Logo
FastMereja
የ2017 ዓ.ም የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የዘመነ ክረምት ተመላላሽ የሕጻናት ትምህርት ምዝገባ
(Summer camp) 🌞⛺️

🗓 ምዝገባ ሰኔ 30 (ሰኞ)

⏰ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ

🌐 በኦንላይን ብቻ!!

ውስን ቦታዎች ብቻ ስላሉን በተጠቀሰው ዕለት እና ሰዓት ፈጥነው ይመዝገቡ!

⚠️ ማስታወሻ: ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅመው ከመመዝገቢያው ድህረገጽ (Website) ጋር ቀድመው እራስዎን ያግባቡ።

"ለልጆችዎ ቦታ ያስይዙ" የሚለው ገጽ ሰኔ 30 (ሰኞ) ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናል።

ተመዝጋቢዎች በተመዘገቡበት ሰዓት (Time stamp) ቅደም ተከተል መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናል።

👇🔗 የመመዝገቢያ ድህረገጽ ሊንክ 👇

👉 sjc.hamereberhan.org 👈

🎞 የ2016ዓ.ም የተማሪዎች ቆይታ ዶክመንተሪ 👇

https://youtu.be/UTJr9d84i...

☎️ 0909328444
☎️ 0909348444
☎️ 0909493444

11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.