21 days ago
"ገንዘቤ ባንክ ውስጥ ተቀምጦ ከምሞት የካንሰር ህመምተኞች ይታከሙበት!"
#ethiopia | በጡረታ የተገለሉት ህንዳዊቷ ዶክተር በህይወት ዘመናቸው የቆጠቡትን ገንዘብ ለካንሰር ታካሚዎች እንዲሆን ለግሰዋል።
የቀድሞ የህንድ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪም የነበሩት እኚህ አዛውንት አቅም የሌላቸው ሴቶች የካንሰር ህክምና ማግኘት እንዲችሉ የቆጠቡትን ሙሉ ገንዘባቸው ለግሰዋል።
በህክምና ሙያ ዘመናቸው የካንሰር ህክምና ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ ምክንያት በርካታ ሴቶች ሲሰቃዩ መመልከታቸውን ተናግረዋል።
በመሆኑም ገንዘባቸው በባንክ አካውንት ውስጥ ከመቀመጥ ይልቅ እነዚህን ሴቶች መርዳቱ የበለጠ ጥቅም እንዳለው ወስነዋል።
ወደ 350,000 ዶላር የሚጠጋው ይህ የገንዘብ የገንዘብ ልገሳ በካንሰር ህክምና ላይ ለሚገኙና ለተቸገሩ ሴት ታካሚዎች ይውላል ነው የተባለው።
አዛውቷ ሰዎችን በመንከባከብ ሁለት አስርት ዓመታትን ካሳለፉ በኋላ በህይወታቸው የቆጠቡትን አብዛኛውን ገንዘብ ያንኑ ደግ ተግባራቸው ለማስቀጠል አውለውታል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #drlakshmibai #inspiration #womenhealth #generosity #cancercare #aiims #humanity #healthcarehero #philanthropy

10 months ago
✨ ካታር
ባዘጋጀችው 7ኛው አለም አቀፍ የ2025 የስነ-ጥበብ አውደ ርዕይ 🎨 በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ::
🌍 በዝግጅቱ ላይ የሀገሪቷ ባለስልጣናት፣ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በተገኙበት
👉 ከ 70+ ሀገራት
👉 450+ አለም አቀፍ ሠዓሊያን
ኢትዮጵያን በመወከል
🎨 ሠዓሊ ግርማ ቡልቲ
🎨 ሠዓሊ መስፍን መብራቱ
🎨 ሠዓሊ ዮሀንስ ባዩ
🎨 ሠዓሊ ቃለአብ አለማየሁ
🎨 ረድኤት አካለወልድ
🎨 የዴኮሬሽን ባለሙያ ለምለም በላይነህ ተሳትፈዋል።
🌟 የዝግጅቱ አስተባባሪ
🏅 ብራንድ አምባሳደር – ሠዓሊ ተሰማ ተምትሜ ነበር።
🏆 የክብር ዋንጫና
📜 የእውቅና ሰርተፍኬት ተቀብለዋል።
ከዝግጅቱ የክብር እንግዳ
የሀገራችን ክብር በዓለም አደባባይ ከፍ በማለቱ የተሰማን ደስታ ወደር የለውም! ✨
🤝 በተጨማሪም
በካታር የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር
ክቡር ፈይሰል አልየ በዝግጅቱ ላይ በመገኘት
📜 ለተሳታፊ የኢትዮጵያ ሠዓሊያን የእውቅና ሰርተፍኬት አበርክተውልናል።
✨🎨 ኢትዮጵያ በጥበብ ትደምቃለች! 🎨✨
✨🎨 The 7th Edition of the Qatar International Art Festival 2025 🎨✨
was successfully completed!
🙏 Sincere thanks to KATARA, MAPS International and its CEO Mrs. Rashmi Agrawal, as well as the great people and the proud nation of Qatar
, for their invaluable support, generosity, and outstanding cultural leadership.
