumeier) “Your brand isn’t what you say it is. It’s what they say it is.” ይላሉ። "የእርስዎ ብራንድ እርስዎ የሚሉት አይደለም። ብራንድዎ ህዝቡ የሚለው ነው" የሚል ነው። ይህ ንግግር የሎጎን ወሳኝነትና ከደንበኞች ጋር ያለውን ትስስር ያጎላል። ሎጎን በገንዘብ ብዛት መቀየር የሚሞከር ከሆነ የብራንድ ማንነት ሊሸረሸር እንደሚችል ይናገራሉ።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሎጎ ለመቀየር ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ማውጣቱ ስትራቴጂያዊ ውሳኔ ቢሆን እንኳ የህዝብን ስሜት እና የረጅም ጊዜ ታሪክን ካለማገናዘብ አንፃር ትክክል ነው ወይ??? ሎጎ የድርጅት ምልክት ቢሆንም እውነተኛው ማንነቱ ግን በህዝብ ልብ ውስጥ ነው። ታዲያ የህዝብን ልብ የሚነካውን ምልክት መቀየር የገንዘብ ወጪ ብቻ ሳይሆን የደንበኛን ልባዊ እና ታሪካዊ ትስስር ስሜትን ማጣትስ አይደለምን?
“A logo is not what the company says it is. It's what the people feel it is.”
Via ዮአኪን በቀለ

Sponsored by
Surafel