የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ አጀንዳዎችን አጸደቀ
************
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ 3ኛ ዙር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ማጠቃለያ ጉባኤ ማካሄድ መጀመሩን አስታውቀዋል።
ምክር ቤቱ የቀረቡለትን የሚከተሉትን ሰባት መሠረታዊ አጀንዳዎች ላይ በስፋት ተወያይቶ አፅድቋል፡-
1. የምክር ቤቱን 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
2. የከተማ አስተዳደሩን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2019 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
3. የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
4. የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት 2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የኦዲት ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
5. የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
6. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 በጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
7. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ማስለቀቅና ካሳ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
#ethiopianbroadcastingcorporation #addisababa #citycouncil #adanechabebe

26 days ago