🎉
🌍 በዝግጅቱ ላይ የሀገሪቷ ባለስልጣናት፣ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በተገኙበት
👉 ከ 70+ ሀገራት
👉 450+ አለም አቀፍ ሠዓሊያን
🎨 ሠዓሊ ግርማ ቡልቲ
🎨 ሠዓሊ መስፍን መብራቱ
🎨 ሠዓሊ ዮሀንስ ባዩ
🎨 ሠዓሊ ቃለአብ አለማየሁ
🎨 ረድኤት አካለወልድ
🎨 የዴኮሬሽን ባለሙያ ለምለም በላይነህ ተሳትፈዋል።
🌟 የዝግጅቱ አስተባባሪ
🏅 ብራንድ አምባሳደር – ሠዓሊ ተሰማ ተምትሜ ነበር።
🏆 የክብር ዋንጫና
📜 የእውቅና ሰርተፍኬት ተቀብለዋል።
ከዝግጅቱ የክብር እንግዳ
🤝 በተጨማሪም
ክቡር ፈይሰል አልየ በዝግጅቱ ላይ በመገኘት
📜 ለተሳታፊ የኢትዮጵያ ሠዓሊያን የእውቅና ሰርተፍኬት አበርክተውልናል።
✨🎨 ኢትዮጵያ በጥበብ ትደምቃለች! 🎨✨
✨🎨 The 7th Edition of the Qatar International Art Festival 2025 🎨✨
was successfully completed!
🙏 Sincere thanks to KATARA, MAPS International and its CEO Mrs. Rashmi Agrawal, as well as the great people and the proud nation of Qatar
🎉
12 months ago
*ዳላስ የሚገኘው ስታር ቡክሪስ ኬተሪንግ ለ35 ዓመታት አገልግሏሎ
* "ባለፈው ዕሁድ October 12 ቀን 2025 ምግብ ቤት ውስጥ በደረሰው የመኪና አደጋ ሰው ሳይጎዳ ንብረት ላይ በደረሰው ከባድ ጉዳት ምከንያት፣ ጥገና እስከምናደርግ ድረስ ከይቅርታ ጋር ለጊዜው ለመዝጋት ተገደናል። በቅርቡ ተመልሰን እንደምንከፍት ቃል እየገባን በየጊዜው የደረስንበትን ሁኔታ እናሳውቃችኋለን፡። የኢንሹራንስ ጉዳይ እንዳለቀ ስታር ቡክሪስ ኬተሪንግ ቶሎ እንከፍታለን" - አቶ ዳንኤል ካሳሁን
***
የወይዘሮ ቡክሪ ይርጉ አጭር የህይወት ታሪክ
#ethiopia | ወይዘሮ ቡክሪ ይርጉ ከአባቷ ከአቶ ይርጉ ደጋጋ እና ከእናቷ ከወይዘሮ አየለች በዳኔ በሐረር ከፍለ ሀገር ግሪ ቆጨርበመባል በሚታወቀው ከተማ July 1 ቀን 1962 በአውሮፓ ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም ተወለደች። ፊደል ቆጥራ ዳዊት ደግማ በፍሬ ሕይወት አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን አጠናቃ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ ዳግማዊ ምንልከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠናቃለች። በወጣትነት ዕድሜዋ ታላቅ ወንድሟ, አቶ ደጀን ይርጉ ድንገተኛ አደጋ ደርሶበት ሕይወቱን ለማትረፍ ወደ ኬንያ ተሰዳ በእግዚአብሔር እርዳታ ፈረንሳይ ገብታ ሕይወቱን አትርፋለች፡፡ ከፍተኛ ፍቅር ያላትን የምግብ አሰራር ትምህርት ተምራ በሼፍነት ማዕረግ በቅታለች። ከአቶ ዳንኤል ካሣሁን ጋር በ September 05, 1987 ዓ.ም በፓሪስ ከተማ ትዳር መስርተው በ 1988 ዓ.ም ወደ አሜሪካ በመምጣት የሁለት ሴቶችና የአንድ ዲያቆን በረከት ከእግዚእብሔር አግኝተዋል። በ1989 ዓ.ም የመጀመሪያውን የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ የባህል ምግብ ፒጋል በተሰኘ ምግብ ቤት በሎስ አንጀለስ ከፍተው ቤቱ መስራት የማይችለውን ለፍቶ አዳሪ ሁሉ የእንጀራ ናፍቆቱን አርክተዋል፡፡ በ1994 ዓ.