Logo
Getu Temesgen

የኢትዮዽያ ፊልም በለንደን!

እዉር አሞራ ቀላቢ እሁድ በ 14 ጁን 2026 በሪች ሚክስ ሲኒማ ይታያል።

እውር አሞራ ቀላቢ ዘካሪያስ ኢትዮዽያ ውስጥ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ስደትን ሲመርጥና በመንገዱ የሚያጋጥሙትን የህይወት ፈተናዎች ሲጋፈጥ ያሳያል።

ፊልሙ በአማርኛ ሲሆን እንግሊዘኛ ሰብታይትል አለው።

ፕሮግራሙ ከሰዓት 3ፒኤም ይጀምራል።

ትኬት እዚህ ይግዙ
https://richmix.org.uk/?s=...

የሲኒማው አድራሻ
https://share.google/qpElA...
2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.