Logo
FBC
የስምንቱ ምርጦች ፍልሚያ በመጪው ቅዳሜ #ፋናላምሮት በ9ኛው ሳምንት በሁለት ምድብ ሲወዳደሩ ከነበሩት ስምንቱ ምርጦች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል።

አልማዝ ሲሳይ፣ ኤልያስ ገዛኸኝ ፣ ዮናስ ሽመልስ፣ ዳንኤል አለልኝ፣ ቃለአብ ገዛኸኝ፣ የአብሥራ ገዛኸኝ፣ ኤርሚያስ መንግስቴ እና መሳፍንት ልዑል ናቸው።

እነማን ለፍፃሜው ይደርሱ ይሆን?

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.