ሴኔጋል በተመሳሳይ ፆታ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን 71 ሰዎች አሰረች።
ሁሉም ወንጀለኞች ወንዶች መሆናቸው በክስ መዝገቡ ላይ ተገልጿል።
የሴኔጋል ወንጀል ምርመራ ቢሮ በዚህ ወንጀል ታዋቂ ግለሰቦች መካተታቸውን አስታውቋል።
ቢሮው አክሎም ከተያዙት ውስጥ የፈረንሳይ ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች መኖራቸውን ገልጿል።
ሀገሪቱ በተመሳሳይ ፆታ የተጠረጠሩ ሰዎች የ10 አመት እስር እንዲፈረድባቸው የሚፈቅደውን አዋጅ ያፀደቀችው ባሳለፍነው መጋቢት ነው።
ህጉ የኤች አይ ቪ ኤድስ እንዲስፋፋ የሚያደርግ ወንጀል ነው ብሎ ፈርጆታል።
Seledadotio

2 days ago