ግራር ሆቴል
Grand Opening
የምቾት፣ የጥራት እና የእንግዳ አቀባበል አዲስ ምዕራፍ በሀዋሳ!
በ240 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ግራር ሆቴል በሀዋሳ ከተማ ለእንግዶቹ ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ሆኗል።
📅 የመክፈቻ ቀን: ሐምሌ 14፣ 2018 ዓ.ም.
📍 አድራሻ
ሀዋሳ ከተማ፣ ሀይቅ ዳር ክፍለ ከተማ 05 ሰፈር ከመዳኒዓለም ቤተክርስቲያን ወደ አሞራ ገደል በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ በኩል ሠላሳ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል
🛎️ የሚሰጡ አገልግሎቶች
🏨 30 ዘመናዊ የመኝታ ክፍሎች
🍽️ ዘመናዊ ሪስቶራንት
☕ ካፌ
🎉 ለሠርግ፣ ለስብሰባ እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ
ግራር ሆቴል በቋሚ 30 እና በጊዜያዊ 7 ሠራተኞች በመታገዝ ለደንበኞቹ ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነው።
ባለቤት: አቶ ሃይማኖት ተዘራ
📞 ለበለጠ መረጃ:
+251 95 657 5718
ግራር ሆቴል – ምቾትን፣ ጥራትን እና ልዩ የእንግዳ አቀባበልን በአንድ ስፍራ!

7 days ago