ም ወደ ዳላስ ቴክሳስ በመምጣት PICK AND GO I STAR GROCERYE STAR FOOD RESTAURANT AND CATERING በተሰኙ ድርጅቶች በቅንነትና በፍቅር መላውን የዳላስ ሕዝብን እና ሌሎችም ከፍለ ከተማዎችን አገልግለዋል። በርካታ አመታት ጠንክራ ከሰራች በኋላ በዓለም አቀፍ የገንዘብ አያያዝ ድርጅት (WFG) ከአራት ዓመት በፊት ተካፍላ ያገኘችውን ጥቅም ለወገኖቿ በማካፈል ጠንከራ በመስራት ያገኘችውን ስኬት ለምታገኘው ሁሉ በማስረዳቷ የድርጅቱ ስም ተረስቶ የቡከሪ ኢንሹራስ በመባል በከተማው ውስጥ ሲነገር ያላትን ተጽእኖ ፈጣሪነት ከኦባማ ኬር ተብሎ ከሚጠራው ያልተናነሰ ነበር። ቡከሪ ደግ ሰው፤ ለሰው ሁሉ መልካም ነገር የምትመኝ፤ የሰውን ችግርሁሉ የራሷ ችግር አድርጋ የምትመለከት፤ የተራበን አብልታ፤ የተጠማን አጠትታ፤ የታረዘን አልብሳ፤ የታሰረን ጠይቃ ለብዙ ሰዎች ችግር መፍትሔ የምትሰጥ እመ-መላ ነበረች። የተፈጠረችበትን ዓላማ አውቃ ሩጫዋን ፈጽማ ዘወትርወደምትናፍቀው አምላኳ፤ መልካም ሥራዋን ይዛ ከፊቷ የሎስ አንጀለስ ማርያምን የዳላስ ቅዱስ ሚካኤልን፤ የኢቲሣ ተከለ
ሐይማኖትን አስቀድማ ወደ ፈጣሪዋ በ FEB 18, 2021 ዓ.ም ከንጋቱ በ 6:42am በባለቤቷ፤ በልጆቿ እና በቅርብ ቤተሰቦቿ ተከባ ወደፈጣሪዋ ሄዳለች። እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርልን። አሜን።
ወገኗን ለመርዳት ሁሉን የሆነች
***
Bukri Yirgu
A Blessed Person and a Blessing to Others.
Bukri was the first woman, in many ways than one, including of our community to join, the WORLD FINANCIAL GROUP AND WORLD SYSTEM BUILDER, INC. (WFG/WSB, Inc.). Along with her husband Daniel Kassahun, they worked hard in tandem. As a woman with keen insight, she saw the need for and benefits of financial education which she applied. She became an avid campaigner to educate and invited others to join in the Mission and Vision of the cam-paign. They succeeded in building Team Star. Bukri was a wonderful colleague, a friend and a great leader to all those who followed in her footsteps. She made sure that members bonded not only as colleagues but as friends and members of a larger family-community. She was a blessed person and a blessing to others.
Bukri was a Grand Chef as well as a Financial Advisor. With her God given qualities and the full support of her beloved husband, her wonderful personality, unequalled judgment, talent, generosity, energy, and drive she excelled in both areas, as diverse as they were and served the community well. In recognition of their contribution, and as the successful leaders of Team Star, Bukri and Daniel were awarded by WFG/WSB. Bikri became the first woman of her community in North America to wear the Green Jacket. Yet she always said, "...this is a group achievement, we all earned it, and if I can do it, so can you. "They were all inclusive and hum-ble. The Team Star had a great admiration and respect for them as a couple, achievers, as leaders, and for their humanitarian projects and activities. Bukri played a major part in all of them.
