1 month ago
u1235u1208 u1200u1308u122d | u12e8u123bu12d5u1262u12eb u12a5u1293 u12e8u1348u122du12a6u1296u127d u120du1260u12c8u1208u12f5 u121du1295 u1308u1320u1218u12cd? u1246u12edu1273 u12a8u12f0u1233u1208u129d u12a0u1260u122b u12a5u1293 u121au12aa u1270u1235u134bu12ed u130bu122d #ethiopia #ebc #eastafrica #hornafrica ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ስለ ሀገር | የሻዕቢያ እና የፈርኦኖች ልበወለድ ምን ገጠመው? ቆይታ ከደሳለኝ አበራ እና ሚኪ ተስፋይ ጋር #ethiopia #ebc #eastafrica #hornafrica
1 month ago
ፕሬዝዳንቱ ካይሮ ደርሰዋል!
#ethiopia | የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በዛሬው እለት ግብጽ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ካይሮ የገቡት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ነው ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
ፕሬዝዳንቱ ካይሮ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በግብጹ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አልሲሲ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እና አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
ሁለቱ መሪዎች በዋና ዋና ዘርፎች በተለይም በኢንፍራስትራክቸር በታዳሽ ኃይል በቴክኖሎጂ እና በሱዌዝ ካናል የኢኮኖሚ ቀጠና ውስጥ ይወያያሉ ተብሏል።
እንዲሁም በቻይና የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ዙሪያ ውይይት እንደሚያደርጉና አዳዲስ የስምምነት ሰነዶችን እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል።
ግብጽ በቻይና የመሰረተ ልማት እና የንግድ መስመር ዝርጋታ እቅድ ውስጥ በመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አጋር በመሆኗ አዳዲስ የጋራ ፕሮጀክቶችን መተግበር ላይ ይመክራሉም ተብሏል።
የፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ዘመናትን የተሻገረ ወዳጅነት የሚያጠናክርና የሁለቱን ህዝቦች የጋራ ጥቅም ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው ሲሉ ባለሙያዎች ተናግረዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgn #china #egypt #alsisi #cooperation #diplomacy #economy #hornafrica #security #middleeast

2 months ago
ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሀገራት ጎረቤት ብቻ አይደለችም፤ የልብ ትርታም ጭምር እንጂ | ETHIOPIA | Horn Africa | Red Sea |
#ethiopia #ebc #geopolitics #redsea #hornafrica
Comments