ገና ተገዝቶ ከተመረቀ ሶስት ወር እንኳን ያላለፈው በሚኒሶታ የተቃጠለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ የካህኑም የምዕመናኑንም ልብ የሰበረ ነው። ተባብረን ..እንገንባ! የጎ ፈንድ ሚ ሊንክ ኮመንት ላይ አለ።
26 days ago