7 hours ago
#እረፍት
ጋላታሳራይ 1-1 ባርሴሎና
⚽ ባትራኮቭ ⚽ ካንሴሎ
አርሰናል 0- 0 ሊል
አትሌቲኮ ማድሪድ 1 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ባርዮስ
ቫይኪንግ 2-0 ባየር ሙኒክ
⚽ ስተንስነስ
⚽ ክሪስቴንሰን
ኢንተር ሚላን 1 - 1 ክለብ ብሩጅ
⚽ ማርቲኔዝ ⚽ ትሬሶልዲ
ቪያሪያል 2 - 1 ናፖሊ
⚽ ሚካታድዝ ⚽ ራህማኒ
⚽ ሞሪኖ
@tikvahethsport kidusyoftahe
ጋላታሳራይ 1-1 ባርሴሎና
⚽ ባትራኮቭ ⚽ ካንሴሎ
አርሰናል 0- 0 ሊል
አትሌቲኮ ማድሪድ 1 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
⚽ ባርዮስ
ቫይኪንግ 2-0 ባየር ሙኒክ
⚽ ስተንስነስ
⚽ ክሪስቴንሰን
ኢንተር ሚላን 1 - 1 ክለብ ብሩጅ
⚽ ማርቲኔዝ ⚽ ትሬሶልዲ
ቪያሪያል 2 - 1 ናፖሊ
⚽ ሚካታድዝ ⚽ ራህማኒ
⚽ ሞሪኖ
@tikvahethsport kidusyoftahe
13 hours ago
1 day ago
ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ማጣርያ ውጤት
ቡሩንዲ 0-3 ኢትዮጵያ
10' ዘሚካኤል ምንያህል
19' አክረም አብዱሰላም
44' አብዲሳ ጉተማ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ማጣርያ ኢትዮጵያ ቡርንዲን 3-0 እየመራች ወደ መልበሻ ክፍል አምርታለች እረፍት
ቡሩንዲ 0-3 ኢትዮጵያ
10' ዘሚካኤል ምንያህል 19' አክረም አብዱሰላም 44' አብዲሳ ጉተማ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
10' ዘሚካኤል ምንያህል
19' አክረም አብዱሰላም
44' አብዲሳ ጉተማ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ማጣርያ ኢትዮጵያ ቡርንዲን 3-0 እየመራች ወደ መልበሻ ክፍል አምርታለች እረፍት
2 days ago
Sponsored by
Surafel
3 days ago
6ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታ !
⏰ እረፍት'
ኮሞ 0-0 ሮማ
😀😀ስታዲዮ ጁሴፔ ሲንጋጊሊያ!
@bisrat_sport_433et
@bisrat_sport_433et
⏰ እረፍት'
ኮሞ 0-0 ሮማ
😀😀ስታዲዮ ጁሴፔ ሲንጋጊሊያ!
@bisrat_sport_433et
@bisrat_sport_433et
3 days ago
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ!
የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች
⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ
⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ
⚠️የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ
⚠️ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም
⚠️አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ
መልካም የእረፍት ቀን!
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia #cybersecurity #dataprotection

4 days ago
የስማርት መብራት ቴክኖሎጂ ማሳያ ማዕከል ተከፈተ
#ethiopia | የኤሌክትሪክ መብራት ቴክኖሎጂ ከተለመደው ብርሃን አቅርቦት ባለፈ በስልክ መቆጣጠር፣ የኃይል አጠቃቀምን ማሻሻልና ለተለያዩ የአጠቃቀም ፍላጎቶች መላመድ ወደሚችልበት ዘመን እየተሸጋገረ መሆኑ ተገለጸ።
ይህንን የቴክኖሎጂ ለውጥ ከኢትዮጵያውያን ሸማቾችና የግንባታ ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር ለማቀራረብ፣ ሲግኒፋይ ከአካባቢያዊ አጋሩ ብሉ ስፓርክ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ የፊሊፕስ ስማርት ላይት ማሳያ ማዕከል ከፍቷል።
ማዕከሉ የተለያዩ የመብራት ቴክኖሎጂዎችን በተጨባጭ ለመመልከትና ለመሞከር የሚያስችል ሲሆን፣ ጎብኚዎች የብርሃን መጠንን መቆጣጠር፣ ቀለሙን መቀየርና ለጥናት፣ ለእረፍት ወይም ለሌሎች ተግባራት የሚስማሙ የብርሃን አቀማመጦችን ማዘጋጀት እንደሚቻል ማዕከሉ በተከፈተበት መርሐግብር ላይ ተገልጿል።
በማዕከሉ የሚታዩት የኤልኢዲ እና ዘመናዊ የመብራት መፍትሔዎች የብርሃን ጥራትንና የኃይል አጠቃቀምን በአንድ ላይ ለማየት ዕድል ይፈጥራሉ። ይህም ለቤት ባለቤቶች፣ ለአርክቴክቶች፣ ለዲዛይነሮችና ለሕንጻ ተቋራጮች ከግዢ በፊት የተለያዩ አማራጮችን እንዲያወዳድሩና ለፍላጎታቸው የሚስማማውን እንዲመርጡ ያግዛል ተብሏል።
በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት የኔዘርላንድ መንግሥት በኢትዮጵያ ምክትል አምባሳደር ፓውላ ሽንደለርን ጨምሮ የንግድ አጋሮች፣ ነጋዴዎች፣ የሕንጻ ንድፍ ባለሙያዎችና የሚዲያ ባለሙያዎች ተገኝተዋል።
የማዕከሉ መከፈት በኢትዮጵያ የዘመናዊ መብራት ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ለማስፋፋትና ሸማቾች የተለያዩ የብርሃን መፍትሔዎችን በተግባር እንዲያውቁ ለማስቻል የታለመ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል።
#ethiopia #addisababa #philipslighting #smartlighting #lightingtechnology #ledlighting #energyefficiency #innovation #technology #signify #bluespark #smarthome

