Logo
FastMereja
የሰኔ ወር ‘የቅን ልቦች’ እጩዎች ይፋ ተደረጉ

በማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው በሚያስተላልፏቸው መልዕክቶችና በሚያከናውኗቸው በጎ ተግባራት ማህበረሰቡን በመጥቀም ረገድ ከፍተኛ ተፅዕኖ የፈጠሩ የሰኔ ወር “የቅን ልቦች” ተሸላሚ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደረገ።

በዚህ ወር ለዕውቅናው እጩ ሆነው የቀረቡት ታዋቂ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች

📌 Yutinas
📌 Comedian yasino
📌 Gutemana Biru
📌 Lij dawud
📌 Esam-Zain
📌Wechewgud (ወቸው ጉድ)

አዘጋጆቹ እንደገለጹት ከሆነ እጩዎቹ የተመረጡት በዲጂታል መድረኮች ላይ በሚያጋሯቸው ይዘቶች ማህበረሰባዊ እሴቶችን በማጎልበት ረገድ ባላቸው አዎንታዊ ሚና ነው።

ድምፅ ለመስጠት በቴክስት
📌 0908089108
📌 0908089408

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.