3 months ago
ሩጫ ለልማት
ከኢትዮ ሪል እስቴት ጋር ለተሻለ ነገ እንሩጥ! 🏃♂️✨
ኢትዮጵያ የፈጣን ዕድገት ጉዞ ላይ ናት!
በዚህ ጉዞ ውስጥ የሪል እስቴት ልማት የመኖሪያ ቤቶችን በመገንባት፣ የከተማ መዋቅርን በማሻሻልና የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ይገኛል።
የ“ኢትዮ ሪል እስቴት ልማት ሩጫ” ፋይዳ፦
የአንድነት ምልክት፦
ወጣቶች፣ ቤተሰቦች፣ ባለሙያዎችና የቢዝነስ ማህበረሰቡ በአንድነት ለተሻለ ነገ የሚሮጡበት መድረክ ነው።
የልማት አጋርነት፦
ከአርኪ ኤቨንትስ እና ከእፎይ ለቤቴ ትሬዲንግ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይህ ሩጫ፣ ልማት የሁላችንም የጋራ ጉዞ መሆኑን ያበስራል።
ኢኮኖሚያዊ ዕድገት፦
የዘርፉን እንቅስቃሴ በማነቃቃት ለሀገር ግንባታ የሚኖረውን አስተዋፅኦ ማጉላት።
ከኢትዮ ሪል እስቴት ጋር እንሮጥ — ለተሻለ ነገ፣ ለተገነባ ሕይወት!
#ethiorealestaterun #runfordevelopment #ethiopiaprogress #arkievents #effoylebete #urbandevelopment #healthyliving #addisababa #realestateethiopia #ልማት #ሩጫ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያ #ለተሻለነገ

4 months ago
ብሬቭ ዌልነስ በሳርቤትና ሰሚት አዳዲስ ቅርጫፎችን አስመረቀ
📌“ጀግና ትውልድ፣ ታላቅ ሀገር”
#ethiopia | አዲስ አበባ የንግድና የፖለቲካ ማዕከል ብቻ ሳትሆን፣ የጤናና የስፖርት እንቅስቃሴን በብዙ እያዳበረች ትገኛለች ። ለዚህ ማሳያ የሚሆነው ደግሞ በትናንትናው ዕለት በሳርቤት እና በሰሚት 2 አካባቢዎች በከፍተኛ በጀት የተገነቡት ሁለት ዘመናዊ የ“ብሬቭ ዌልነስ” ጂምናዚየሞች በይፋ መመረቃቸው ነው።
ጤናማ ከተማን የመገንባት ራዕይ
በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኮምሽን ኮሚሽነር በላይ ደጀን እንደገለጹት፣ እንዲህ ያሉ ዘመናዊ የለውጥ ማዕከላት መከፈታቸው የከተማዋን ነዋሪዎች ጤና ከመጠበቅ ባለፈ አዲስ አበባን በስፖርቱ ዘርፍ ተመራጭ ያደርጋታል ብለዋል።
ከንግድ ባሻገር፤ የማህበራዊ ኃላፊነት ጉዞ
ባለፉት 10 ዓመታት በዘርፉ ስም ያተረፉትና የተቋሙ መስራች የሆኑት ማስተር ሄኖክ ኪዳነ ወልድ፣ ፕሮጀክቱ ወደ ሥራ እንዲገባ ረጅም ዓመታት መፈጀቱን ገልጸዋል። እንደ እርሳቸው ገለጻ፦
* ጂምናዚየሙ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ የስፖርት መሣሪያዎችን አሟልቷል።
* ተቋሙ “ጀግና ትውልድ፣ ታላቅ ሀገር” በሚል መርህ የአካል ብቃት፣ የስነ-ምግብ እና የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን ይሰጣል።
* ከዚህ ቀደም በወዳጅነት ፓርክ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎችን በነፃ በማሰልጠን ለማህበረሰቡ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል።
“ማስተር ሄኖክ 90 ቀናት ሁለንተናዊ የለውጥ ማዕከል” ጉዞን ለመጀመር ለሚያስቡም ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #bravewellness #masterhenok90days #addisababa #fitnessethiopia #healthyliving #ethiopiasport #sarbet #summit

Comments