7 days ago
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጆርጌ ጂሰስ ጋር ስለተፈጠረው አለመግባባት እና በቡድኑ ውስጥ ስላለው ቀጣይ ቆይታ ዝርዝር ማብራሪያ የሚሰጥ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል። ሮናልዶ በራሱ አንደበት ባወጣው በዚህ መግለጫ፣ አሰልጣኙ የገቡለትን ቃል በማጠፍ ክህደት እንደፈጸሙበት በግልጽ አስታውቋል።
ከ2026ቱ የዓለም ዋንጫ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ በይፋ ለመሰናበት የመሰናበቻ ደብዳቤ አዘጋጅቶ እንደነበር ያስታወሰው ሮናልዶ፣ የፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ውሳኔውን ዳግም እንዲያጤነው እና በቡድኑ እንዲቀጥል አጥብቀው እንደጠየቁት ገልጿል። በወቅቱም ፕሬዝዳንቱ አዲሱን አሰልጣኝ ጆርጌ ጂሰስን ሹመት በተመለከተ የሮናልዶን አስተያየት የጠየቁ ሲሆን፣ ሮናልዶም ለእርሳቸው መሾም ሙሉ ድጋፉን ሰጥቶ እንደነበር አብራርቷል።
ጂሰስ ከተሾሙ በኋላ ሁለቱ አካላት ሮናልዶ በሚጫወትበት የአል ናስር ክለብ የቅድመ ውድድር ልምምድ ማዕከል በአካል ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይቱም አሰልጣኙ ሮናልዶ ለመጪው ፕሮጀክታቸው ወሳኝ መሆኑን ነግረውት፣ የአካል ብቃቱን ለመጠበቅ በሚል የመጀመሪያውን እና የመጨረሻውን ጨዋታ ብቻ እንዲጫወት፣ ወደ ኖርዌይ እና ዴንማርክ ከቡድኑ ጋር እንዳይጓዝ ሃሳብ አቅርበውለት ነበር። ነገር ግን ሮናልዶ "የቡድኑ አምበል ሆኜ አብሬ አለመጓዝ መጥፎ አርአያነት ነው" በማለት ሃሳቡን ወዲያውኑ ውድቅ ማድረጉን እና አሰልጣኙም በውሳኔው መስማማታቸውን አስታውቋል። ይህ ውይይት በተካሄደበት ወቅት አሰልጣኝ ጂሰስን በ2025 ወደ ክለቡ በማምጣት ትልቅ ሚና የነበራቸው የአል ናስሩ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሲማኦ ኩቲንሆ በስፍራው እንደነበሩ ሮናልዶ አክሏል።
ከስምምነቱ በኋላ ሮናልዶ በአልቫላዴ ስታዲየም በተካሄደው የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ተሰልፎ የተጫወተ ሲሆን፣ ተቀይሮ ሲወጣም የአምበልነቱን ማዕረግ ለብሩኖ ፈርናንዴዝ አስረክቦ ነበር። ሮናልዶ ይህ ድርጊቱ ምናልባትም በብሔራዊ ቡድኑ የመጨረሻው ተሳትፎ ሊሆን እንደሚችል በወቅቱ እንዳላሰበ ተናግሯል።
ዋነኛው ችግር የተፈጠረው ግን በኖርዌዩ ጨዋታ ላይ ነው። በእለቱ ሮናልዶ በድራጋዎ ስታዲየም ለሚደረገው ቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ እረፍት እንዲያደርግ በቅድሚያ ስምምነት ተደርጎ የነበረ ቢሆንም፣ የምሳ ሰዓት ላይ የአሰልጣኙ ረዳት መጥቶ ጂሰስ እንደሚፈልጉት ነገረው። ጂሰስም በድንገት "ለ30 ደቂቃ መጫወት ትችላለህ ወይ?" ሲሉ እንደጠየቁትና እሱም ከቅድመ ስምምነታቸው ውጪ ቢሆንም ጥያቄውን ተቀብሎ ፈቃደኛ መሆኑን እንደገለጸላቸው ሮናልዶ አብራርቷል።
ነገር ግን ሮናልዶ ከእረፍት ሰዓት ጀምሮ የሟሟቂያ ልምምድ እያደረገ ሙሉ 45 ደቂቃዎችን ቢያሳልፍም፣ አሰልጣኙ ወደ ሜዳ ሳያስገቡት ጨዋታው ተጠናቋል። ሮናልዶ መግለጫውን ሲያጠቃልል፣ "ከዚያ በኋላ የሆነውን ሁሉም ሰው ያውቃል። አሰልጣኙ ለእኔ የገቡትን ቃል አጥፍተዋል" በማለት የጆርጌ ጂሰስን ተግባር በጽኑ ኮንኗል።

8 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ‹‹ክርስቲያኖ ሮናልዶን ይቅርታ አልጠይቀውም›› ሲሉ የፖርቹጋሉ አሰልጣኝ ተናገሩ፡፡ የፖርቹጋሉ አሰልጣኝ ጆርጅ ጀሱስ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ‹‹ማንምም ይቅርታ አልጠይቅም›› ብለዋል፡፡ የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊ ሮናልዶ አሁን እየተካሄደ ባለው አለም አቀፍ ውድድር በአሰልጣኙ ተመርጦ የነበረ ቢሆንም ውድድሩን ሳያጠናቅቅ የፖርቹጋልን ካምፕ ለቆ በግል አውሮፕላኑ መጓዙ ይታወቃል፡፡ ከዚያም በማህበራዊ ሚዲያው ላይ ለምን ለቆ እንደሄደ ከፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ከተነጋገረ በኋላ ‹‹ሚስጥሩን›› ይፋ እንደሚያደርግ ገልፆ ነበር፡፡
ነገር ግን የ41 አመቱ ተጨዋች ፖርቹጋል ከኖርዌይ ጋር ባደረገችው ግጥሚያ ወቅት ከ18 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀያሪዎች ወንበር ላይ ማሳለፉ ይታወቃል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን ካምፕ ለቆ የወጣውም ከዚህ ጨዋታ በኋላ ነበር፡፡ አሰልጣኙ ጀሱስ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት ከሮናልዶ ጋር ስለተፈጠረው ጉዳይ፣ እንዲሁም ሮናልዶን ይቅርታ ይጠይቁት እንደሆነና በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እንዲሰጡ ተጠይቀው ነበር፡፡ እሳቸውም ግራ በመጋባት ‹‹ይቅርታ የምጠይቀው በምን ጉዳይ ነው?›› የሚል ጥያቄ ካነሱ በኋላ ‹‹ማንምም ይቅርታ አልጠይቅም›› የሚል መልስ ሰጥተዋል፡፡ ስለተፈጠረው ጉዳይ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ቢቆጠቡም ብሄራዊ ቡድኑ ለሮናልዶ በሩን ዝግ እንደማያደርግ ገልፀዋል፡፡
ሲናገሩም ‹‹በሚቀጥለው የአለም አቀፍ ጨዋታዎች እረፍት ለሮናልዶ ጥሪ ይቀርብለታል፡፡ ከፈለገ ያንን ጥሪ ተቀብሎ ይመጣል፡፡ ውሳኔው ግን የእሱ ነው›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹ይህንን ሁሉ የፈጠረው የማሟሟቅና አለማሟሟቅ እንዲሁም ወደሜዳ መግባትና አለመግባት ነገር ነው፡፡ በእርግጥ እሱ በመሆኑ ብቻ ልክ ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ትልቅ ስም ያለውና ተምሳሌት ነው፡፡ ነገር ግን ዛሬ ስንት ተጨዋቾች አሟሙቀው ወደሜዳ አልገቡም? ከእነሱ መካከልስ ችግር የፈጠረ አለ? የለም›› በማለት አስረድተዋል፡፡

