Logo
EBC

የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በረከት ፍስሃጽዮን በሰጡት ማብራሪያ ፤ የኢትዮጵያ የልማት አስተዳደር ሪፎርም ሀገሪቱ የምታቅድበትን፣ ክትትል የምታደርግበትንና ውጤት የምታስመዘግብበትን አካሄድ መሠረታዊ በሆነ መልኩ እየቀየረው ይገኛል።
#ethiopia #digitalethiopia #digitaltransformation #governance #techethiopia
17 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.