Logo
FastMereja
እኛ እዚህ አድርሰናል
አሁን ግን እርዳታችሁ ያስፈልገናል!

የእሳት ቃጠሎ አጋጥሟት የነበረችዉን የሆሳዕና መንበረ ዽዽስና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታን ለማጠናቀቅ ዓለም አቀፍ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ከሐምሌ 10-12 ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ ይከናወናል።

ይህንን ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን አስፈጽመን ታሪክ ሰርተን ለትውልድ የማስረከብ አደራ ስላለብን በመላው ዓለም የምትገኙ የድንግል ማርያም ወዳጆች፤ ውለታ ያለባችሁ ሁሉ፤ ድምፃችንን በመስማት፤ ጥቂት ክርስቲያኖች ያሉበት ስፍራ ነውና አብራችሁን እንድትቆሙ በወላዲተ አምላክ ስም ጥሪ እናስተላልፋለን።

ድጋፍ ለማድረግ

የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ
C1212
አሐዱ ባንክ
1111
አባይ ባንክ
7474
አቢሲኒያ ባንክ
2713
አዋሽ ባንክ
013521763662901

Zelle: 7025888907
Edean tolla

29 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.