9 days ago
የእስራኤል ተጫዋቾች ከአየርላንድ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች አንዱ ላይ ምራቃቸውን ተፍተዋል ተባለ
ትላንት አየርላንድ እና እስራኤል በሁለተኛው የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ የመልስ ጨዋታቸው ላይ ዳግም ውጥረት የታየ ሲሆን፣ ይህም ልክ እንደ እግር ኳሱ ሁሉ በፖለቲካዊ ውጥረቶች የተሞላውን የሁለት ሳምንታት ጊዜ አጠናቋል።
ከአንድ ሳምንት በፊት በሃንጋሪ በዝግ ስታዲየም ባደረጉት የመጀመሪያ ጨዋታ አየርላንድ እስራኤልን 3 ለ 0 ከማሸነፏ በፊት፣ አንዳንድ የአየርላንድ ደጋፊዎች እና ፖለቲከኞች ቡድኑ ከእስራኤል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ እንዲሰርዝ ጥሪ አቅርበው ነበር።
የአየርላንዱ አሰልጣኝ ሄይሚር ሃልግሪምሰን ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፣ "ከእስራኤል ጋር ያደረግነውን ጨዋታ በመጨረሳችን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ" ብለዋል።"ሁላችንንም አድክሞናል። ለተጫዋቾቹ ትልቅ ክብር እሰጣለሁ። በነበሩት ፈታኝ ጊዜያት እጅግ አስገራሚ ነበሩ፤ እንዲሁም ባለፉት ሁለት ሳምንታት እኛ ያለፍንበትን ፈተና ሌላ ማንኛውም ብሄራዊ ቡድን እንዲያልፍበት አልመኝም" ብለዋል።
አየርላንድ፣ እስራኤል በጋዛ ላይ የምታካሂደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት አጥብቀው ከሚተቹ የአውሮፓ ሀገራት አንዷ ስትሆን፤ የአየርላንድ እግር ኳስ ማህበር ከጨዋታዎቹ ራሱን እንዲያገል ይደረግበት በነበረው ጫና ምክንያት፣ የእሁዱን ጨዋታ በሰርቢያ በዝግ ስታዲየም ለማካሄድ መርጧል።የአየርላንድ ብዙሃን መገናኛዎች እንደዘገቡት፣ ከአየርላንድ አሰልጣኞች አንዱ የሆኑት ዳሚየን ዶይል በእረፍት ሰዓት አንድ የእስራኤል ተጫዋች ምራቅ ተፍቶብኛል ሲሉ ከሰዋል።
ከጨዋታው በኋላ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ስለ ምራቅ መትፋት ክስተቱ ጥያቄ የቀረበላቸው የአየርላንዱ አሰልጣኝ ፣ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል።ለጋዜጠኞች ሲመልሱም፣ "እዛው ነበርኩ። ምንም አይነት አስተያየት አልሰጥም። የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሚመለከተው ጉዳይ ነው" ብለዋል።የእስራኤሉ አሰልጣኝ በበኩላቸው፣ ከሜዳው ዳርቻ ቀድመው ወጥተው ስለነበር የተፈጠረውን ነገር እንዳላዩ ተናግረዋል።
በሚኪያስ ጸሐዬ
#ዳጉ_ጆርናል Photo

10 days ago
አርጀንቲና ከቡርኪናፋሶ ቅሬታ ቀረበባት !
አርጀንቲና ትላንት ሌሊት ከቡርኪናፋሶ ያደረገችውን የወዳጅነት ጨዋታ 7ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
አርጀንቲና ለቡርኪናፋሶ ተጨዋቾች ሙሉ የጉዞ ወጪ ብትሸፍንም ዝቅተኛ ክፍያ እና ከደረጃ በታች ያለው በረራ መሆኑ ተጨዋቾቹን አላስደሰተም።
በዚህ ምክንያት የቡርኪናፋሶ ተጨዋቾች ወደ አርጀንቲና አንጓዝም በሚል ሊቀሩ ችለዋል።
የቡርኪናፋሶ ብሔራዊ ቡድንም ለጨዋታው በይበልጥ ከ 23አመት በታች ቡድኑን ልኳል።
ተጨዋቾቹ አርጀንቲና የደረሱት ከጨዋታው ሶስት ሰዓት ቀደም ብለው ሲሆን ያለ እረፍት ጨዋታውን ማድረጋቸው ተገልጿል።
የቡርኪናፋሶ መገናኛ ብዙሃን ጨዋታውን የወዳጅነት ሳይሆን የውርደት ነው ሲሉ በዘገባዎቻቸው ገልፀውታል።
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሊዮኔል ስካሎኒ ጨዋታው ተመጣጣኝ እንዳልሆነ እንደተሰማቸው ተነግሯል።

✨ መልካም የእረፍት ቀን!
በእረፍት ቀንዎ ወዳጅ ዘመድዎን ለመጠየቅ በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን የኢሬቻ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_Su... ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓️ እስከ ነገ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

11 days ago
ሚሊዮኖችን ያስተሳሰረው የኢሬቻ በዓል እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው
*******************
የኢሬቻ በዓል ከጥልቅ መንፈሳዊ፣ ባህላዊ እና ማኅበራዊ ፋይዳው ባሻገር በሚሊዮኖችን በአንድነት አስተሳስሮ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ንቅናቄ የሚፈጥር ሀገራዊ ሁነት ነው።
በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ታዳሚዎችን የሚያስተናግደው ይህ ደማቅ በዓል፣ የኢትዮጵያን ማራኪ የብዝኃነት እሴት የሚያንጸባርቅ ከመሆኑም በላይ ለንግድ፣ ለሆቴል፣ ለትራንስፖርት እና ለቱሪዝም ዘርፎች ቀጥተኛ የኢኮኖሚ ማበልጸጊያ ጉልበት ሆኖ ያገለግላል።
በበዓሉ ዋዜማ እና በክብረ በዓሉ ዕለት የባህላዊ አልባሳት፣ ጌጣጌጦች እና የእጅ ጥበብ ምርቶች ገበያ ከፍተኛ ዕድገት ያሳያል።
የኢሬቻን ደማቅ ቀለማት የሚያንጸባርቁ አልባሳትን የሚያዘጋጁ ሸማኔዎች፣ ዲዛይነሮች፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሰፊ የገበያ ዕድል ያገኛሉ።
በከተሞች የሚዘጋጁ ባዛሮች እና አውደ-ርዕዮች የሀገር ውስጥ ምርቶችን በስፋት በማስተዋወቅ የአምራቾችን እና የነጋዴዎችን ገቢ በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋሉ።
በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ ከተሞች የሚገኙ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች፣ የእንግዳ ማረፊያዎች እና የኬተሪንግ ድርጅቶች የማስተናገድ አቅማቸው ሙሉ በሙሉ በመያዙ ምክንያት የሚሰበስቡት ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል።
ይህ ወቅታዊ የፍላጎት ዕድገት ለባለሀብቶች ከሚያስገኘው ትርፍ በላይ፣ ለበርካታ ዜጎች ጊዜያዊ እና ቋሚ የሥራ ዕድል በመፍጠር የማኅበረሰቡን የኑሮ ደረጃ ያሻሽላል።
በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ታዳሚዎች ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እና ከውጭ ሀገር ወደ በዓሉ ቦታዎች በሚያደርጉት ጉዞ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ከፍተኛ ንቅናቄ ያሳያል።
የከተማ ውስጥ እና የረጅም ርቀት የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች፣ ታክሲዎች እና የኪራይ ተሽከርካሪዎች ያለ እረፍት በመሥራት ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ።
ይህም ለትራንስፖርት ዘርፉ ሰፊ የገበያ ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር የሰዎች እና የንግድ ዕቃዎች እንቅስቃሴን በማፋጠን የኢኮኖሚውን የደም ሥር ያነቃቃል።
ከሁሉም በላይ ኢሬቻ ለኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ እና ለገጽታ ግንባታ የሚጫወተው ሚና የጎላ ነው። በዓሉ የዳያስፖራ አባላትን እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎችን በመሳብ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገኛል።
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በብዝኃ-ባህል፣ በመቻቻል እና በሚሊዮኖች የሚታደሙባቸውን ሰላማዊ ሁነቶች በስኬት በማስተናገድ ረገድ ያላትን አቅም በተግባር የሚያስመሰክር ነው።
ኢሬቻ የባህል መገለጫ ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሲቆሙ የሚያመጡትን ዘርፈ-ብዙ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ መስተጋብር ውጤት የሚያሳይ የጋራ አኩሪ ሀብታችን ነው።
በለሚ ታደሰ
#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
#ethiopia #irreechaa #culturaltourism #addisababa #bishoftu #diversity #culture

