Logo
Zehabesha
"ስለፍቅር በፍቅር እናመሰግናለን " አለች ሀዋሳ
የሀዋሳን ሀይቅ ዳርቻ ለማስዋብ በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በሶሰት ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ ከ1 ነጥብ 2 ቢልዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ አርብምሽት በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው ዝግጅት ላይ የተናገሩ ሲሆን፣ ለዚህ አላማ መሳካት የበኩላቸውን ላደረጉ አካላት እንዲሁም የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በሙሉ "ስለፍቅር በፍቅር እናመሰግናለን" ብለዋል::

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.