Logo
YenetaTube
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡

የሁለቱ ወገኖች ውይይት የተደረገው ከብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ “ፅናት፣ ፈጠራ፣ ትብብር እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል መሪ ሀሳብ በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ ይገኛል።

FBC

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.