12 days ago
(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) አርሰናል ከሶስት ሳምንታት የእረፍት ጊዜ በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ሲመለስ ኦክቶበር 10 ቀን ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የበርካታ ቁልፍ ተጫዋቾችን የጉዳት ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ይገኛል። የክለቡ የቅርብ ጊዜ የጉዳት ዜናዎች እና ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ የሚመለሱበት ጊዜ እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ክሪስቶስ ቶሊስ፡
ለግሪክ ብሔራዊ ቡድን ከኔዘርላንድስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ በ18ኛው ደቂቃ የቋንጃ (Hamstring) ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል። ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አርሰናል አምርቶ የተገመገመ ሲሆን፣ ወደ ሜዳ የሚመለስበት ጊዜ እስካሁን አልታወቀም።
ካይ ሀቨርትዝ፡
በጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከኔዘርላንድስ ጋር ሲጫወት ከኩዊንተን ቲምበር ጋር በተፈጠረ ግጭት የጡንቻ መወጠር (Muscle strain) አጋጥሞታል። ከቡድኑ ስብስብ ወጥቶ ወደ ለንደን የተመለሰ ሲሆን፣ የሚመለስበት ቀን ለጊዜው አልተረጋገጠም።
ማርቲን ኦዴጋርድ፡
ኖርዌይ ከፖርቹጋል ጋር ስትጫወት ከበርናርዶ ሲልቫ በደረሰበት አስቀያሚ ጥፋት ጉዳት ቢያስተናግድም፣ ከዌልስ ጋር በተደረገው ቀጣይ ጨዋታ ሙሉ 90 ደቂቃ ተጫውቷል። በኦክቶበር 10 ከሊድስ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ ይሰለፋል ተብሎ ይጠበቃል።
ዴክላን ራይስ፡
በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ያልተካተተ ሲሆን፣ ባለፉት 12 ወራት ሲያሰቃየው ለነበረው የቋንጃ ነርቭ ህመም እረፍት ተሰጥቶታል። ከሊድስ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ይሆናል።
ቤን ኋይት፡
በመስከረም 12ቱ የሰንደርላንድ ጨዋታ የብሽሽት (Groin) ጉዳት አጋጥሞት የቆየ ሲሆን፣ ከብራይተን ጋር የነበረው ጨዋታ አምልጦታል። ከብሔራዊ ቡድን እረፍት በኋላ ሙሉ ለሙሉ አገግሞ በኦክቶበር 10 ይመለሳል።
ኤዝሪ ኮንሳ፡
ከስፔን ጋር ሙሉ ጨዋታ ካደረገ በኋላ ከዋናው የእንግሊዝ ቡድን ጋር ልምምድ አቋርጦ በግል ሲሰራ የነበረ ቢሆንም፣ በፕራግ በተደረገው ጨዋታ በቋሚ ተጠባባቂነት ተቀምጦ ነበር። ከሊድስ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ይደርሳል።
ፒዬሮ ሂንካፒ፡
በአካላዊ ብቃት እጥረት እና በጉዳት ምክንያት ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል። የሶስት ሳምንቱ እረፍት ለማገገም በቂ ጊዜ የሰጠው ሲሆን፣ በኦክቶበር 10 ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
ክርስቲያን ሞስኬራ፡
ከኦገስት 31 አንስቶ በጡንቻ ጉዳት አምስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያመለጠ ቢሆንም፣ ከብራይተን ጋር ለነበረው ጨዋታ ከቡድኑ ጋር አብሮ ተጉዞ ነበር። ከእረፍቱ በኋላ ለሊድስ ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል።
ዊሊያም ሳሊባ፡
ከሀምሌ ወር ጀምሮ በከባድ የጀርባ ጉዳት ከሜዳ የራቀ ሲሆን፣ ቀዶ ጥገና ባያስፈልገውም የማገገሚያ ጊዜው የረዘመ ነው። አርሰናል ተጫዋቹን እስከ 2026 የክረምት ወራት (Winter 2026) ድረስ ወደ ሜዳ ይመልሰዋል ተብሎ አይጠበቅም።

14 days ago
#ጥቆማ
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2019 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር (Postgraduate Diploma in Alternative Teacher Education) በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
የስልጠና ዘርፎች፡-
Mathematics, Biology, Chemistry, Economics, English, Information Communication Technology, Physics, History and Geography.
መስፈርቶች፡-
● አመልካቾች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው፣
● በመምህርነት ለማገልገል ፍላጎት ያላቸው፣
● ከመንግሥት ተቋማት የተመረቁ አመልካቾች ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ ስለመመረቃቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
● ከግል ተቋማት የተመረቁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
የማመልከቻ ጊዜ 👇
ከመስከረም 21-29/2019 ዓ.ም
የማመልከቻ አማራጮች 👇
በዩኒቨርሲቲው ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁ. 41 በአካል በመቅረብ ወይም ኦንላይን ለማመልከት የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረ-ገፅ (https://portal.hu.edu.et) አካውንት በመፍጠር አስፈላጊ መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባችኋል።
ለመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የመኝታ፣ ምግብ እና ጤና አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ በመንግሥት የሚሸፈን ይሆናል። የእረፍት ቀናት አመልካቾች የትምህርት ወጪያቸውን ራሳቸው የሚሸፍኑ መሆኑ ተገልጿል።
@tikvahuniversity

