የድምፃዊ ፍቃዱ ትዛዙ ~ "ቁንጅና"
#ethiopia | ድምፃዊ ፍቃዱ ትዛዙ ከዚህ ቀደም የድምፃዊ ተፈራ ነጋሽን ሙሉ አልበም በማቀናበርና በማዘጋጀት ከሙዚቃ አፍቃሪያን ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ በራሱ አዲስ ሥራ "ቁንጅና" በሚል ርዕስ ለአድማጮች አቅርቧል።
ሙዚቃው በተለቀቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ ከ100,000 በላይ እይታዎችን በማስመዝገብ የአድማጮችን ቀልብ የሳበ ተወዳጅ ሥራ ሆኗል።
"ቁንጅና" የሙዚቃ ክሬዲት
ግጥምና ዜማ፡ ፍቃዱ ትዛዙ
ሙዚቃ ቅንብር እና ሚክሲንግ፡ አቤል ጳውሎስ
ማስተሪንግ፡ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
ድምፅ ቅጂ፡ ታምራት ድሪባ (Tamnote Studio)
ቤዝ ጊታር፡ አቤል ጳውሎስ
ሊድ ጊታር፡ በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ሙዚቃው በናሆም ሬከርድስ አማካይነት ለአድማጮች ቀርቧል።
https://youtu.be/QjhgZNHig...

2 days ago