"የታገደብን 24 ቢሊዮን ዶላር ሳይለቀቅልን አንደራደርም" - የሞጅታባ አማካሪ
ኢራን በአሜሪካ የታገደባት ገንዘብ እንዲለቀቅ ለአደራዳሪዎች መጠየቋ ተገለጸ።
የኑክሌያር ጦር መሳሪያ እና የሆርሙዝ ሰርጥ አድርጋ የቆየችው ቴህራን፣ በውጭ ሀገር የሚገኘው ገንዘቧም እንዲለቀቅላት ጠይቃለች።
የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኮሚኒ አማካሪ የሆኑት ሞህሰን ረዛይ "የገንዘብ ጉዳይም የውይይቱ አካል ሆኖ ቀጥሏል" ሲሉ ተናግረዋል።
ረዛይ "የተያዘብን ገንዘብ የኢኮኖሚ ማዕቀብ አካል መሆኑን ስለምናውቅ ከዋሽንግተን ጋር ያለውን የድርድር ሂደት ሊጎዳው ይችላል" ሲሉም ስጋታቸውን አንጸባርቀዋል።
አማካሪው አክለውም "የታገደብን 24 ቢሊዮን ዶላር ሳይለቀቅልን አንደራደርም" ብለዋል።
"ይህ ውሳኔያችንን አሜሪካ በድርድሩ ምን ያክል ግልጽ እንደሆነች እንፈትንበታለን" ሲሉ አብራርተዋል።
አማካሪው በማብራሪያቸው ቴህራን በእያንዳንዱ ውይይት ተጨባጭ እርምጃ ማየት እንደምትፈልግ ገልጸዋል።
Seledadotio

2 months ago