15 days ago
በኢሬቻ ዋዜማ ኮንሰርትና የቁንጅና ውድድር መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡
ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይንመንት ኤንድ ኢቨንትስ በመስከረም 22 ቀን በኢሬቻ በዓል ዋዜማ ደማቅ ዝግጅት ዙሪያ ማብራሪያ ሰቷል፡፡
መስከረም 23 ሆራ ፊንፊኔ አና በ24 ሆራ አርሰዲ ለሚከበረው የእሬቻ በዓላት ዋዜማ ከጠዋት እስከ ማታ በርካታ ዝግጅቶች የተሰናዱ ሲሆን፣ በተለይም በማታው ፕሮግራም ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች የተወጣጡ አርቲስቶች የሚሳተፉበት ደማቅ የኢሬቻ ኮንሰርት ይካሄዳል ተብሏል።
ከኮንሰርቱ ጎን ለጎንም የ"ሚስ ዩኒቲ" የቆንጅና ውድድር እንደሚያከናወን አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
ለዝግጅቱ የታደሙ ታዳሚዎች ምንም አይነት የእንግልት እና የትራንስፖርት ችግር እንዳይገጥማቸው የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸው ተጠቁሟል::
የትኬት ሽያጭ በተመለከተ መግቢያ ቪአይፒ 10ሺህ ፣ቪቪአይፒ 20 ሺህ እና መደበኛ 1000 ብር ሲሆን ትኬቱ በየክፍለ ከተማው በሚገኙ ኤጀንቶች እንዲሁም በቴሌብር (Telebirr) መተግበሪያ ላይ በቀላሉ እየተሸጠ ይገኛል ተብሏል።
ከተለያዩ ክልሎች እና የሀገሪቱ ክፍሎች ትኬት የሚገዙ ታዳሚዎች፣ ትኬቱን ከገዙበት ቦታ አብረው የሚመጡበት የተዘጋጀ የትራንስፖርት አገልግሎት ስላለ ትኬት ሲገዙ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።
በተጨማሪ በአካባቢው የሚፈጠረውን የምግብ እና የመጠጥ እጥረት ለመቅረፍ በጊዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብና መጠጥ አገልግሎት መዘጋጀቱ ትገልጾ ከሩቅ መንገድ ለሚመጡና ውሎአቸውን እዚያው የሚያደርጉ ታዳሚዎች እረፍት የሚያደርጉባቸው የማረፊያ ድንኳኖች እንደሚዘጋጅ ተነግሯል።
በሙዚቃ ኮንሰርቱ ላይ ፤ እንደ አርቲስት ቀመሪ ያሱፍ፣ ዮሴፍ ጌታቸው፣ አደም መሐመድ፣ ረጋሳ ጆራሽ፣ መርጊቱ ወርቅነህ፣ ቶኪቻው፣ ሌንጮ ገመቹ፣ ዛፉ ኪሮስ እና ሌሎይ በርካታ ታዋቂ ድምጻውያን በኮንሰርቱ ይሳተፍሉ ተብሏል
ኤደን ሽመልስ
#ዳጉ_ጆርናል

የኢሬቻ በዓል ልዩ የኮንሰርትና የቁንጅና ውድድር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
#fastmereja I ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይንመንት ኤንድ ኢቨንትስ በመስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል የሚካሄደውን የኢሬቻ በዓል ልዩ ዝግጅት አስመልክቶ አጠቃላይ ቅድመ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገለጸ።
በዕለቱ ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች የተወጣጡ ታዋቂ አርቲስቶች የሚሳተፉበት ደማቅ ኮንሰርት የሚካሄድ ሲሆን፣ ጎን ለጎንም የ"ሚስ ዩኒቲ" የቁንጅና ውድድር እንደሚከናወን ተገልጿል። ለታዳሚዎች ምቹ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የእረፍት ድንኳኖችና የትራንስፖርት አገልግሎት መመቻቸቱን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።
የመግቢያ ትኬቶች በመደበኛ 1,000 ብር፣ በቪአይፒ (VIP) 10,000 ብር እና በቪቪአይፒ (VVIP) 20,000 ብር በቴሌብር እንዲሁም በየክፍለ ከተማው በሚገኙ ኤጀንቶች በመሸጥ ላይ ይገኛሉ። ከክልል ለሚመጡ ታዳሚዎች የትራንስፖርት አመቻች ኤጀንቶች የተዘጋጁ በመሆኑ ትኬት ሲገዙ መጠየቅ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።

17 days ago
የዓለም አቀፍ እረፍት መርዘም ለሀገር ክብር ወይንስ የሊጉን ማራኪነት መሸርሸር?
በዘንድሮው የውድድር ዓመት የእግር ኳስ አፍቃሪያን ከምንጊዜውም በላይ ረጅም የሆነ የብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍትን እያስተናገዱ ይገኛሉ። ያለ መደበኛ የሊግ ጨዋታዎች ሙሉ ሦስት ሳምንታትን ማሳለፍ፣ ውድድሩ በነበረው ከፍተኛ ፍጥነትና የፉክክር ስሜት ላይ ቀዝቃዛ ውሃ የቸለሰ ክስተት ሆኗል። ይህ ዓይነቱ ረጅም መቋረጥ በሜዳ ላይ ከሚታየው ስፖርታዊ ውበት ይልቅ፣ የአደራጁን አካል አሠራር በጥያቄ ምልክት ውስጥ የሚከት አጀንዳ ሆኖ ብቅ ብሏል።
የዓለም እግር ኳስ የበላይ አካል (ፊፋ) ይህንን አዲስ አሠራር ይዞ የመጣው በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ አጫጭር መቆራረጦችን ለመቀነስ እና የተጫዋቾችን የጉዞ ድካም ለማቅለል በማሰብ እንደሆነ ይገልጻል። ይሁን እንጂ ውሳኔው በተግባር መሬት ላይ ሲወርድ ያሳየው ውጤት ግን ተቃራኒ ይመስላል። የጊዜ ርቀቱ በዚህ ልክ ሲለጠጥ ጨዋታዎችን በናፍቆት ከመጠበቅ ይልቅ፣ በደጋፊው ዘንድ ከፍተኛ መሰላቸትንና የስሜት መውረድን እየፈጠረ ይገኛል። የሊግ ጨዋታዎች በጥሩ ፉክክር ላይ እያሉ በዚህ መልኩ መቋረጣቸው የውድድሩን ማራኪነት በእጅጉ ይቀንሰዋል።
ይህ አዲስ ስትራቴጂ የብሔራዊ ቡድኖችን ዕድገት ለመደገፍና ለሀገር ክብር ተገቢውን ዋጋ ለመስጠት መልካም ጎን እንዳለው መካድ አይቻልም። ይሁን እንጂ የዓለም አቀፍ ውድድሮች መነቃቃት የደጋፊዎችን የየሳምንቱ ፍላጎት ፍጹም በሆነ መልኩ የሚሸረሽር መሆን የለበትም። እግር ኳስ በደጋፊዎች ስሜት ላይ የሚቆም ስፖርት እንደመሆኑ መጠን፣ የእረፍት ቀናቱ መርዘም የደጋፊውን የስታዲየም ናፍቆት ወደ ቸልተኝነት የመቀየር ዕድሉ የሰፋ ነው።
በሌላ በኩል ደግሞ ይህ ረጅም እረፍት የክለቦችን የታክቲክ መዋቅር ሙሉ በሙሉ የሚያፈርስ ነው። ተጫዋቾች በተለያየ የኳስ ፍልስፍና እና አካላዊ ጫና ውስጥ ቆይተው ወደ ክለባቸው ሲመለሱ፣ የቡድኖችን ወጥ እንቅስቃሴ እና የነበራቸውን የመሸናነፍ ሥነ ልቦና መልሶ ማግኘት እጅግ ፈታኝ ይሆናል። ይህ ደግሞ ታክቲካዊ ወጥነታቸውን ጠብቀው መጓዝ ለሚፈልጉ የክለብ አሰልጣኞች እጅግ ከባድ የሆነ ተጨማሪ የሥራ ጫና የሚፈጥርባቸው መሆኑ ግልጽ ነው።
ስለሆነም ፊፋ የወደፊት የውድድር ዓመታትን ካላንደር ሲያቅድ የደጋፊዎችን ፍላጎትና የክለቦችን መዋቅራዊ ጤንነት ታሳቢ ያደረገ ይበልጥ ሚዛናዊ የሆነ መፍትሔ ሊፈልግ ይገባል። የብሔራዊ ቡድኖች ዕድገት የሚደገፈው የክለቦች ውድድር ማራኪነት ሳይቀነስ ሲቀር ብቻ በመሆኑ፣ የሊግ ጨዋታዎች በጋለ ፉክክር ላይ እያሉ በዚህ ልክ መርዘም የለባቸውም። ፍትሃዊ እና ሁለቱንም ወገን የሚጠቅም አሠራር መዘርጋት የዘመናዊ እግር ኳስ ዋነኛ የቤት ሥራ ሊሆን ይገባል።
Alillovess ✍
@Bisrat_Sport_433et

