እባካችሁ አደራችንን እንድንወጣ አግዙን!
እንደምታውቁት በቅርቡ ወንድማችንን ፣ወዳጃችንና መካሪያችንን ጋዜጠኛ አብዲ ከማልን በሞት አጥተነዋል። ሃዘናችን መሪርና ልብ ሰባሪ ቢሆንም እኛ የቅርብ ጓደኞቹና የቀድሞ ባልደረቦቹ አሁን ከምንም በላይ ቤተሰቡን የማገዝ ጊዜ የማይሰጥ ኃላፊነት አለብን። እኛ የአቅማችንን ለመርዳት እየጣርን ቢሆንም ከሚጠብቃቸው በጣም አስቸጋሪ ጊዜ አንጻር በቂ ባለመሆኑ እባካችሁ እናንተም እንድታግዙን እንጠይቃችዃለን።
ይህ የምታደርጉት አስተዋፅኦ በድንገት አባታቸውን ላጡት ሶስት ልጆቹ ፣ ብቻዋን ለቀረችው ባለቤቱና ለመላው ቤተሰቡ ትርጉሙ ብዙ ነው።
ከቤተሰቡ ጋር በመመካከር በሃገር ወስጥም በውጭም ላላችሁ የሚከተሉትን አዘጋጅተናልና የምትችሉትን ያህል እንድትደግፉን በትህትና እንጠይቃለን።
ሀገር ቤት ያላችሁ
በሶስት ጓደኞቹ ስም
1. መሀመድ ራህመቶ
2. ፍትህአወቅ የወንድወሰን
3. መሀመድ ፊጣሞ
በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ በጋራ የተከፈተ ሲሆን ሂሳብ ቁጥሩም 1000765700268 ነው::
ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደግሞ ከዚህ በታች በተያያዘው ሊንክ የበኩላችሁን ‘ጎፈንድሚ’ ላይ ለግሱን።
https://gofund.me/e1bdc8ed...
አብዲ ወንድማችን ነፍስህ በሰላም ትረፍ!

2 months ago