በፕሪሚየር ሊጉ ምን አዲስ ነገር እናያለን ?
#ethiopia | በሚቀጥለው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመት አዳዲስ የዳኝነት ህጎችን እንደምንመለከት ተገልጿል።
በቀጣይ የሚደረጉ የዳኝነት ውሳኔ ህጎች ሰዓት ለመቆጠብ በማሰብ መሆኑ ተነግሯል።
ምን አይነት ለውጥ ይኖራል ?
- ቡድኖች ኳስ መልሶ ለመጀመር የሚያዘገዩ ከሆነ ለተቃራኒ ቡድን የማዕዘን ምት ይሆናል።
- የእጅ ውርወራ የሚያዘገዩ ከሆነ ውርወራው ሌላኛው ቡድን ይሰጣል።
-ተቀያሪ ተጨዋች ሜዳውን በአስር ሰከንድ ውስጥ ለቆ የማይወጣ ከሆነ ተቀያሪው ተጨዋች አንድ ደቂቃ ለመቆየት ይገደዳል።
- በዚህም ምክንያት ቡድኑ ለአንድ ደቂቃ በአስር ተጨዋቾች ይጫወታል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #tikvahethsport #ethiopia #uk #ጌጡተመስገን #addisababa

2 months ago