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በደረጃ እና በዲግሪ መርሐግብር ሰልጣኞችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
ኢንስቲትዩቱ በዘመናዊ ወርክሾፖች የተደገፈ ተግባር ተኮር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን የቋንቋ ክህሎት ለማሳደግ የሚያግዙ የእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ እና አረብኛ ቋንቋዎች ስልጠና ቀተጨማሪ ይሰጣል።
የስልጠና መርሐግብር
በቀን (መደበኛ)፣ በማታ፣ በእረፍት ቀናት እንዲሁም በአጫጭር ስልጠናዎች
✅ የሚሰጡ የስልጠና ፕሮግራሞች
ደረጃ III፣ IV እና V ስልጠናዎች
● Front Office Service (በእንግዳ አቀባበል)
● Housekeeping & Laundry Service (በቤት አያያዝ)
● Food & Beverage Control (በምግብና መጠጥ ቁጥጥር)
● Food & Beverage Service (በምግብና መጠጥ መስተንግዶ)
● Tour Guide (በቱሪስት አስጎብኚነት)
● Pastry and Bakery (በኬክና ዳቦ አሰራር)
● Culinary Art (በምግብ ዝግጅት ጥበብ)
● በቱር ኦፕሬሽን
በዲግሪ ፕሮግራም
● Hotel Management
● Tourism Management
● Event Management
● Culinary Art
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
● የ8ኛ ክፍል ካርድ
● ትራንስክሪፕት
● ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
● የፋይዳ መታወቂያ
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ (ገነት ሆቴል)
☎️ 0994011793 / 0115301811 / 0115308106

ምባፔ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?
ፈረንሳዊው የፊት መስመር አጥቂ ኪሊያን ምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ ተመልሶ የህክምና ምርመራ አድርጓል።
ምባፔ በሪያል ማድሪድ ህክምና ቡድን በተደረገለት ምርመራ የጉልበት ጉዳት እንደገጠመው መታወቁ ተገልጿል።
ኪሊያን ምባፔ በቀጣይ ለሁለት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል።
ምባፔ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት በኋላ እንደሚመለስ እና ለኤል ክላሲኮ ዝግጁ እንደሚሆን ተገልጿል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ዚዳን ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳይ ቱርክን 1ለ0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል። የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ምባፔ በጉልበት ጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቷል። ኪሊያን ምባፔ ብሔራዊ ቡድኑን ለቆ ለህክምና ምርመራ ወደ ስፔን መመለሱ ተገልጿል። አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ከጨዋታው በኋላ በሰጡት ቃል “ እንዳለመታደል ምባፔ ሲያዩት ጥሩ…

እውነትም እድሜ ቁጥር ነው!
#ethiopia | በ90 ዓመታቸው የሰውነት ቅርጽ ውድድር አሸናፊ የሆኑት ጃፓናዊ!
90 ዓመት ሞልቷቸዋል ነገር ግን አሁንም በሰውነት ቅርጽ ውድድር ድል እየተቀናጁ ይገኛሉ።
በ90 ዓመታቸው በጃፓን በሰውነት ቅርጽ ውድድር ዋንጫዎችን በማንሳት ላይ የሚገኙት እኚህ አዛውንት አድናቆት እየጎረፈላቸው ይገኛል።
እኚህ አዛውንት ምንም አይነት ማበረታቻ መድሃኒት ወይም ተጨማሪ የኬሚካል ፕሮቲኖችን ተጠቅመው እንደማያውቁ ይናገራሉ።
በወጣትነታቸው በሰውነት ቅርጽ በርካታ ዋንጫዎችን ያሸነፉት ካናዛዋ በ34 ዓመታቸው ስፖርቱን አቁመው የነበረ ቢሆንም በ50 ዓመታቸው እንደገና ወደ ሚወዱት ውድድር ተመልሰዋል።
ለውጤታቸው ሚስጥሩ የተመጣጠነ የጃፓን ባህላዊ ምግብ ሩዝ፣ አሳ እና አኩሪ አተር በቂ እረፍት እና በቀን ለሰዓታት የሚያደርጉት ጠንካራ እንቅስቃሴ እንደሆነ ይናገራሉ።
በ90 ዓመታቸው በጃፓን ብሔራዊ የሰውነት ቅርጽ ውድድር ላይ በመሳተፍ በእድሜ አንጋፋው ተወዳዳሪ በመሆን የራሳቸውን ታሪክ አሻሽለዋል።
"እድሜ ቁጥር ነው የሚሉት እኚህ አዛውንት አዕምሮህ ካመነበት እና አካልህን ካከበርከው በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ ሆነህ የፈለግከውን ማሳካት ትችላለህ ብለዋል።
በአሁኑ ዘመን በሰውነት ግንባታ ስፖርት ውስጥ በርካታ ወጣቶች ፈጣን ለውጥ ለማምጣት ሰው ሰራሽ ማበረታቻዎችን በሚጠቀሙበት ወቅት እኚህ አዛውንት ለብዙዎች ትልቅ አርአያ ሆነዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #toshisukekanazawa #naturalbodybuilding #bodybuildingmotivation #fitnessmotivation

19 days ago
ካይ ሀቨርትዝ ጉዳት አጋጥሞታል ! የጀርመን ብሔራዊ ቡድን እና አርሰናል የፊት መስመር አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ ጉዳት አጋጥሞታል። ካይ ሀቨርትዝ ጀርመን ከ ኔዘርላንድ እያደረገች በምትገኘው የኔሽን ሊግ ጨዋታ በጉዳት ተቀይሮ ወጥቷልቸ ተጨዋቹ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ በቀጣይ ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል። አርሰናል ከሀገራት ጨዋታ እረፍት መልስ ባሉት ሀያ ቀናት ከሊቨርፑል እና ባየር ሙኒክ…
19 days ago
ካይ ሀቨርትዝ ጉዳት አጋጥሞታል !
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን እና አርሰናል የፊት መስመር አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ ጉዳት አጋጥሞታል።
ካይ ሀቨርትዝ ጀርመን ከ ኔዘርላንድ እያደረገች በምትገኘው የኔሽን ሊግ ጨዋታ በጉዳት ተቀይሮ ወጥቷልቸ
ተጨዋቹ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ በቀጣይ ይገለጻል ተብሎ ይጠበቃል።
አርሰናል ከሀገራት ጨዋታ እረፍት መልስ ባሉት ሀያ ቀናት ከሊቨርፑል እና ባየር ሙኒክ ጋር ተጠባቂ ጨዋታዎች ያደርጋል።
@Tikvahethsport kidusyoftahe

20 days ago
20 days ago
“ቅጠል ተራ” ወደ “መርካቶ የበጎነት መንደር” ተቀይሯል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
****************
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ በ“ቅጠል ተራ” በ4 ወራት ውስጥ የገነባቸውን 960 ቤቶች ዛሬ ለልማት ተነሺዎቹ መልሰው አስተላልፈዋል።
ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፣ “ቅጠል ተራ”ን ለዜጎች ክብር ወደሚመጥን ንፁህ፣ አረንጓዴ የመኖሪያ ስፍራ መቀየር ያስቻለን ፈጣሪ ይመስገን ብለዋል።
የቀድሞው “ቅጠል ተራ” ለኑሮ እጅግ አስቸጋሪ፣ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፣ እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ በመሆኑ በእሳት አደጋ የነዋሪዎችን ሕይወት ጭምር አጥተናል ብለዋል።
ዛሬ ግን በስፍራው እጅግ ያማሩ፣ ዘመናዊና ሁሉም ነገር የተሟላላቸው 9 ባለ 9 ወለል ህንጻዎች ተገንብተው ሰፈሩ ወደ ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ተቀይሯል ነው ያሉት።
ከንቲባ አዳነች በመልዕክታቸው እንዳሰፈሩት፣ "የመርካቶ የበጎነት መኖሪያ መንደር" በ11 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በተገነቡ G+8 በሆኑ 9 ብሎኮች በአጠቃላይ 960 ቤቶችን ያካተተ ነው።
በውስጡም ሰፊ የስራ እድልን የሚፈጥሩ 371 የንግድ ሱቆች፣ የህጻናት የመጫወቻ ስፍራ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ፣ ለነዋሪዎች የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ፣ ለኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ፣ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ አለው።
ዘጠኙም ብሎኮች ላይ የጋራ መጠቀሚያ ሰገነት፣ ሊፍት፣ የፍሳሽና የኤሌክትሪክ መስመሮች ተሟልቶላቸው በዘመናዊ መልክ የተገነቡ ናቸው።
መርካቶ የበጎነት መኖሪያ መንደር በመርካቶ ዙሪያ “-ተራ” የሚል ቅጥያ ያላቸው (ቅጠል ተራ፣ ጭድ ተራ፣ ገብስ ተራ፣ ሳር ተራ፣ ቦንብ ተራ ወዘተ …) ጎስቋላ ሰፈሮችን ወደ ውብ የመኖሪያ አካባቢ የቀየረ የሰው ተኮር ልማት ጉልህ ማሳያ ነው።
ያለ እረፍት 24/7 በመሥራት፣ የተወሳሰበ ችግር ያለባቸው መሰል አካባቢዎችን የሰው ልጅ ክብርን ወደሚመጥኑ ምቹ የመኖሪያ መንደሮች ቀይረን አዲስ ሕይወት እንዲጀምሩ በማድረግ ቃል በተግባር መተርጎማችንን እንቀጥላለን ብለዋል ከንቲባ አዳነች።
ሥራዎቻችንን ሁሉ ሰው ተኮር በማድረግ አዲስ አበባን ውብ፣ ፅዱ፣ ለነዋሪዎቻችን የተመቸች ከተማ እንድትሆን ያለ እረፍት መሥራታችንን ይበልጥ አጠናክረን እንቀጥላለንም ብለዋል።
ካላቸው አካፍለው ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም በበጎ ተግባር ላይ ለተሰማሩ፣ ዛሬም “ቅጠል ተራ” እንዲቀየር ላገዙ እና በግንባታው ለተሳተፉ ሁሉ ከንቲባ አዳነች በነዋሪዎች ስም ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

21 days ago
#ጥቆማ
የካቲት 12 ሆስፒታል ሕክምና ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ቤት ለ2019 ትምህርት ዘመን የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራም #የግል አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል።
የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች፦
➻ MPH (General) - በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሐግብር
➻ Master of Health Care Quality - በእረፍት ቀናት መርሐግብር
➻ MPH in Reproductive Health - በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሐግብር
➻ MPH in Epidemiology - በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሐግብር
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 17/2019 ዓ.ም
አመልካቾች የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ መሆን ይጠበቅባችኋል።
(መስፈርቶች እና ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

ከውበት የተሻገረው የኢትዮጵያ ከተሞች አዲስ ምዕራፍ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በነባር ከተሞች ዕድሳትም ሆነ አዳዲሶችን ከመገንባት አኳያ ለአይበገሬነት፣ ለአረንጓዴ መሠረተ ልማቶችና ለሁኔታዎች ተላማጅ አወቃቀር የቅድሚያ ቅድሚያ መስጠት የመደመር መንግሥት ጽኑ ፖሊሲና አቋም ነው።
ይህ አካታችነትን ማዕከል ያደረገ ዘመናዊ የከተማ ልማት ርዕይ፣ የሕዝብ ስብጥርንና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን በቀላሉ እያስተናገደ ከተሞች ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እንዲያድጉ ያደርጋል።
የከተሞች ዕድገት እና የዘመናዊነት ልኬት ከሚለካባቸው ዋና ዋና መመዘኛዎች መካከል የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የከተማው ውበት ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን በስፋት እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎችም ይህንኑ መርህ ማዕከል በማድረግ ከተሞች ታሪካዊና ባህላዊ ይዘቶቻቸውን ሳይለቁ ወደ ምቹና ዘመናዊነት እንዲሸጋገሩ ትልቅ ዕድል ፈጥረዋል።
አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የክልል ከተሞች በተቀናጀ መልኩ በመተግበር ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ከግንባታና ከውበት ባሻገር የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ የዕለት ተዕለት ኑሮ ማሻሻል ላይ ያተኮረ ስትራቴጂካዊ ንቅናቄ ነው።
ይህ ዘመናዊና የተሟላ መሠረተ ልማት ዝርጋታ የትራፊክ ፍሰትን በከፍተኛ ደረጃ ለማቀላጠፍ ከማስቻሉም በላይ፤ ምቹ የእግረኛ መንገዶችን፣ የብስክሌት መተላለፊያዎችን፣ ዘመናዊ የመብራት ዝርጋታዎችን እንዲሁም አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡
ይህም የሁሉንም ዜጋ እኩል ተጠቃሚነት በማረጋግጥ ምቹ ከተማን በመፍጠር ረገድ የላቀ ሚና እያበረከተ ይገኛል።
ከዚህ በተጨማሪ አረንጓዴ ልማትና የአካባቢ ጥበቃን ማጠናከር ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ጤናማና ሳቢ እንዲሆኑ በማድረግ ረገድ የኮሪደር ልማቱ ሌላኛው ስኬት ነው።
ሰፊ ክፍት ቦታዎችን በፓርኮች በማስዋብ፣ የወንዝ ዳርቻዎችን ለእረፍት፣ ለስፖርትና ለእይታ ምቹ በማድረግ ኢትዮጵያ እየተገበረች የምትገኘውን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ጉዞ ይደግፋል።
የኮሪደር ልማት የከተማን የስነ-ምህዳር ሚዛን ከመጠበቁም በላይ ነዋሪዎች ንጹህ አየር የሚያገኙባቸውን የህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች በከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል።
አዳዲስና ዘመናዊ የንግድ ቦታዎችን በመፍጠር አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ዘርፍ ፈጣሪዎችን በማካተት፣ የቱሪስት መዳረሻዎችን በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ ለሀገር ውስጥና ለውጭ እንግዶች ሳቢ የሆኑ ኮሪደሮችን መፍጠር ተችሏል።
ይህም በተለይ ለወጣቶች ምቹና ሰፊ የሥራ አካባቢን በመፍጠር ረገድ አዲስ የኢኮኖሚ መነቃቃትን ይዞ መጥቷል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉት የኮሪደር ልማት ሥራዎች የከተሞችን ገጽታ ከመቀየርና ከማስዋብ ባለፈ፤ የነዋሪዎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሕይወት ከስር መሰረቱ የሚቀይሩ ናቸው።
ከተሞችን ለትላልቅ ኢንቨስትመንቶች ማራኪ እና ለዜጎች ኑሮ ምቹ ለማድረግ በመደመር መንግሥት የተጀመረው ይህ ጉዞ የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የላቀ ስኬት ማሳያና የወደፊት ተስፋ ማረጋገጫ ሆኖ ይቀጥላል።
በሶስና አለማየሁ

