ለሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ግንባታ የዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ የቀጥታ ሥርጭት ሊካሄድ ነው
#ethiopia | ከዚህ ቀደም በእሳት አደጋ የተጎዳውን የሆሳዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ሕንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ ለማጠናቀቅ የሚያግዝ ዓለም አቀፍ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ከሐምሌ 10 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. በየምሽቱ 11:00 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
አዘጋጆቹ ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ የሆነውን ቤተክርስቲያን በማጠናቀቅ ለትውልድ የማስረከብ ኃላፊነት እንዳለባቸው በመግለጽ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ የድንግል ማርያም ወዳጆችንና በጎ አድራጊዎችን በዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር እንዲሳተፉና ድጋፋቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ
C1212
አሐዱ ባንክ
1111
አባይ ባንክ
7474
አቢሲኒያ ባንክ
2713
አዋሽ ባንክ
013521763662901
#ethiopia #getu #hosanna #orthodoxchurch #fundraising #churchconstruction
1 month ago