አትክልት ሻጯ ወ/ሮ ገነት ክንዱ የ3 ሚሊዮን ብር ሚሊዮን ሎተሪ ባለዕድል ሆኑ
#fastmereja I የወለጋ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ገነት ክንዱ ለአጭር የሥራ ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ በመጡበት አጋጣሚ በቆረጡት የ100ኛ ዙር ሚሊዮን ሎተሪ ቲኬት በ5ኛ ዕጣ የ3 ሚሊዮን ብር ባለዕድል ሆኗል።
የሎተሪው ዕጣ ደራሽ የሆኑት ወ/ሮ ገነት ክንዱ በቋሚነት በወለጋ አካባቢ አትክልት በመንገድ ዳር በመሸጥ የሚተዳደሩ የዕለት ደራሽ የንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚገኙ እናት ናቸው። ለሥራ ጉዳይ ወደ መዲናዋ አዲስ አበባ ባቀኑበት ወቅት የቆረጡት ይህ ቲኬት ያልተጠበቀ ትልቅ የገንዘብ ዕድል ይዞላቸዋል።
ወ/ሮ ገነት ያገኙትን የ3 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ስጦታ ሙሉ በሙሉ እስካሁን ሲያካሂዱት የቆዩትን የአትክልት ንግድ ሥራ ለማስፋፋት፣ ለማጠናከር እና ደረጃውን ለማሻሻል የሚያውሉት መሆኑን ተናግሯል።

17 days ago