Logo
Getu Temesgen

የበሬ ስጋ ቅርጫ ዘወትር ቅዳሜ ቅዳሜ እኛ ጋር አለ ይዘዙን!!

ለማዘዝ ዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያ፣ቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም ዘመን ገበያን ይጠቀሙ።

ስጋ ለመቁረጥ የግድ በዓልን መጠበቅ ቀርቷል ዲጂታል ቅርጫ መጥቷል።
በዲጂታል ቅርጫ አማካኝነት በማንኛውም ጊዜ የሚፈልጉትን ጥራትና መጠን ያላቸውን ቅርጫዎች ከሩብ መደብ ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ።

ባህላዊውን የቅርጫ አሰራር በዘመናዊ መንገድ አቅርበንልዎታል።
✅ ጤናማነት፦ የእርድ እንስሳቱ በቄራዎች ድርጅት በጤና ባለሙያ የተመረመሩ ናቸው።
✅ ምቹነት፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ(ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ)።
✅ ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ።
✅ አስተማማኝነት፦ ንጽህናው የተጠበቀ።

ዲጂታል ቅርጫ - ጥራት መለያችን ነው!
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #digitalethiopia #medeb #meat #ፋሲካ #oxkircha #ስጋ #krcha #zemengebeya #digitalkircha #newapp #telebirr #saturday #kirchameat
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.