3 days ago
የበጀት ጉድለቱ በ7 ዓመታት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል - የገንዘብ ሚኒስቴር
******************
በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገውን የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የኢትዮጵያ የታክስ ገቢ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) ያለው ድርሻ በ2018 በጀት ዓመት ወደ 9.5 በመቶ ከፍ ይላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ አስታወቁ።
ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የ2019 በጀት ዓመት መነሻ ዕቅድን ለውይይት ባቀረቡበት ወቅት ነው።
አቶ አሕመድ ሽዴ ለምክር ቤቱ እንደገለጹት፣ የግብር አሰባሰብን ለማሳለጥ እና የታክስ ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ የወጣው ብሔራዊ የመካከለኛ ዘመን ስትራቴጂ ውጤት እያስገኘ ነው።
በዚህም መሠረት ከበርካታ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2017 በጀት ዓመት ሀገራዊ የታክስ ገቢ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ጋር ያለው ጥምርታ በ1.6 በመቶ በመጨመር፣ በ2016 ከነበረበት 6.2 በመቶ ወደ 7.7 በመቶ ከፍ ማለቱን አብራርተዋል።
ይህ አፈጻጸም በ2018 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ በመቀጠሉ ድርሻው ወደ 9.5 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚገመት አመልክተዋል።
ለዚህ ስኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የኤክሳይዝ ታክስ እና የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያዎች እንዲሁም የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ሥርዓት ማሻሻያ መደረጉ በዋናነት ይጠቀሳሉ።
ሚኒስትሩ አክለውም ከዚህ ቀደም በጥቅሉ ሲሰጡ የነበሩ እና ተገቢውን ውጤት የማያመጡ የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችን በመቀነስ፣ ማበረታቻው ኢንቨስተሮች በሀገር ውስጥ ከሚያስመዘግቡት የሥራ ዕድል፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የካፒታል ፈጠራ ጋር በቀጥታ እንዲገናኝ መደረጉ ሀገራችን ታጣው የነበረውን ከፍተኛ ገቢ ለማስቀረት ማስቻሉን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል የመንግሥት የፊስካል ጉድለት መጠን ከፍተኛ መሻሻል ማሳየቱን የጠቀሱት አቶ አሕመድ በ2017 በጀት ዓመት በ7 ዓመታት ውስጥ ዝቅተኛው የበጀት ጉድለት መመዝገቡን ይፋ አድርገዋል።
ይህም ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት (GDP) አኳያ አንድ በመቶ ብቻ መሆኑን እና በ2014 ዓ.ም ከነበረበት 4.1 በመቶ አንጻር ሲታይ እጅግ ከፍተኛ መሻሻል መሆኑን አስረድተዋል።
በበረከት ሽመልስ
#ethiopia #ebc #economy #budget

5 months ago
በተጨማሪም፣ የ6 ወር ሪፖርቱ "ከታቀደው በላይ አገኘን" ማለቱ፣ እቅዱ ሆን ተብሎ ዝቅ ተደርጎ የተያዘ (Under-budgeting) መሆኑን ሊያሳይ ይችላል። በንግድ ዓለም ውስጥ ትክክለኛ እቅድ ማውጣት ለሀብት ክፍፍል ወሳኝ ነው። እቅዱን ሆን ብሎ ዝቅ ማድረግ የአፈጻጸም ሪፖርቱን ቢያሳምረውም፣ ለአገራዊ የፋይናንስ አስተዳደር ግን የተሳሳተ ምስል ሊሰጥ ይችላል።
በመደምደሚያው፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር የኢትዮጵያ የማመንጨት አቅም እጅግ ይጨምራል። ያን ጊዜ ኢትዮጵያ እውነተኛው ፈተና ይጠብቃታል።
ያንን ግዙፍ ኃይል ወደ ዶላር ቀይራ ዕዳዋን ትከፍላለች ወይስ የገዛ ኢንዱስትሪዎቿን አንቀሳቅሳ "የአፍሪካ የኢንዱስትሪ ማዕከል" ትሆናለች? መልሱ ያለው ዛሬ በምንነድፋቸው የንግድ ፖሊሲዎች እና በምናደርጋቸው ስልታዊ ውሳኔዎች ላይ ነው።
የአቶ አለሙ መንገሻ ሪፖርት እንደሚያሳየው፣ ኢትዮጵያ በትክክለኛው መንገድ ላይ ትገኛለች። የ6 ወሩ የ246 ሚሊየን ዶላር ገቢ የአገሪቱን የወደፊት ተስፋ የሚያሳይ ደማቅ ምልክት ነው። ሆኖም ይህ ጉዞ ስኬታማ የሚሆነው ታሪክን ከንግድ፣ ዲፕሎማሲን ከኢኮኖሚ ጥቅም፣ እንዲሁም የውጭ ሽያጭን ከሀገር ውስጥ ፍላጎት ጋር በአግባቡ ማመጣጠን ሲቻል ብቻ ነው። ኢትዮጵያ "ለራሷ መብራት አብርታ ለሌሎችም የምታተርፍ" ታላቅ አገር ሆና እንደምትቀጥል ተስፋ ይደረጋል።