Bukri was principled, generous, compassionate, and a good person to her core. She helped many people in any way she can including her time, energy, and means. She saw the goodness in others irrespective of life's lot. With her upright character and genuine smile, she wel-comed and treated everyone equally with respect. Thus, she became the "special friend" of everyone mentored and guided those who needed it. She was one that everyone would want to have as a friend, a sister, a confidant, and as a mother to the young ones. She was one of a kind who did so much more for others, and God rewarded her for her good deeds.
Rest in Peace!
1 year ago
ያሳዝናል 😭
#ethiopia | ልጅቷ ዩክሬናዊት ስደተኛ ናት። በነገራችን ላይ..ገ*ዳ*ዩ ልጅቷን አያውቃትም። እንዲሁ ከመሬት ተነስቶ ነው የገDeላት። Iryna ትባላለች። ሀገሯ ዩክሬን በጦርነት እየታመሰ ስለሆነ የተሻለ ኑሮን ፍለጋ ወደ አሜሪካ የመጣች ስደተኛ ናት። ይህ የወንጀል ድርጊት የተፈፀመው August 22 እለት ነበር ፤ ። የልጅቷ አሟሟት በጣም ነው ልብ የሚሰብረው 😢 She was fatally stabbed to death 💔
.
ገ ዳ ዩ ይህንን ወንጀል ለምን እንደፈፀመው ራሱ አይታወቅም። ከልጅቷ ጋር ትውውቅ የላቸውም ምንም ነገር የላቸውም። ፀብም የላቸውም። አያውቃትም። Iryna ዩክሬን ውስጥ ባለው ጦርነት ምክንያት ወደ አሜሪካ የመጣችው Safe የሆነ ኑሮ እኖራለሁ ብላ አስባ ነበር 💔 ግን በአጭር ተቀጨች።
.
ይህቺ የ 23 አመት ወጣት አሜሪካ በስደት በቆየችባቸው ጥቂት ወራት ውስጥ በጎረቤቶቿ እንዲሁም በስራዋ አካባቢ በአጠቃላይ በኮሚኒቲው እጅግ የምትወደድ ልጅ ነበረች። ከዩክሬን እንደመጣች መጀመርያ Caregiver ነበር የምትሰራው። ከዛ በኋላ Zeppedis pizzeria የሚባለው ፒዛ ቤት ውስጥ ሼፍ በመሆን አገልግላለች። ህይወቷን መስመር ለማስያዝ የምትጥር ምስኪን ስደተኛ ወጣት ናት።
የመጀመርያ መኪናዋን ቅርብ ጊዜ ገዝታ ስለነበር.. Driving license ለማውጣት ፕሮሰስ ላይም ነበረች። She was known for her Generosity and Hard work. ጠንካራ ሰራተኛ ናት። ጥቃቱን የፈፀመባት ሰው ከዚህ በፊት ከ 15 በላይ Criminal Record ያለበትና ፤ ከረጅም ጊዜ እስር በኋላ በ 2011 ከእስር ቤት የተለቀቀ ግለሰብ ነው።
ፍራኦል ሀበሻ

ለዩኒቨርሲቲ መምህሩ አስናቀ ብርሃኑ እንድረስለት
Lets support Our Teacher
Yilkal Andualem is organizing this fundraiser.
