1 month ago
🌻🏡 ሆ ብለን መጣን! ሆ ብለን! 🏡🌻
✨ በአዲሱ ዓመት የሕልምዎን ቤት ይሸምቱ! 🔑🏠
አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ቤት! 🎉
በ አርኪ ሆም ኤክስፖ ከታማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ስፍራ ይገናኙ።
🏠 ከተለያዩ የመኖሪያ አማራጮች ይመልከቱ
💰 ለአቅምዎ የሚስማማውን ይምረጡ
📋 ከአልሚዎች ጋር በቀጥታ ይወያዩ
🔑 የሕልምዎን ቤት ወደ እውነታ ያምጡ!
ከመፈለግ ወደ ቤት ባለቤትነት — መንገዱን አርኪ ሆም ኤክስፖ ያቀላልልዎታል! ✨
🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል
🎯 ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ ይምረጡ፣ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔑🏡
#arkihomeexpo #newyearnewhome #arkievents #ethiopianrealestate #ghionhotel #enkutatash
1 month ago
🌻 ሆ ብለን መጣን! ሆ ብለን! 🌻
🏡 በአዲሱ ዓመት የሕልምዎን ቤት ይሸምቱ ብለን! 🛒🔑
✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ቤት!
በአርኪ ሆም ኤክስፖ ከታማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ቦታ ይገናኙ። ለፍላጎትዎ፣ ለአቅምዎ እና ለሕልምዎ የሚስማማውን ቤት ይምረጡ። 🏠✨
ከመፈለግ ወደ ቤት ባለቤትነት — መንገዱን አርኪ ሆም ኤክስፖ ያቀላልልዎታል!
🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል
🎯 ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ ይምረጡ፣ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔑🏡 #arkihomeexpo #newyearnewhome #arkievents #ethiopianrealestate #ghionhotel #enkutatash
9 months ago
🌟 ዛሬ ማታ! ታሪክ በጊዮን ሆቴል ይሰራል! 🌟
"ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት ፅጌ በአንድ መድረክ!
ሽክ In the Garden!"
የዓመቱ ምርጥ ጥምረት፣ የማይደገም ምሽት!
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት ፅጌ በጊዮን ሆቴል (The Garden) ውብ ዜማዎቻቸውን ሊያዘንቡ የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ቀርቷል።
እርስዎ የት ነዎት?
ዛሬ ማታ የማይቀርበት ታሪካዊ ምሽት ነው!
🎫 የቲኬት መረጃ:
✨ VIP: 5,000 ብር (በር ላይ)
✨ VVIP: 8,000 ብር (ከጥሬ ስጋ፣ ጥብስ እና ሙሉ ሌሊቱን ከሚያቆይ ልዩ መስተንግዶ ጋር)
📍 ቦታ: ጊዮን ሆቴል (The Garden)
📅 ቀን: ዛሬ ቅዳሜ፣ ጥር 16
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
ውስን ቦታ ስለቀረ ትኬትዎን በቴሌብር (telebirr) አሁኑኑ ይቁረጡና ቦታዎን ያረጋግጡ! እንዳያመልጥዎ!
አዘጋጅ፦
ሜራ ኤቨንት (Mera Events)
#michaelbelayneh #dawittsige #livemusic #ghionhotel #meraevents #addisababa #nightlife #shikinthegarden

Comments