🇪🇹 ታሪክ እንሥራ! ለኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ቡድን የድጋፍ ጥሪ 🇪🇹 Call for Support: Help the Ethiopian Deaf Football Team Reach the African Cup! 🇪🇹
#ethiopia | የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ቡድን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያዝያ ወር 2018 (April 2026) በካሜሩን በሚካሄደው የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ዋንጫ ላይ ሀገራችንን ወክሎ ለመሳተፍ ዝግጅቱን አጠናቋል።
ይሁን እንጂ ቡድኑ በመንግስት በኩል በጀት ስላልተመደበለት፣ ይህንን ታሪካዊ ጉዞ ለማድረግ የህዝብ ድጋፍ ያስፈልገዋል።
ወገን ለወገን ደራሽ ነውና፤ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገው እንዲያውለበልቡ የበኩላችንን እንወጣ!
የባንክ ሂሳብ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ):
CBE: 1000738226368
(የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው እግርኳስ ማህበር)
ከ10 ብር ጀምሮ በመለገስ የብሔራዊ ቡድናችን አጋር ይሁኑ! መርዳት ባትችሉ እንኳን ሼር በማድረግ ለወገን ድምፅ ይሁኑ!
ከአብርሃም ሊላይ
Ethiopian Deaf community in USA president
🇪🇹 Call for Support: Help the Ethiopian Deaf Football Team Reach the African Cup! 🇪🇹
The Ethiopian Deaf Football Team has qualified for the African Deaf Football Cup of Nations, taking place in Cameroon from April 11–26, 2026. This is a historic first participation for our country!
However, due to budget constraints, the team needs OUR support to cover travel and equipment expenses. We are calling on all Ethiopians and friends of Ethiopia worldwide to stand with our athletes.
Donate Today:
🏦 Commercial Bank of Ethiopia (CBE):
🔢 Account Number: 1000738226368
👤 Account Name: Ethiopian Deaf Football Association
Every contribution counts!
Let's help them bring the trophy home!

#deaffootball
#challengeedfa #supportedfa #ethiopia

6 months ago
የዱባይ መንግስት ይፋዊ የስራ ማስታወቂያ ፖርታል dubaicareers.ae በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ባሉ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ለማንኛውም ሀገር ዜግነት ላላቸው አመልካቾች ክፍት የሆኑ ማስታወቂያዎችን አውጥቷል።
ከላይ በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ማመልከት ትችላላቹ።
አንዳንዶቹ የስራ መደቦች እስከ 40,000 የኤምሬትስ ድርሃም ወርሃዊ ደሞዝ አቅርበዋል።
ከወጡት ስራዎች መሀል;
1. Housing Supervisor
Company: Dubai Foundation for Women and Children
Focus: Manage client housing, orientation, medical needs, room allocation and recreational activities for abused women and children.
Qualifications: Secondary school, experience in medical/hospitality services.
Category: Social Care
Salary: AED 10,000
2. Specialist - Digital Services Development
Company: Roads and Transport Authority (RTA)
Focus: Digital Services Project Coordination, System Integration, UAX Improvement, Performance Monitoring and Compliance with IT Governance.
Qualifications: Bachelor's Degree in IT/Computer Science, 5+ years of experience.
Department: Electrical Engineering/Digital Services.
Salary: Unspecified
3. Engineer - Bus Depot (RTA)
Focus: Oversee depot operations including fuel, maintenance, bus readiness, health and safety and budget oversight.
Qualifications: Bachelor's degree in Mechanical/Industrial Engineering.
Category: Administration
Salary: Unspecified
4. Senior Site Engineer
Company: Mada Media
Focus: Billboard and Signage project supervision, technical plan review, compliance testing, reporting and coordination with internal/external entities.
Qualifications: Bachelor's degree in Civil Engineering, 5-7 years of experience
Category: Civil Engineering.
Salary; AED 30,001-40,000
5. AV Editor
Company: Dubai Government Media Office
Focus: Create and edit video/photo content for social media, events and news; support media production projects and partnerships.
Qualifications: Bachelor's degree in film/video production or visual communication, 3+ years of experience, Adobe/Final Cut skills.
Category: Media
Salary: AED 10,001-20,000
6. Emergency Medical Technician (EMT) - DCAS
Focus: Pre-hospital emergency care, patient management, ambulance readiness and field support.
Qualifications: EMS Diploma or Nursing Degree, DCAS Licensed, BLS and Trauma Certification, 2-3 years of relevant experience.
Category: Emergency Medical
Salary: AED 10,001-20,000
7. Senior Engineer - Bus Depot