Donation protected
መምህራችን_ታሞብናል
ወደ ካንሰር ሊቀየር ይችላል....ሀኪሞች
ወጣት መ/ር አስናቀ ብርሃኑ አላምነህ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቅንነትና በታማኝነት እያገለገለ ያለ በሙያውም አንቱታን ያተረፈ በሥነ ምግባሩ ምስጉን ሰው አክባሪ፣ ለተቸገሩ ፈጥኖ ደራሽ ወንድማችን ነው::
በሒሳብ ትምህርት ክፍል የኑሜሪካል አናላይሲስ መምህር ሲሆን በዩኒቨርሲቲ ቆይታውም ከማስተማር ስራው ጎን ለጎን በጥናትና ምርምር ዘርፍ በሙያው አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው 6 (ስድስት) ጥናትና ምርምሮችን በማሳተም ለአንባቢያን አድርሷል::
ወንድማችን መ/ር አስናቀ ድንገት በገጠመው የጤና እክል በህይወት እና በሞት መካከል ሆኖ የድረሱልኝ ተማፅኖውን እያሰማ ይገኛል:: በገጠመው የጤና ዕክል በተለያዩ ስድስት (6) ሆስፒታሎች ህክምና ሲያደርግ ቆይቷል::
ከነዚህም ውስጥ በአንዱ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ሰርጀሪ ተሰርቶ ሊሻለው ባለመቻሉ ወደ አዲስ አበባ አለርት ኮምፕርሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሪፈር ተፅፎለት ክትትል እያደረገ ይገኛል::
በመሆኑም የአለርት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና ቦርድ 30% አጠቃላይ ቋሚ የአካል ጉዳተኛ እንደሆነና የሚከተሉትን ውሳኔዎችን ወስኗል::
1ኛ. በግራ እግሩ ላይ ስድስት (6) ዓመት የቆየ ከባድ ቁስለት ወደ ካንሰር የመቀየር እድሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ መሆኑን፣
2ኛ. ሁለቱም እግሮቹ ነርቫቸው የተጎዳና ስሜት አልባ መሆናቸውን፣
3ኛ. የግራ እግሩ ሙሉ አጥንቶቹ የተጎዱና ይዘታቸውን የቀየሩ መሆናቸውን
4ኛ. ቁሞ ማስተማርም ሆነ በእግሩ መንቀሳቀስ እንደማይችል የአለርት ሆስፒታል ሜዲካል ቦርዱ አረጋግጧል
መምህር አስናቀ ባለብዙ ተስፋና ብዙ ህልም የነበረዉ ሩጦ ያልጠገበ ወንድማችን እግሮቹ ደክመው እቤት እንዲውል ተገዷል::
የህመሙ ሁኔታ አሳሳቢ እና ለህይወቱም አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ ወደ ህንድ አገር ሂዶ ህክምና እንዲያደርግ ሪፈር ተፅፎለታል:: የህክምና ወጭውም ከሁለት ሚሊየን (2,000,000) ብር በላይ እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል::
ወንድማችንን ለማገዝ አነሰ በዛ ሳንል በአገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ ትዉልደ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የእርዳታ እጃችሁን ትዘርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን::
Asinake Birihanu Alamneh
ስልክ_ቁጥር 09 23 53 45 01
Lecturer Asnake Berhanu, who has been serving Hawassa University with integrity and honesty, is a respected, respectful, and helpful person who has earned a reputation in his profession.
He is a Numerical Analysis Lecturer in the Department of Mathematics.
During his time at the university, he has published 6 (six) internationally recognized studies and research papers in his field, and has reached readers.
Our brother,Teacher Asnake is suddenly in the middle of life and death due to a health problem he encountered.
He has been receiving treatment in six (6) different hospitals for his health problem. In one of them, he underwent surgery at Hawassa University Referral Hospital and was referred to Addis Ababa Alert Compressive Specialized Hospital for follow-up.
Therefore, the Alert Specialized Hospital Medical Board has determined that he is 30% permanently disabled and has made the following decisions:
1st. The six (6) year old severe ulcer on his left leg has a very high chance of turning into cancer,
2nd. Both his legs are nerve damaged and numb,
3rd. The entire bones of his left leg are damaged and their contents have changed,
4th. The Alert Hospital Medical Board has confirmed that he cannot stand or walk.
Our brother, Teacher Asnake, who had many hopes and dreams, has been forced to stay home due to tired legs. His condition is serious and life-threatening, so he has been referred to India for treatment. He has been told that the medical expenses will cost more than $15000 .
Please help support this visionary teacher as they navigate through an incredibly difficult time. The funds raised will go towards the cost of surgical treatment , and to help to cover the loss of income while taking some much needed time to recover.
Thank you for your generosity.
I am grateful for your help and wishes.
Thank you
"Let's save the life of the visionary teacher with sincere hearts and united hands!
Show your support for this GoFundMe

Sponsored by
Surafel
Comments