Logo
FastMereja
24 ሰዓታት ቀሩት!

ስልክዎ ይጮኻል... ግን የለመዱት የማንቂያ ደውል አይደለም።
የደረስዎት መልዕክት እንዲህ ይላል፡ "እንኳን ደስ አለዎት! ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በተጨማሪም ለ3 ዓመታት በየወሩ የሚላክልዎ 60,000 ብር አሸንፈዋል።"

ይህ ህልም አይደለም! በ24 ሰዓታት ውስጥ የእርስዎ እውነታ ሊሆን ይችላል።
ቶምቦላ ሎተሪ ሊወጣ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። እነዚህን ህይወት ለዋጭ ሽልማቶች የእርስዎ ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው!

በ100 ብር ብቻ ከእነዚህ ሽልማቶች አንዱን ሊጎናጸፉ ይችላሉ፦

ባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተጨማሪ 60,000 ብር ከወርሃዊ የገንዘብ ሽልማት ጋር ለሶስት ተከታታይ ዓመታት። ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት ፣ ከ40,000 ብር ወርሃዊ ሽልማት ጋር ለሁለት ዓመታት።
ቮልስዋገን ID-6 መኪና፣ ከወርሃዊ 20,000 ብር ሽልማት ጋር ለሁለት ዓመታት።
BYD-SUV መኪና ፣ ከወርሃዊ 15,000 ብር ሽልማት ጋር ለሁለት ዓመታት።

ትኬትዎን በ Ethiolottery.et እና በቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ አሁኑኑ ይቁረጡ!
ለበለጠ መረጃ በ +251977717272፣
+251950189808 እና
+251950199808 ይደውሉ!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.