እነኾ የምሥራች
የጻድቁ አቡነ ዜና ማርቆስ ሐዋርያዊ አገልግሎትን ጨምሮ
የብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ቀዳማዊ እጨጌ ወጳጳስ
የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ዘዝዋይ
የብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ዘወሊሶ
የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ካልዕ
የብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ዘሰሜን ሸዋ
የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ሣልሳይ
የብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ ዘምሥራቅ ጉራጌ
የሕይወት ታሪክና አገልግሎት የያዘው ክርስትና በቤተ ጉራጌ መጽሐፍ
በየጻሕፍት ቤቱ መሠራጨት ጀምሯል፡፡
ይህ መጽሐፍ የክርስትና ሃይማኖት በጉራጌ ምድር የተስፋፋበት መንገድና የገጠመው ተግዳሮት የሚዳስስ፣ እንዲሁም በሰሜንና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙ ጥንታውያን ገዳማት እና አድባራት የምሥረታ ታሪክ የሚተርክ፣ በጉራጌና በምሥራቅ ጉራጌ አህጉረ
ስብከት የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ዳታ የያዘ ድንቅ መጽሐፍ ስለ መኾኑን አንባብያን እየመሰከሩለት ነው፡፡
መጽሐፉን ለማግኘት
በቴሌግራም 0939013256 ይጻፉ
አንብቦ መረዳት ለተሟላ ክህሎት

11 hours ago