13 days ago
ህዝባዊ ትብብርና የበጎ ፍቃደኝነት አቅም የቅጠልተራን ታሪክ ቀይሯል፡-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
***************
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የህዝብ ትብብር፣ የበጎ ፍቃደኝነት አገልግሎት እና የመደመር አቅም የቅጠልተራ አካባቢን የልማት ታሪክ መቀየሩን ገለጹ።
ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ለዓመታት ለጎርፍና ለእሳት አደጋ ደጋግመው በመጋለጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ነዋሪዎች፣ ዛሬ የዜግነት ክብራቸውን ወደ ጠበቀ ውብ የመኖሪያ መንደርና ስፍራ ተሸጋግረው በደስታ ሲኖሩ ማየት ወደር የሌለው ደስታ እንደሚሰጥ ገልጸዋል።
አክለውም "በሀገራችን ዋና ከተማ ውስጥ በርካታ ዜጎች ለዓመታት እንዴት እንደዚያ ባለው አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሊኖሩ ቻሉ? ዛሬስ አጠቃላይ ሁኔታው በዚህ ፍጥነት እየተለወጠ ያለው እንዴት ነው?" የሚሉ መሠረታዊ ጥያቄዎችን በማንሳት ምላሽ ሰጥተዋል።
ለጥያቄዎቹም ምላሽ ሲሰጡ፣ ለውጡ እውን ሊሆን የቻለው በርካታ አካላትን በማስተባበርና የመደመርን እሴት በተግባር በመተርጎም መሆኑን አስረድተዋል።
በዚህም ከየአቅጣጫው ያለውን እውቀት፣ ሀብትና ጉልበት በማቀናጀት፤ በፋይናንስ፣ በሙያ፣ በዲዛይንና በግንባታ ሥራዎች ላይ የበጎ ፍቃደኞችንና የነዋሪዎችን ንቁ ተሳትፎ በማስተባበር ለውጡን ማረጋገጥ መቻሉን አብራርተዋል።
ይህ ሁሉ ጥረት ተደራጅቶ ትልቅ አቅም በመፍጠሩ የቅጠል ተራ አዲስ የመኖሪያ መንደር ሊፈጠርና አካባቢው አዲስ የልማት ታሪክ ሊጽፍ መቻሉንም ከንቲባዋ አብራርተዋል።
በተጨማሪም ይህ አዲስ መንደር የተገነባበት መሬት፣ ገንዘብ፣ እውቀትና ጉልበት የራሳችን ሀብት መሆኑን የጠቀሱት ከንቲባ አዳነች፣ የስራው ትርጉም ንጹህ የመኖሪያ ስፍራ ከመገንባት ባለፈ ለጋራ ራዕይ በቅንነት፣ በትጋትና በእውነተኛ አገልጋይነት አብሮ መስራት የሁላችንንም የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ፣ የዜግነት ክብር የሚያልቅ እና አዳዲስ ሀብቶችን የሚፈጥር መሆኑን አስገንዝበዋል።
በመጨረሻም ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለበለጠ ሀገራዊ ስኬት፣ የጋራ ተጠቃሚነትና ልማት ህዝቡ በማንኛውም ነገር በጋራ እንዲቆም እና የትብብር ባህሉን ይበልጥ እንዲያጠናክር ጥሪ አቅርበዋል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #addisababa #adanechabebe #keteltera #ethiopia
u1205u12ddu1263u12ca u1275u1265u1265u122du1293 u12e8u1260u130e u134du1243u12f0u129du1290u1275 u12a0u1245u121d u12e8u1245u1320u120du1270u122bu1295 u1273u122au12ad u1240u12edu122fu120du1361-u12a8u1295u1272u1263 u12a0u12f3u1290u127d u12a0u1264u1264
***************
u12e8u12a0u12f2u1235 u12a0u1260u1263 u12a8u1270u121b u12a0u1235u1270u12f3u12f0u122d u12a8u1295u1272u1263 u12a0u12f3u1290u127d u12a0u1264u1264u1363 u12e8u1205u12ddu1265 u1275u1265u1265u122du1363 u12e8u1260u130e u134du1243u12f0u129du1290u1275 u12a0u1308u120du130du120eu1275 u12a5u1293 u12e8u1218u12f0u1218u122d u12a0u1245u121d u12e8u1245u1320u120du1270u122b u12a0u12abu1263u1262u1295 u12e8u120du121bu1275 u1273u122au12ad u1218u1240u12e8u1229u1295 u1308u1208u1339u1362
u12a8u1295u1272u1263u12cb u1263u1235u1270u120bu1208u1349u1275 u1218u120du12d5u12adu1275u1363 u1208u12d3u1218u1273u1275 u1208u130eu122du134du1293 u1208u12a5u1233u1275 u12a0u12f0u130b u12f0u130bu130du1218u12cd u1260u1218u130bu1208u1325 u1260u12a0u1235u1278u130bu122a u1201u1294u1273 u12cdu1235u1325 u12edu1296u1229 u12e8u1290u1260u1229 u1290u12cbu122au12ceu127du1363 u12dbu122c u12e8u12dcu130du1290u1275 u12adu1265u122bu1278u12cdu1295 u12c8u12f0 u1320u1260u1240 u12cdu1265 u12e8u1218u1296u122au12eb u1218u1295u12f0u122du1293 u1235u134du122b u1270u1238u130bu130du1228u12cd u1260u12f0u1235u1273 u1232u1296u1229 u121bu12e8u1275 u12c8u12f0u122d u12e8u120cu1208u12cd u12f0u1235u1273 u12a5u1295u12f0u121au1230u1325 u1308u120du1338u12cbu120du1362
u12a0u12adu1208u12cdu121d \

