4 months ago
🎉 22 ዓመታት በታሪክ ስነዳ እና በሚዲያ ሥራ! እንኳን ደስ አለን! 🎂
#ethiopia | "ማክበር መሠልጠን ነው!" - ተወዳጅ ሚድያ 22ኛ ዓመቱን አጋሮቹን በማመስገን እያከበረ ነው
ከዛሬ 22 ዓመት በፊት የካቲት 2 ቀን 1996 ዓ.ም በትንሽ አቅም የተጀመረው ‹ተወዳጅ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን›፤ ዛሬ የኢትዮጵያውያንን ታሪክ በመሰነድ፣ መጻሕፍትን በማሳተም እና መረጃን ዲጂታይዝ በማድረግ ትልቅ ተቋም ሆኗል።
ባለፉት 22 ዓመታት ምን ተሠራ?
📚 የህትመት ስራ:
ከ23 በላይ መጻሕፍትን እና "መዝገበ አእምሮ" የተሰኘ የ400 ሰዎችን ታሪክ የያዘ ኢንሳይክሎፒዲያ አበርክቷል።
🎙 ኦዲዮ ቡክ:
"የኤርትራ ጉዳይ"ን ጨምሮ ከ30 በላይ መጻሕፍትን በትረካ መልክ ወደ ህዝብ አድርሷል።
💻 ዲጂታል አሻራ:
ከ10,000 በላይ ታሪካዊ ፋይሎችን ዲጂታይዝ ያደረገ ሲሆን፤ ግለ ታሪኮችን በጉግል እና በAI (ChatGPT) ላይ በቀላሉ እንዲገኙ አስችሏል።
የድርጅቱ መስራች ጋዜጠኛ ዕዝራ እጅጉ "ሰው ህልም ቢኖረውም አቅም ያላቸው ሰዎች ሲታከሉት ይሳካል" እንዳሉት፤ ተወዳጅ ሚድያ ለዚህ ደረጃ እንዲበቃ ከጎኑ የነበሩ ከ140 በላይ ባለሙያዎችን እና ተቋማትን እያመሰገነ ይገኛል።
ይህ በዓል የድግስ ሳይሆን የምስጋና ነው! ዝርዝር ታሪኩን እና የተመስጋኞችን ስም ለማየት ሊንኩን ይጫኑ፡-
🔗 https://tewedajewikipedia....
#tewedajmedia #anniversary #22years #history #documentation #ezraejigu #ethiopia #biography #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments