9ኛው ዙር የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ነሀሴ 24 እና 25 በሀገራችን 20 ከተሞች እና በመላው ሃገሪቱ በሚገኙ የደም ባንኮች ይካሄዳል።
ኑ በደማች አዲስ ታሪክ እንስራ። በሚተካውን ደም የማይተካውን የሰው ልጅ ህይወት እናድን። ለካንሰር ታማሚ ህፃናት የነገን የማየት ተስፋ ምክንያት እንሁን ።
መምጣትዎን በዚህ ሊንክ ያረጋግጡ
https://www.facebook.com/s...
#ነሀሴ24እና25 #20የሀገራችንከተሞች #የካንሰርታማሚህፃናት #9ኛዙርየደምልገሳመርሃግብር #ኑበደማችአዲስታሪክእንስራ🙌

10 months ago