1 month ago
🌻🏡 ሆ ብለን መጣን! ሆ ብለን! 🏡🌻
✨ በአዲሱ ዓመት የሕልምዎን ቤት ይሸምቱ! 🔑🏠
አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ቤት! 🎉
በ አርኪ ሆም ኤክስፖ ከታማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ስፍራ ይገናኙ።
🏠 ከተለያዩ የመኖሪያ አማራጮች ይመልከቱ
💰 ለአቅምዎ የሚስማማውን ይምረጡ
📋 ከአልሚዎች ጋር በቀጥታ ይወያዩ
🔑 የሕልምዎን ቤት ወደ እውነታ ያምጡ!
ከመፈለግ ወደ ቤት ባለቤትነት — መንገዱን አርኪ ሆም ኤክስፖ ያቀላልልዎታል! ✨
🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል
🎯 ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ ይምረጡ፣ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔑🏡
#arkihomeexpo #newyearnewhome #arkievents #ethiopianrealestate #ghionhotel #enkutatash
1 month ago
🌻 ሆ ብለን መጣን! ሆ ብለን! 🌻
🏡 በአዲሱ ዓመት የሕልምዎን ቤት ይሸምቱ ብለን! 🛒🔑
✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ቤት!
በአርኪ ሆም ኤክስፖ ከታማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ቦታ ይገናኙ። ለፍላጎትዎ፣ ለአቅምዎ እና ለሕልምዎ የሚስማማውን ቤት ይምረጡ። 🏠✨
ከመፈለግ ወደ ቤት ባለቤትነት — መንገዱን አርኪ ሆም ኤክስፖ ያቀላልልዎታል!
🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል
🎯 ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ ይምረጡ፣ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔑🏡 #arkihomeexpo #newyearnewhome #arkievents #ethiopianrealestate #ghionhotel #enkutatash
2 months ago
"እንዴት ያለ ኤክስፖ ነበር! አዎ... የምንፈልገውን አግኝተናል!" 🌟
ለ6ኛ ግዜ የተዘጋጀው ለእርሶ ነው 👉ይህንን ሳያዩ እንዳይወስኑ!!
በአርኪ ሆም ኤክስፖ የታደሙ በርካታ ቤተሰቦች የራሳቸውን አዲስ ቤት አግኝተው በደስታ እየኖሩ ነው ።
በአዲሱ ዓመት ቤት ወይስ ሱቅ ሊገዙ ተዘጋጅተዋል ? የት ይሁንሎት ሁሉም Arki Home Expo ላይ አለ እርስዎም የዚህ በምርጫ የተሞላ ግብይት ተጋሪ ይሁኑ! ከታማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ቦታ ይገናኙ።
ይህንን ሳያዩ እንዳይወስኑ!!!
🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 በጊዮን ሆቴል
በአዲሱ ዓመት—አዲሱ ቤትዎን ይሸምቱ! #arkihomeexpo #newyearnewhome #arkievents #ethiopianrealestate #giyon Hotel adiss abeba

6 months ago
ሩጫ ለልማት
ከኢትዮ ሪል እስቴት ጋር ለተሻለ ነገ እንሩጥ! 🏃♂️✨
ኢትዮጵያ የፈጣን ዕድገት ጉዞ ላይ ናት!
በዚህ ጉዞ ውስጥ የሪል እስቴት ልማት የመኖሪያ ቤቶችን በመገንባት፣ የከተማ መዋቅርን በማሻሻልና የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ይገኛል።
የ“ኢትዮ ሪል እስቴት ልማት ሩጫ” ፋይዳ፦
የአንድነት ምልክት፦
ወጣቶች፣ ቤተሰቦች፣ ባለሙያዎችና የቢዝነስ ማህበረሰቡ በአንድነት ለተሻለ ነገ የሚሮጡበት መድረክ ነው።
የልማት አጋርነት፦
ከአርኪ ኤቨንትስ እና ከእፎይ ለቤቴ ትሬዲንግ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይህ ሩጫ፣ ልማት የሁላችንም የጋራ ጉዞ መሆኑን ያበስራል።
ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፦
የዘርፉን እንቅስቃሴ በማነቃቃት ለሀገር ግንባታ የሚኖረውን አስተዋፅኦ ማጉላት።
ከኢትዮ ሪል እስቴት ጋር እንሮጥ — ለተሻለ ነገ፣ ለተገነባ ሕይወት!
#ethiorealestaterun #runfordevelopment #ethiopiaprogress #arkievents #effoylebete #urbandevelopment #healthyliving #addisababa #realestateethiopia #ልማት #ሩጫ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያ #ለተሻለነገ

Comments