22 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዕይታ) የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና የሰርከስ ጅምናስቲክ ባለሙያዎች አንድ የሚያመሳስላቸው ድንቅ ጠባይ አለ፤ ሁለቱም አየር ላይ ይገለበጣሉ፣ ግን መሬት ላይ ሲያርፉ እግራቸው አይሰበርም። ልዩነቱ የሰርከስ ባለሙያው ሲገለበጥ የራሱን ህይወት አደጋ ላይ ሲጥል፣ ፖለቲከኛው ግን ሲገለበጥ የህዝብን ህይወት አደጋ ላይ መጣሉ ነው።
ዛሬ በኒውዮርክ ከተማ፣ በ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ (UNGA) ደጃፍ ላይ የታየው ትዕይንት ይህንኑ የፖለቲካችንን የሰርከስ ትርዒት በሚገባ ያሳያል። አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ እና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ከአስር ዓመታት በኋላ ተገናኝተው ተቃቅፈዋል። አቶ ጌታቸውም በምስሉ ላይ እንደሚታየው፣ ጥርሳቸው እስከ መንጋጋቸው እስኪታይ በደስታ ተሞልተው፣ "ወንድሜን ዶ/ር ቴድሮስን ከአስር ዓመት ገደማ በኋላ በኒውዮርክ ማግኘቴ ትልቅ ደስታ ነው" ብለው ጻፉልን።
አስር ዓመት! ለፖለቲከኛ አስር ዓመት ማለት አንዲት የቡና እረፍት ያህል አጭር ናት። ለኢትዮጵያ ምስኪን እናቶች ግን አስር ዓመት ማለት... አያሌ የጦርነት፣ የምጥ፣ የረሃብ እና የስደት ዘመን ነው። ምስኪኑ የትግራይ ወጣት "አንተም ሙት፣ እኔም ልሙት" ተብሎ እንደ ደረቅ ቅጠል በጦርነት እሳት ሲማገድ፣ መንደሩ ሲፈርስ እና ሚሊዮኖች ሲራቡ፣ የጦርነቱ ጠባሳ ገና ሳይሽር፣ መሪዎቹ ግን በኒውዮርክ ንጹህ አየር እየተነፈሱ፣ ሙሉ ሱፍ ለብሰው ለካሜራ "ቺዝ" ይላሉ። አቤት የሰማይ እና የምድር ርቀት! አቤት የህዝብ እውነታ እና የልሂቃን ቅንጦት!
የፖለቲካችንን ነገር ይበልጥ አስቂኝ የሚያደርገው የአቶ ጌታቸው የትናንት እና የዛሬ ሚና ነው። ትናንት የፌደራል መንግስቱን በጠላትነት ፈርጀው፣ ህዝብን ወደ ጦርነት ሲያመሩ አልነበረም? ዛሬ ደግሞ የዚያኑ የፌደራል መንግስት ከፍተኛ ሹመት ተቀብለው ዲፕሎማሲ ሲሰሩ ማየት፣ ፖለቲካችን ምን ያህል የልብስ ቅያሪ እንጂ የልብ ቅያሪ እንደሌለው ያሳያል። ዶ/ር ቴድሮስም ቢሆኑ፣ በጄኔቫ ሆነው የኢትዮጵያን መንግስት አጥብቀው ሲተቹ እና ሲያወግዙ አልነበሩም? ዛሬ ግን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀኝ እጅ ከሆኑት አቶ ጌታቸው ጋር ሞቅ ያለ የናፍቆት ሰላምታ ሲለዋወጡ፣ "እስስትም የኢትዮጵያን ፖለቲከኞች ቢያይ ቀለሙን መቀየር ያቆማል" ያሰኛል።
ከዚህ ፎቶግራፍ ተራው ዜጋ የሚማረው አንድ መራራ ሀቅ አለ... የፖለቲካ ልሂቃን ደማቸው አይቃባም፤ ጥቅማቸው ሲነካ ይጣላሉ፣ አቋራጭ ሲያገኙ ደግሞ ይተቃቀፋሉ። እሳቱን የሚያቀጣጥሉት እነሱ፣ ማገዶው ደግሞ በስሜት የሚነዳው ምስኪኑ ህዝብ ነው። ጦርነቱ ሲያልቅ ማገዶው አመድ ይሆናል፤ አቀጣጣዮቹ ግን ኒውዮርክ ሄደው ይተቃቀፋሉ። ስለዚህ የኒውዮርኩ ፈገግታ የትግራይን ብሎም የኢትዮጵያን እናቶች እንባ የሚያብስ አይደለም፤ የልሂቃኑን ምቾት እና ግድየለሽነት በታሪክ መዝገብ ላይ የሚያሰፍር አሳዛኝ የካሜራ ብልጭታ እንጂ።
ከአበጀ በለው

23 days ago
"የእረፍት ሰዓት ፊሽካ እንደተነፋ ማይክል ካሪክ ቀጥታ ወደ ራሽፎርድ ሲያቀና ተመልክቻለሁ። ለራሽፎርድ 'ጥሩ አባት' ለመሆን እየሞከረ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።
"ምክንያቱም እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ ራሽፎርድ በአሁኑ ሰዓት በዚያ የግራ መስመር ላይ ምንም እየፈጠረ አይደለም። ቡድኑ በግልጽ ለውጥ በሚፈልግበት ወሳኝ ሰዓት፣ አንድን ተጫዋች ለመንከባከብ (ከትችት ለመጠበቅ) መሞከር ምንም ትርጉም የለውም።
"ለእኔ፣ ካሪክ ባለፈው የውድድር ዓመት በማንችስተር ዩናይትድ ጥሩ ውጤት ሲያመጣለት ወደ ነበረው የሶስትዮሽ የፊት መስመር ጥምረት (Front three) የሚመለስበት ጊዜ አሁን ነው። አንዳንዴ ርህራሄ የለሽ (ጨካኝ) መሆን እና የማሸነፍ የተሻለ እድል ሊሰጥህ የሚችለውን ስብስብ መምረጥ ግድ ይልሃል።"
🎙️ ሮይ ኪን ከፉልሃም ጋር በተደረገው ጨዋታ የእረፍት ሰዓት ላይ ማይክል ካሪክ ቀጥታ ወደ ማርከስ ራሽፎርድ ስላቀናበት አጋጣሚ የሰጠው ጠንከር ያለ አስተያየት

Comments