#ከ100ብር ጀምሮ በመለገስ የበአታ ለማርያምን ቤተመቅደስ ኮሎን እንሙላ🙏
በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በእናንተ በውድ ኦርቶዶክሳውያን የሁል ጊዜ ድጋፍና ትብብር የመሠረቱ ሥራና የመቅደሱ አራቱ ኮሎን ተሞልቷል።
ለዚህም ድጋፋችሁ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንዲሁም በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም እያመሰገንን ለቀጣዩ የኮሎን ሙሌትና ለሌሎችም ሥራዎች የተለመደውን #ከ100ብር ጀምሮ ድጋፍ በማድረግ የልዑል እግዚአብሔርን ቤት እንዲሁም የበአታ ለማርያም መታሰቢያ ሠርተን በረከተ ሥጋ ወነፍስ እንድናገኝና ለገጠሩ ምዕመናን አለኝታ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
❤ድጋፍ ለማድረግ ጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሳሪ
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281 #አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815 #ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610 #አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701 #አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101 #ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ - በጸሎት እንድናስብዎት)
🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/d...
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።" (2ኛ ቆሮ. 9:7)
አባቶች በጸሎት እንዲያስቡ የክርስትና ስማችሁን
👉 degnet0321

1 month ago