በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
በ24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች።
በ400 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አትሌት አጃይባ አልዩ በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያውን አስገኝታለች።
FBC

1 month ago