Focus: Leading depot operations, ensuring bus readiness, managing maintenance, HSE compliance, crisis response, KPI analysis and technical improvements.
Qualifications: Graduate in Mechanical/Industrial/Electrical/Civil Engineering, 2-5 years of experience.
Category: Civil Engineering
Salary: Unspecified
8. Lead Specialist - HR Business Affairs

Focus: Manage HR projects, performance monitoring, contracts, audits, reporting and strategic HR support across the department.
Qualifications: Graduate in Business/HR, 11+ years of experience, strong leadership and analytical skills.
Department: Human Resources
Salary: Unspecified
9. Systems and Applications Development Specialist (Hyperion/EPM)
Company: Dubai Department of Finance
Focus: Developing and improving central financial systems, implementing IT policies, monitoring projects and optimizing system performance.
Qualifications: Bachelor's degree in IT or related field, 8+ years of experience (4+ for Masters).
Category: IT
Salary: AED 20,001-30,000
10. Specialist - Innovation & Leadership

Focus: Innovation Lab management, research and partnership planning, excellence program support and leadership project oversight.
Qualifications: Bachelor's degree in Business/Management (Master's degree preferred), 14+ years of experience, EFQM certification, ISO 9001, Six Sigma preferred.
Department: Organizational Performance and Development

Sponsored by
Surafel
12 months ago
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተነሱ ጥያቄዎች
#ethiopia | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተለያዩ ጥያቄዎች እየቀረበላቸው ይገኛል። ከተነሱላችው ጥያቄዎች መካከል፡-
◾️ጦርነት ሰባኪ አካላት ተፈጥረዋል፤ በዚህ ረገድ እነዚህ አጥፊ ሃሳብ ያላቸው አካላት ኢትዮጵያን ችግር ውስጥ እያስገቡ በመሆኑ መንግስት ይህን ለማስቆም ምን ሰርቷል?
◾️አስተማማኝ ሰላም የሰፈነባትና ድህነትን ያሸነፈች ኢትዮጵያን ወደታለመው ግብ ለማድረስ የመሐል ዘመን ወጥመድ ማለፍ ይገባል፤ እነዚህ ፈተናዎችስ ምንድን ናቸው?
◾️የመንግስት ሠራተኛውን የኑሮ ደረጃ ከማሻሻል አኳያ መንግስት ምን አይነት ሥራዎችን ለማከናወን አስቧል? የከተሞችን የቤት አቅርቦት እጥረት ለመፍታት ምን እየተሰራ ይገኛል?
◾️የሀገራዊ ምክክር ወሳኝ ሥራ በትግራይ ክልል እንዲከናወንና በአጠቃላይ ለኢትዮጵያውያንን ውጤት እንዲያመጣ ከማን ምን ይጠበቃል?
◾️መንግስት ከበፊቱ የተሻለ ሰላም እያመጣሁ ነው ይላል ማሳያዎቹ ምንድን ናቸው፤ በሰላምና ፀጥታ ላይ የተሰሩ ሥራዎችስ ምን ምን ናችው?
◾️ሙስና ሕዝቡን እያማረረ ነው በዚህ ረገድ ሙስናን ለመከላከል ምን እየተሰራ ነው?
ጥያቄዎቹ እንደቀጠሉ ናቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጥያቄዎቹ መልስ እንዲሁም የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ማብራሪያ የሚሰጡ ሲሆን፤ የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትም ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
#pmabiy #parliament #budget

Comments