እንኳን ደስ ያለን!!!
300 የBRICKS+ ሀገራት ተሳታፊዎች የተሳተፍበት ውድድር በቻይና የተካሄደ ሲሆን የ1ኛ እና 2ኛ ዙር ክህሎት ኢትዮጵያ ተወዳዳሪ የነበሩት:-
ወጣት ዘላለም እንዳለው በIoT Based Smart Irrigation Controlling and Monitoring System :Digital Agriculture
1ኛ በመውጣት የወርቅ 🥇ሜዳሊያ አሸናፊ
ወጣት አቤኔዘር ተከስተ በManual Plastic injection Molding Machine 2ኛ በመውጣት የብር🥈 ሜዳሊያ አሸናፊ
ወጣት ነቢሀ ነስሩ በ AI Based Nurse calling System 3ኛ በመውጣት የነሐስ🥉ሜዳሊያ አሸናፊ በመሆን
Via muferihat kamil

12 months ago