2 months ago
ዳሸን ባንክና ኤሌጋንስ አስመጪና ላኪ ለ50 የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ተስማሙ
#ethiopia | ዳሸን ባንክ በ"ሸሪክ" ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ አማካኝነት፣ ከኤሌጋንስ አስመጪና ላኪ ድርጅት ጋር የመጀመሪያ ዙር የ50 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ የፋይናንስ ስምምነት ተፈራርሟል።
ዳሸን ባንክ ለኤሌጋንስ ድርጅት እስከ 50 የሚደርሱ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ከወለድ ነፃ በሆነ መንገድ ፋይናንስ ያቀርባል።
መኪናዎቹ "ያንጎ ባይ ኤሌጋንስ" (Yango by Elegance) ለሚሰጠው የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ናቸው።
በሀገሪቱ የትራንስፖርት ዘርፍ ውጤታማ የሆነውን ሀገር በቀል ተቋም በቴክኖሎጂ በመደገፍ የዘርፉን ሽግግር ማፋጠን።
ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን መደላድል የፈጠረ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል።
ይህ ስምምነት የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ፖሊሲ በተግባር የሚያግዝና ለአካባቢ ጥበቃም ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው።
#getu #dashenbank #eleganceimportexport #electricvehicles #yangobyelegance #interestfreebanking #ethiopia #transportsector #sharik #greenenergy #ዳሸንባንክ #የኤሌክትሪክመኪና #ከወለድነፃ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

8 months ago
ዳሸን ሱፐር አፕ በዩኤስኤስዲ (USSD) አማራጭ ቀረበ!
ለአጠቃቀም ምቹ በሆነው *675# በትክክለኛ ጊዜ እና ቦታ ያሻዎትን አገልግሎት ያለ ምንም እንከን ማከናወን ይችላሉ።
ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያ መፈፀም፣ የአየር ሰዓት መሙላት ያለሀሳብ የሚችሉበት እንዲሁም ዋነኞቹን የዳሽን ሱፐአፕ አገልግሎቶች በማንኛውም አይነት የስልክ ቀፎ ኢንተርኔት ሳያስፈልግ መጠቀም ይችላሉ።
ሁሉን በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ //www.dashensuperapp.com/dow...
#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #ussd