በአውሮፓ ሻምፐዮንስ ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በአትሌቲኮ ማድሪድ ሲሸነፍ፣ አርሰናል ሊልን አሸነፈ
*********************
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ ማንቸስተር ዩናይትድ በአትሌኮ ማድሪድ 2 ለ 0 ተሸንፏል።
በሪያድ ኤር ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ ቀዳሚ የሆነበትን ግብ ጨዋታው በተጀመረ 49ኛው ሴኮንድ ላይ በፓብሎ ባሪዮስ አማካኝነት አስቆጥሯል።
79ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ አዲሞላ ሉክማን የአትሌቲኮን መሪነት ወደ 2 ለ 0 ያሰፋች ግብ ከመረብ አሳርፏል።
በጨዋታው 74ኛ ደቂቃ ላይ ሌኒ ዬሮ ጆናታን ዴቪድ ላይ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
በኢሚሬትስ የፈረንሳዩን ሊል ያስተናገደው አርሰናል 3 ለ 0 አሸንፏል። አርሰናልን ባለ ድል ያደረጉትን ግቦች በሁለተኛው አጋማሽ ያስቆጠሩት ጁሪየን ቲምበር፣ ኤብሪቼ ኢዜ እና ቡካዮ ሳካ ናቸው።
በሌሎች ጨዋታዎች ባርሴሎና ጋላታሳራይን 4 ለ 1 ሲረታ፣ ኢንተር ሚላን በክለብ ብሩጅ 4 ለ 3 ተሸንፏል። በተጨማሪም አርቢ ላይብዢግ ፒኤስቪ አይንድሆቨንን 1 ለ 0፣ ቪያሪያል ናፖሊን 3 ለ 1 ሲረቱ፣ ባየር ሙኒክ ከቫይኪነግ 3 ለ 3 ተለያይተዋል።
ቀደም ብለው በተካሄዱ ጨዋታዎች ስፖርቲንግ ሌንስን፣ እንዲሁም ሳባህ ስላቪያ ፕራግን በተመሳሳይ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
#ebc #atleticomadrid #manunited #mufc #championsleague #ucl #barcelona #galatasaray #bayernmunich #intermilanfc #arsenal #matchday #football #sports

5 hours ago