6 months ago
የዓመቱ ልዩ የፍቅር ጉዞ - በቤኑና ቪሌጅ! 🚂🌹
ለጥቂት ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ድንቅ የሁለት ቀናት የፍቅር ቆይታ!
ምንድን ነው የሚጠብቃችሁ?
🎤 የከዋክብት ምሽት (የካቲት 7)፦ በጣፋጭ ድምፁ የምንወደው ዳዊት ፅጌ፣ አዲስ ሙላት እና የጋሽ መሃሙድን ዜማዎች በሚያስደንቅ ሁኔታ የሚጫወተው መስፍን ሽፈራው (ቤቢ) በመድረኩ ላይ ይጠብቁዎታል።
🚂 ልዩ የባቡር ጉዞ፦ ጉዞው በቻርተር ባቡር ከጣፋጭ ቁርስ ጋር ይጀምራል። በራሳችሁ መኪና መምጣት ለምትፈልጉም መንገዱ ከ2 ሰዓት ተኩል የማይበልጥ (180-200km) ምቹ ጉዞ ነው።
💆♂️ መዝናኛዎች፦ ስቲም፣ ማሳጅ፣ ሳውና፣ የዋና ገንዳ እና ፍል ውሃ... እንዲሁም የፊልም ምሽትና የፈረስ ግልቢያ!
🕯️ የፍቅር ራት፦ በሻማ ብርሃን የታጀበ ልዩ የ Candlelight Dinner ፕሮግራም።
🍱 ያለምንም ወጪ፦ የሁለት ቀን ሙሉ ምግብና መጠጥ በነጻ!
🛌 ቅንጦት፦ ከፕሬዝዴንሻል ሩም እስከ VIP ክፍሎች ድረስ እንደ ምርጫችሁ።
💎 ልዩ ሽልማት፦ ለ አንድ ጥንድ የ Moissanite Diamond ተሸላሚ ይሆናሉ!
⚠️ ቦታዎች በፍጥነት እያለቁ ነው! "Pure Love" ጥቅል በአሁኑ ሰዓት ሙሉ በሙሉ ተሽጦ አልቋል! የቀሩት አማራጮች፦
Harmony Love 3 (ለ 6 ሰው) — 299,999 BIRR
Harmony Love 2 (ለ 4 ሰው) — 199,999 BIRR
Exclusive Love (ለ 2 ሰው) — 199,999 BIRR
Royal Love (ለ 2 ሰው) — 149,999 BIRR
Love Nest (ለ 2 ሰው) — 80,000 BIRR
ለባለትዳሮች፣ ለፍቅረኛሞች እና ለቅርብ ጓደኛሞች የሚሆን ድንቅ አጋጣሚ!
📞 ስልክ፦ 0904040468 | 0933232373
#valentine #diamondring #ethiopia #beynounavillage #dawittsigie #addismulatu #mesfinshiferaw #exclusivevalentine #love #luxuryexperience

7 months ago
🕯️ "የሞተ ሠውሰ አረፈ፤ ነገር ግን መታሠቢያውን አድርግለት" (ሲራክ 38፥23)
የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ መታሰቢያ በልጅነት ሰፈሩ በቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን
በቅርቡ በሞት የተለየን የጥበብ ሰው ወንድማችን አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ተወልዶ ባደገበት በደብረ ፅጌ ቅዱሥ ዑራኤል ቤተክርስቲያን፤ የአካባቢው ወጣቶች በተባበረ ክንድ የሻማ ማብራት እና የፀሎት መረሃ ግብር አዘጋጅተዋል።
በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ መርሐ-ግብር ላይ ብፁሃን አባቶች፣ ሰባክያንን፣ ዘማሪያን፣ የጥበብ ሙያ አጋሮቹ እና ቤተሰቦቹ ይገኛሉ።
እናንተም የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ አድናቂዎች፣ የኪነ-ጥበብ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በዚህ የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት አብራችሁን እንድትሆኑ የዑራኤል አካባቢ ወጣቶች ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
📅 ቀን: አርብ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት: ከቀኑ 10:00 ጀምሮ
📍 ቦታ: ደብረ ፅጌ ቅዱሥ ዑራኤል ቤተክርስቲያን
ነፍስ ይማር!
#netsanetworkneh #memorial #uraelchurch #candlelight #prayer #ethiopianartist #rip

Comments