3 months ago
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ አጀንዳዎችን አጸደቀ
************
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ 3ኛ ዙር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ማጠቃለያ ጉባኤ ማካሄድ መጀመሩን አስታውቀዋል።
ምክር ቤቱ የቀረቡለትን የሚከተሉትን ሰባት መሠረታዊ አጀንዳዎች ላይ በስፋት ተወያይቶ አፅድቋል፡-
1. የምክር ቤቱን 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
2. የከተማ አስተዳደሩን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2019 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
3. የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
4. የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት 2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የኦዲት ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
5. የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
6. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 በጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
7. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ማስለቀቅና ካሳ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ እንደገና ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
#ethiopianbroadcastingcorporation #addisababa #citycouncil #adanechabebe

9 months ago
🙏 "ፈጣሪ ሙሉ ለሙሉ እንዲፈውስህ ፀሎታችን ነው!" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
#ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ በበጎ አድራጎት ስራዎቹ የሚታወቀውን ማስተር አብነት ከበደን ጠይቀው አጽናንተዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ማስተር አብነት ለወጣቶች ያለውን ተምሳሌትነት በመግለጽ እንዲህ ብለዋል፦
"በማህበራዊ በጎ አድራጎት ስራህ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የሆንከው ማስተር አብነት ከበደ፤ ፈጣሪ አምላክ ሙሉ ለሙሉ እንዲፈውስህ ፀሎታችን ነው። ያንተ አርአያነት በርካታ በጎ አድራጊ ወጣቶችን ማፍራት የሚያስችል ነው።"
ማስተር አብነት በብዙዎች ዘንድ ለተቸገሩ ወገኖች በመድረስ እና በተለይም በጎዳና ላይ ያሉ ወገኖችን በማንሳት የሚታወቅ ቅን ኢትዮጵያዊ ነው።
ምህረቱን ይላክለት! 🙏❤️
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#masterabinetkebede #adanechabebe #getwellsoon #ethiopia #charity #rolemodel

Sponsored by
Surafel
Comments