Logo
Getu Temesgen
ዓለም አቀፉን የጠፈር ጣቢያ (ISS) የጎበኘው የህንድ ጠፈርተኛ ወደ ምድር ተመለሰ
#ethiopia | አራት የጠፈር ተመራማሪዎችን የያዘው ‘አክሲዮም ተልዕኮ’ አባል የሆነው ህንዳዊው ሹብሃንሹ ሹክላ የ18 ቀናት የምርምር ተልዕኮውን አጠናቅቆ ጠፈርተኞችን ይዞ ወደ ምድር ተመልሷል።

የህንድ አየር ኃይል ግሩፕ ካፒቴን የሆነው ሹክላ አራት አባላት ያሉት የጠፈርተኞች ቡድን (Ax-4) መንኮራኩር አብራሪ ነው። #ebc

1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.